ch
Feedback
Dash Xpress™

Dash Xpress™

前往频道在 Telegram

Dash Xpress™ Fast | Trusted | Affordable Telegram Eccomerce channel

显示更多
2 322
订阅者
-124 小时
-107 天
-3530 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '26
+5
在0个频道中
九月 '26
+46
在0个频道中
Get PRO
八月 '26
+39
在1个频道中
Get PRO
七月 '26
+162
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+123
在1个频道中
Get PRO
五月 '26
+205
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+437
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+124
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+4
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+744
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+431
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+110
在1个频道中
Get PRO
九月 '25
+345
在1个频道中
Get PRO
八月 '25
+154
在5个频道中
Get PRO
七月 '25
+358
在6个频道中
Get PRO
六月 '25
+114
在3个频道中
Get PRO
五月 '25
+396
在6个频道中
Get PRO
四月 '25
+314
在5个频道中
Get PRO
三月 '250
在0个频道中
Get PRO
二月 '250
在0个频道中
Get PRO
一月 '250
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+3
在0个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
07 十月0
06 十月0
05 十月0
04 十月0
03 十月+2
02 十月0
01 十月+3
频道帖子
ለምን ይሆን ቦክሰኞች እና ስፖርተኞች ይሄንን ገመድ የሚመርጡት? ብዙ ቦክሰኞች,ሯጮች እና እግርኳስ እንዲሁም ባስኬት ተጫዋቾች ይሄንን ገመድ ይጠቀሙታል ምክንያቱም ይሄ ገመድ Speedrope ስለሆነ
ለምን ይሆን ቦክሰኞች እና ስፖርተኞች ይሄንን ገመድ የሚመርጡት? ብዙ ቦክሰኞች,ሯጮች እና እግርኳስ እንዲሁም ባስኬት ተጫዋቾች ይሄንን ገመድ ይጠቀሙታል ምክንያቱም ይሄ ገመድ Speedrope ስለሆነ ነዉ ማለትም ፍጥነታችንን እነድናዳብር እና በፍጥነት ስባችንን እንድናጠፋ ያስችለናል ለዚህም እኛ ይሄንን Soccer Express Rope ያቀረብንላችሁ 💴ዋጋ :- 1799ብር + free delivery ይሄንን Speedrope ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን

2
ያለ ክብደት ጡንቻችሁን በዚህ መሳሪያ ብቻ መገንባት እንደምትችሉ ብንነግራችሁስ? በአጭሩ ተንቀሳቃሽ ጂም በሉት‼️ በቤትዎ ሆነዉ የፈለጉትን አይነት ስፖርት ብትፈልጉ የደረት ብትፈልጉ የእግር ማንኛዉን
ያለ ክብደት ጡንቻችሁን በዚህ መሳሪያ ብቻ መገንባት እንደምትችሉ ብንነግራችሁስ? በአጭሩ ተንቀሳቃሽ ጂም በሉት‼️ በቤትዎ ሆነዉ የፈለጉትን አይነት ስፖርት ብትፈልጉ የደረት ብትፈልጉ የእግር ማንኛዉንም አይነት ስፖርት የሚያሰራ full Resistance Band Set ይዘንላችሁ መጥተናል ይሄ Resistance Band Set የትኛዉን የሰዉነት ክፍሎች ያሰራል? ●በአጠቃላይ ሰዉነታችን እንዲጠነክር ያስችላል ●Biceps and Triceps ●Chest ●Back ●Legs ●Clutes   💴ዋጋ:-3200ብር + free delivery ይሄንን Resistance Band Set ለማግኘት እናበርካሽ ብር ቤታችሁ ዉስጥ ጂማችሁን ለመገንባት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ እናደርሳለን
433
3
ታላቅ የሰንበት ቅናሽ በDashXpress እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ የምትፈልጉትን አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️ በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረ
ታላቅ የሰንበት ቅናሽ በDashXpress እናንተ የፈለጋችሁትን ሶስት መጽሀፍት እዘዙ እኛ ደግሞ የምትፈልጉትን አንድ መጽሀፍ በነጻ እንመርቅላችኅለን ‼️‼️ በ48 ሰዓታት ውስጥ በነጻ ያላችሁበት ድረስ እናመጣለን ለማዘዝ አሁኑኑ የምትፈልጉትን ሶስት መጽሀፍ ከቻናላችን ላይ መርጣችሁ በ t.me/DashXpress ያናግሩን ሁሉም መጽሀፍት በአማረኛ አሉ‼️
51
4
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን‼️ @DashExpress
171
5
የ Sunscreen ቅናሽ ሊያልቅ ነዉ😳 አንድ ሰዓት ብቻ ቀረዉ
74
6
1 የመጨረሻ ብቻ ቀረ ማነዉ ከዚህ ዉስጥ የሚወስደዉ?? እድለኛ በ t.me/DashXpress ያናግሩን
76
7
2 ብቻቻቻቻቻ ቀረረረረረረረ‼️
158
8
3 ብቻ ቀረ ‼️ ይሄንን ቅናሽ ሳያመልጣችሁ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን
182
9
4 ብቻ ቀረ‼️
221
10
5 Backsupport በነጻ በሉት ያቀረብንላችሁ 1750ብር የነበረዉ በ 1575ብር ብቻ ነጻ Delivery እንደተጠበቀ 5 ብቻ ነዉ ያቀረብነዉ ይሄንን እደል ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያ
5 Backsupport በነጻ በሉት ያቀረብንላችሁ 1750ብር የነበረዉ በ 1575ብር ብቻ ነጻ Delivery እንደተጠበቀ 5 ብቻ ነዉ ያቀረብነዉ ይሄንን እደል ለመጠቀም በ t.me/DashXpress ያናግሩን
235
11
Sunscreen ላይ የመጀመርያዉ ቅናሽ በፀሀይ ምክንያት ፊቲችሁ ለተጎዳ በሙሉ‼️ እንደተቀባችሁ እንኳን የማያስታዉቅ Made in UAE🇦🇪 2100ብር የነበረዉን ለዛሬ ብቻ በ 1890ብር ከ fre
Sunscreen ላይ የመጀመርያዉ ቅናሽ በፀሀይ ምክንያት ፊቲችሁ ለተጎዳ በሙሉ‼️ እንደተቀባችሁ እንኳን የማያስታዉቅ Made in UAE🇦🇪 2100ብር የነበረዉን ለዛሬ ብቻ በ 1890ብር ከ free delivery ጋር አሁኑኑ ፈጥነዉ ኦርደር ያድርጉ በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ እናደርሳለን ይሄ ቅናሽ እስከ ዛሬ ማታ አንድ ሰዓት ብቻ ነዉ የሚቆየዉ ይሄንን ቅናሽ ሳይረፍድ ለመጠቀም በ t.me/DashXpress አሁኑኑ ያናግሩን
258
12
የአሁኑን ቅናሽ ለየት የምያደርገዉ በእናንተ ምርጫ ነዉ የሚወሰነዉ
330
13
በአሁኑ ቅዳሜ እና እሁድ ምርጥ ምርጥ መጽሀፍት እና እቃዎች ላይ Weekend ቅናሽ ይደረግ የምትሉ እጃችሁን ወደ ላይ👍
332
14
"ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን
