uz
Feedback
Dash Xpress™

Dash Xpress™

Kanalga Telegram’da o‘tish

Dash Xpress™ Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel

Ko'proq ko'rsatish
2 340
Obunachilar
+224 soatlar
-27 kun
-3630 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+32
0 kanalda
Avgust '26
+39
1 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+162
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+123
1 kanalda
Get PRO
May '26
+205
1 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+437
3 kanalda
Get PRO
Mart '26
+4
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+124
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+4
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+744
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+431
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+110
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+345
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+154
5 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+358
6 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+114
3 kanalda
Get PRO
May '25
+396
6 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+314
5 kanalda
Get PRO
Mart '250
0 kanalda
Get PRO
Fevral '250
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '250
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+3
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
24 Sentabr0
23 Sentabr+2
22 Sentabr+3
21 Sentabr+2
20 Sentabr+2
19 Sentabr+2
18 Sentabr+2
17 Sentabr0
16 Sentabr0
15 Sentabr0
14 Sentabr+1
13 Sentabr0
12 Sentabr+2
11 Sentabr0
10 Sentabr0
09 Sentabr+3
08 Sentabr+2
07 Sentabr0
06 Sentabr0
05 Sentabr0
04 Sentabr+1
03 Sentabr+4
02 Sentabr+2
01 Sentabr+4
Kanal postlari
"ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን
"ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን ግጥሞቹን ልብወለዶቹን እና ከሁሉ በላይ ደግሞ የፍልስፍና ሃሳቦቹን ሁሉንም በአንድ መፅሀፍ ተዘጋጅቶ ብታገኙት? ይሄዉ እኛ አመጣንላችሁ ሁሉንም ስራዎቹን በአንድ መፅሀፍ በ ተርጓሚ ሙሉቀን ታሪኩ በ ጀርባ ልጥፍ ዋጋዉ አቀረብንላችሁ 💴ዋጋ:- 600ብር + 150ብር ለ delivery ይሀንን መፅሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት deliver እናደርጋለን

2
ይሄንን ሰሙና በመጠቀም ብቻ ፊትህ ላይ ያለዉን ብጉር ማጥፋት እና መከላከል እንደምትችል ታዉቃለህ? አብዛኛዉን ጊዜ በጉርምስና ወቅት ወይም ወዛማ ፊት ያለን ሰዎች ለብጉር ተጋላጭ ነን ይሄ ሰሙና ደግ
ይሄንን ሰሙና በመጠቀም ብቻ ፊትህ ላይ ያለዉን ብጉር ማጥፋት እና መከላከል እንደምትችል ታዉቃለህ? አብዛኛዉን ጊዜ በጉርምስና ወቅት ወይም ወዛማ ፊት ያለን ሰዎች ለብጉር ተጋላጭ ነን ይሄ ሰሙና ደግሞ በዉስጡ Salicylic acid,sulfur,Aloe Vera እንዲሁም Tea tree በዉስጡ ይይዛል እነዚህ ingredients ደግሞ ፊታችን ላይ ያለዉን ቅባት በማመጣጠን ብጉር እንዳይወጣ ይከላከሉልናል.በይበልጥ ምን ስለ ሰሙናዉ ዉጤታማነት research ማድረግ ትችላላችሁ ይሄ ሰሙና እንደተለመዱት በዉሸት እንደሚሸጡት የብጉር ማጥፊያ ሰሙና አይደለም‼️ 💴ዋጋ:-1290ብር + free delivery(የትም ቦታ በዚህ ዋጋ አይገኝም‼️) ይሄንን ሰሙና ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናደርጋለን
389
3
ስራህ ለፀሀይ የሚያጋልጥህ ነዉ?ፊትሽስ በፀሀይ ምክንያት እየጠቆረ እና ማዳት እያወጣ አስቸግሮሻል? እንግዲያዉስ DashXpress ይሄንን Velara SPF 60++ Sunscreen ይዞላችሁ መቷል ይሄ
ስራህ ለፀሀይ የሚያጋልጥህ ነዉ?ፊትሽስ በፀሀይ ምክንያት እየጠቆረ እና ማዳት እያወጣ አስቸግሮሻል? እንግዲያዉስ DashXpress ይሄንን Velara SPF 60++ Sunscreen ይዞላችሁ መቷል ይሄንን Sunscreen በተቀባችሁ ሰዓት የጸሀይ UV አልፎ ቆዳችሁን እንዳይነካ ያስችላል በተጨማሪም መቀባታችሁ አያስታዉቅም Made in UAE(United Arab Emirates) አረብ ኤምሬት የተመረተ. 💴ዋጋ:- 2100ብር + free delivery ይሄንን Sunscreen ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን
438
4
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ kn
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ knee support ጉልበታችንን ህመም እንዳይሰማን እና ስፖርት ስንሰራ በምቾት እንድንሰራ ያስችለናል 💴ዋጋ :- 1800ብር + free delivery ይሄንን knee Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን.
511
5
9ሰዉ ብቻ ቀርቷል እድሉ እንዳያመልጣችሁ
89
6
በሰጣችሁን አስተያየት እና ድምጽ መሰረት ከዚህ በኅላ መጽሀፍትን በቅናሽ የምናቀርብ ይሆናል!! በተጨማሪም በአዲሱ ዓመት ከ DashXpress መግዛት ብቻ ሳይሆን አብራችሁን መስራትም ጭምር መስራት ትችላላችሁ ከ 1,000 ተከታይ በላይ ያለዉ telegram ቻናል ካላችሁ አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን የምንቀበለዉ 10ሰዉ ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ አናግሩን
91
7
የመጽሀፍት ዋጋ በእናንተ ፍላጎት መሰረት እንዲቀንስ ከፈለጋችሁ የላይኛዉ ፖስት ላይ React በማድረግ ፍላጎታችሁን እንድናዉቅ አግዙን
508
8
አብዛኞቻችሁ በጠየቃችሁን መሰረት መጽሀፍት እንዲቀንሱ እነዚህን ሀሳቦች አቅርበናል ከተስማማችሁበት በዚህ እንቀጥላለን:- ● መጽሀፍትን የምንሸጠዉ እላያቸዉ ላይ እንዲሸጡበት በተለጠፈዉ ዋጋ ይሆናል ነገር ግን ነጻ የ delivery አገልግሎት የምንሰጠዉ ሁለት እና ከዛ በላይ መጽሀፍትን ለሚገዙ ደንበኞቻችን ይሆናል ማለትም አንድ መጽሀፍ የሚገዙ ደንበኞቻችን የ delivery መክፈል ይኖርባችኅል 👍 አዎ ይሁን እንስማማለን ❤️ አይ እንደ ድሮዉ ነጻ delivery ይሻለናል
502
9
በዚህ ዓመት ከመጽሀፍት በተጨማሪ የትኛዉ እቃ በብዛት ይቅረብ
631
10
በቀጣይ ዓመት ምን ይስተካከል
152
11
እንኳን ለአደሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 አዲስ ነገር አለ‼️ Are you ready? 👍
እንኳን ለአደሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🌼 አዲስ ነገር አለ‼️ Are you ready? 👍
810
12
30ደቂቃ ብቻ ቀረ‼️
64
13
2 ሰዓታት ብቻ ቀሩ‼️‼️
123
14
የጷግሜ ቅናሽ ሊያልቅ 4 ሰዓታት ብቻ ቀርተዋል ይሄንን እድል ሳያመልጣችሁ አሁኑኑ ይሄንን እድል ተጠቀሙበት‼️‼️‼️ ይሄንን ቅነሽ ሳያልቅ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያነግሩን
157
15
🌻 አብዛኞቻችን ለአዲስዓመት አቋማችንን ማስተካከል ስፖርት መስራት እያልን እናቅዳለን ነገር ግን በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው
🌻 አብዛኞቻችን ለአዲስዓመት አቋማችንን ማስተካከል ስፖርት መስራት እያልን እናቅዳለን ነገር ግን በዚህ ኑሮ ውድነት Protein powder ገዝቶ ለግል አሰልጣኝ ተከፍሎ የማይቻል ነው ለዚህም ነው Viable Ebooks ከተለያዩ አለምአቀፍ ዌብሳይቶች እና Virtual አሰልጣኞች ጋር በመተባበር ይሄንን "የጡንቻ ግንባታ በኢትዮጵያ ምግቦች" የሚል EBook ይዘንላችሁ የመጣነው።መጽሀፉ የያዛቸውን ሀሳቦች ለማወቅ እና መጽሀፉን ለማግኘት በ t.me/DashXpress t.me/DashXpress ያናግሩን። አስታውሱ መጽሀፉን ስታገኙ አብሮ የ አንድ ወር ከእናንተ ጋር የሚስማማ Workout plan ይኖረዋል በተጨማሪም ይህ መጽሀፍ ሌሎች ቦታዎች ላይ አይገኝም‼️ 💴ዋጋ:-100ብር ብቻ(ለ 3 ቀን የሚቆይ ቅናሽ)