"ልጅህ ልጅህ አይደለም" ካህሊል ጂብራን ምን ማለቱ ነዉ ልጄ ልጄ ካልሆነ ታዲያ ምኔ ነዉ አይ ካህሊል አለምን በሚገራርሙ የፍልስፍና ሀሳቦቹ አጥምቋት አለፈ አስቡት እስኪ ሁሉንም የካህሊል ስራዎችን ግጥሞቹን ልብወለዶቹን እና ከሁሉ በላይ ደግሞ የፍልስፍና ሃሳቦቹን ሁሉንም በአንድ መፅሀፍ ተዘጋጅቶ ብታገኙት? ይሄዉ እኛ አመጣንላችሁ ሁሉንም ስራዎቹን በአንድ መፅሀፍ በ ተርጓሚ ሙሉቀን ታሪኩ በ ጀርባ ልጥፍ ዋጋዉ አቀረብንላችሁ 💴ዋጋ:- 600ብር + 150ብር ለ delivery ይሀንን መፅሀፍ ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስ አበባ እና የክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት deliver እናደርጋለን
914
15
ይሄንን ሰሙና በመጠቀም ብቻ ፊትህ ላይ ያለዉን ብጉር ማጥፋት እና መከላከል እንደምትችል ታዉቃለህ? አብዛኛዉን ጊዜ በጉርምስና ወቅት ወይም ወዛማ ፊት ያለን ሰዎች ለብጉር ተጋላጭ ነን ይሄ ሰሙና ደግ
ይሄንን ሰሙና በመጠቀም ብቻ ፊትህ ላይ ያለዉን ብጉር ማጥፋት እና መከላከል እንደምትችል ታዉቃለህ? አብዛኛዉን ጊዜ በጉርምስና ወቅት ወይም ወዛማ ፊት ያለን ሰዎች ለብጉር ተጋላጭ ነን ይሄ ሰሙና ደግሞ በዉስጡ Salicylic acid,sulfur,Aloe Vera እንዲሁም Tea tree በዉስጡ ይይዛል እነዚህ ingredients ደግሞ ፊታችን ላይ ያለዉን ቅባት በማመጣጠን ብጉር እንዳይወጣ ይከላከሉልናል.በይበልጥ ምን ስለ ሰሙናዉ ዉጤታማነት research ማድረግ ትችላላችሁ ይሄ ሰሙና እንደተለመዱት በዉሸት እንደሚሸጡት የብጉር ማጥፊያ ሰሙና አይደለም‼️ 💴ዋጋ:-1290ብር + free delivery(የትም ቦታ በዚህ ዋጋ አይገኝም‼️) ይሄንን ሰሙና ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች በነጻ deliver እናደርጋለን
820
16
ስራህ ለፀሀይ የሚያጋልጥህ ነዉ?ፊትሽስ በፀሀይ ምክንያት እየጠቆረ እና ማዳት እያወጣ አስቸግሮሻል? እንግዲያዉስ DashXpress ይሄንን Velara SPF 60++ Sunscreen ይዞላችሁ መቷል ይሄ
ስራህ ለፀሀይ የሚያጋልጥህ ነዉ?ፊትሽስ በፀሀይ ምክንያት እየጠቆረ እና ማዳት እያወጣ አስቸግሮሻል? እንግዲያዉስ DashXpress ይሄንን Velara SPF 60++ Sunscreen ይዞላችሁ መቷል ይሄንን Sunscreen በተቀባችሁ ሰዓት የጸሀይ UV አልፎ ቆዳችሁን እንዳይነካ ያስችላል በተጨማሪም መቀባታችሁ አያስታዉቅም Made in UAE(United Arab Emirates) አረብ ኤምሬት የተመረተ. 💴ዋጋ:- 2100ብር + free delivery ይሄንን Sunscreen ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን
738
17
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ kn
ስፖርት ስትሰራ,ኳስ ስትጫወት,ክብደት ስታነሳ ወይም ማንኛውንም እንቅስቃሴ ስታደርግ ጉልበትህን ህመም ይሰማሀል? ምቾትስ አይሰማህም? እንግዲያዉስ ይሄንን knee Support ይዘንልህ መጣን ይሄ knee support ጉልበታችንን ህመም እንዳይሰማን እና ስፖርት ስንሰራ በምቾት እንድንሰራ ያስችለናል 💴ዋጋ :- 1800ብር + free delivery ይሄንን knee Support ለማግኘት በ t.me/DashXpress ያናግሩን በአዲስአበባ እንዲሁም በክልል ከተሞች እና ክፍለሀገራት በነጻ deliver እናደርጋለን.
761
18
9ሰዉ ብቻ ቀርቷል እድሉ እንዳያመልጣችሁ
89
19
በሰጣችሁን አስተያየት እና ድምጽ መሰረት ከዚህ በኅላ መጽሀፍትን በቅናሽ የምናቀርብ ይሆናል!! በተጨማሪም በአዲሱ ዓመት ከ DashXpress መግዛት ብቻ ሳይሆን አብራችሁን መስራትም ጭምር መስራት ትችላላችሁ ከ 1,000 ተከታይ በላይ ያለዉ telegram ቻናል ካላችሁ አሁኑኑ በ t.me/DashXpress ያናግሩን የምንቀበለዉ 10ሰዉ ብቻ ስለሆነ ፈጥናችሁ አናግሩን
91
20
የመጽሀፍት ዋጋ በእናንተ ፍላጎት መሰረት እንዲቀንስ ከፈለጋችሁ የላይኛዉ ፖስት ላይ React በማድረግ ፍላጎታችሁን እንድናዉቅ አግዙን
734