186
16
በቀጣይ ዓመት ቀና ማለት ትፈልጋለህ? ቁመትህስ ላይ ለዉጥ ማየት ትፈልጋለህ? እንግዲያዉስ ይሄ እድል ሳያመልጥህ ተጠቀምበት እስከ ጷግሜ 4 ብቻ ለሚገዙ ደንበኞቻችን 1750ብር የነበረዉን በ 1575ብ
በቀጣይ ዓመት ቀና ማለት ትፈልጋለህ? ቁመትህስ ላይ ለዉጥ ማየት ትፈልጋለህ? እንግዲያዉስ ይሄ እድል ሳያመልጥህ ተጠቀምበት እስከ ጷግሜ 4 ብቻ ለሚገዙ ደንበኞቻችን 1750ብር የነበረዉን በ 1575ብር ነጻ delivery በአዲስ አበባ እና ክፍለሀገራት እንደተጠበቀ 💴ዋጋ:- 1575ብር + free delivery(ለ 3 ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ‼️) ይሄንን ቅናሽ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ በአዲስአበባ እንዲሁም በክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን
278
17
ቀጠይ ዓመት ምን መሆን ትፈልጋለህ? Forex Trader? መልስህ አዎ ከሆነ Forex trading ዝምብሎ የሚገባበት Field አይደለም በደምብ እዉቀት ,ልምድ እና Discipline ይጠይቃል ለዚህ
ቀጠይ ዓመት ምን መሆን ትፈልጋለህ? Forex Trader? መልስህ አዎ ከሆነ Forex trading ዝምብሎ የሚገባበት Field አይደለም በደምብ እዉቀት ,ልምድ እና Discipline ይጠይቃል ለዚህም ነዉ እኛ DashXpress's እነዚህን መፅሀፍት ከታላቅ ቅናሽ እና ነጻ delivery ጋር ያቀረብንልህ 1.Trading in the zone 2.The Candlestick trading Bible 3.The disciplined Trader ሶስቱንም በ 2800 ብር ከ ነጻ delivery ጋር እነዚህን መጽሀፍት ለማንበብ እና የ Trading ሚስጥርን ለመረዳት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን
291
18
በዚህ ዓመት የራስህን ቢዝነስ ለመጀመር አቅደሀል? እንግዲያውስ የአቀድከውን እቅድ እንድታሳካ ቢዝነስህን እንድትገነባ የሚያግዙህን እነዚህን ሶስት መጽሀፍት የ 10% ቅናሽ በማድረግ ይዘንልህ መጣን 1
በዚህ ዓመት የራስህን ቢዝነስ ለመጀመር አቅደሀል? እንግዲያውስ የአቀድከውን እቅድ እንድታሳካ ቢዝነስህን እንድትገነባ የሚያግዙህን እነዚህን ሶስት መጽሀፍት የ 10% ቅናሽ በማድረግ ይዘንልህ መጣን 1.Zero to one:- ይሄ መጽሀፍ የ PayPal Co-Founder በሆነው በ Peter Tail የተጻፈ ሲሆን እነ ኤሎን መስክ እና የፌስቡክ መስራች የሆነው ማርክ ዘከንበርግ የመሰከሩለት ድንቅ መጽሀፍ ነው። 2.The personal MBA :- ይሄ ደግሞ በ ጆሽ ኮፍማን የተጻፈ ሲሆን ቢዝነስን ከ ሀ-ፐ እንድንረዳው ያደርገናል በውስጡም ስለ Marketing,Sales,Finance እና Operation ያስረዳናል 3.The lean startup:- ይሄ መጽሀፍ ደግሞ እንዴት ቢዝነስ መጀመር እንዳለብን Step by Step ያሳየናል ስለዚህ ቢዝነስ ለመጀመር ከማሰብህ በፊት ቢዝነስን ለመረዳት እነዚህን መጽሀፍት አንብብ ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ ይሄንን Package ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ቢዝነስ ፖኬጅ(business Package) እያላችሁ ላኩልን በአዲስአበባ እንዲሁም ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
397
19
አሁን ሰዓቱ የውሳኔ ነው‼️ ቀጣይ ዓመት መሆን ማሳካት የምትፈልገውን የምትወስንበት ለዚህም ነው እኛ DashXpresses መሆን ለምትፈልጉት ማሳካት ለምትፈልጓቸው ነገሮች ሁሉ የሚረዷችሁን መጽሀፍት
አሁን ሰዓቱ የውሳኔ ነው‼️ ቀጣይ ዓመት መሆን ማሳካት የምትፈልገውን የምትወስንበት ለዚህም ነው እኛ DashXpresses መሆን ለምትፈልጉት ማሳካት ለምትፈልጓቸው ነገሮች ሁሉ የሚረዷችሁን መጽሀፍት እና የተለያዩ እቃዎች ታይቶ በማይታወቅ ቅናሽ በዚህ የዓመቱ የመጨረሻ ወር ልናቀርብላችሁ የወሰነው are you ready??👍❤️
1 040
20
ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዘ እንዲሁም በአጠቃላይ የእጅ ቅልጥፍናን እና ጥንካሬን የሚጠይቅ ስራ ለምትሰሩ በሙሉ ይሄንን finger extensor trainer ይዘንላችሁ መጥተናል ይሄ finger exte
ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዘ እንዲሁም በአጠቃላይ የእጅ ቅልጥፍናን እና ጥንካሬን የሚጠይቅ ስራ ለምትሰሩ በሙሉ ይሄንን finger extensor trainer ይዘንላችሁ መጥተናል ይሄ finger extensor trainer የእጃችንን ጥንካሬ እና ቅልጥፍና ይጨምራል ይሄም ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዘ ወይም በአጠቃላይ የእጅ ቅልጥና የሚያስፈልገው ስራ ለምትሰሩ ስራችሁን በፍጥነት እና በምቾት እንድትሰሩ ያስችላችኃል 💴ዋጋ:- 1990ብር + free delivery ይሄንን finger extensor trainer ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን
1 081