ru
Feedback
Zemen Academy

Zemen Academy

Открыть в Telegram

Zemen Academy - Smart Skills for Financial Power !!!

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Zemen Academy

Канал Zemen Academy (@zemenacademy) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 34 278 подписчиков, занимая 5 475 место в категории Образование и 1 001 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 34 278 подписчиков.

Согласно последним данным от 29 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -536, а за последние 24 часа — -36, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 20.50%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 9.63% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 7 026 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 3 301 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 22.
  • Тематические интересы: Контент сосредоточен на ключевых темах, таких как examination, coc, ፊልድ, geography, ከዚህ.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
Zemen Academy - Smart Skills for Financial Power !!!

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 30 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

34 278
Подписчики
-3624 часа
-1337 дней
-53630 день
Архив постов
አሸናፊዎች የ1 ወር የ Socila Media Marketing Course  በነፃ መውሰድ እና መመረቂያ Project ከሰራችሁ Verified የሆና Certificate ማግኘት የምትችሉበት እክላስ ታገኛላችሁ  ። አሸናፊዎች @ZemenAcademySupport ላይ አናግሩን ። 1. @meisterA1 2. @Melek737 3. @Sara_Tofa 4. @Yab_1921 5. @Samson_G 6. @eyucodeX 7. @Ermi_234 8. @Alsdfhkvcp5678 9. @FEYAMO 10. @Ermi_234 ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን digital ክህሎቶችን የመማር እና ስራ የመስራት ፍላጎት ካችሁ አሁኑኑ የ Zemen Academy ን Application ከplay Store አውርዱ ። 👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiozemenacademy.app

These are correct Answers we will post the winners username 🎯Question 1: Graphic Design 🎯​Question 2: Programming / Software Development 🎯​Question 3: Social Media Management 🎯​Question 4: Freelancing 🎯​Question 5: SEO (Search Engine Optimization) 🎯​Question 6: 3D Animation / Motion Graphics 🎯​Question 7: YouTube Automation 🎯​Question 8: Prompt Engineering 🎯​Question 9: Cybersecurity 🎯​Question 10: Video Editing

🙋 Question 10 This practice takes raw recorded video clips, cuts out unwanted parts, adds background audio, and stitches everything together into a finished video. What is this skill?

🙋 Question 9 This discipline focuses on securing computer networks, blocking unauthorized access, and protecting sensitive data against online attacks and breaches. What field is this?

🙋 Question 8 This skill involves crafting precise text inputs, structured instructions, and parameters to guide AI models into generating accurate code, written content, or images. What skill is this?

🙋 Question 7 This business model involves operating a channel without showing your face by outsourcing or creating voiceovers, scripts, stock footage, and thumbnails to generate ad revenue. What practice is this?

🙋 question 6 This craft uses specialized 3D software to create digital objects, characters, and moving visual effects for games, commercials, or animated films. What skill is this?

🙋 Question 5 This activity optimizes site structure and text content so that search engines rank a website on their first page of results. What technique is this?

🙋 Question 4 This work style allows individuals to offer their technical skills on platforms like Upwork or Fiverr to complete independent projects for clients globally without a traditional office job. What is this called?

🙋 question 3 This activity involves creating daily post calendars, engaging with followers in comment sections, and keeping an audience active across popular social apps. What role is this?

🙋 question 2 This task involves writing instructions in languages like Python or JavaScript to build underlying software systems and logic. What is this practice?

Don't Forget to attach photos .

🙋 Question 1 This discipline uses tools like Photoshop or Figma to combine typography, colors, and layout elements to create visual assets like logos and flyers. What is this skill?

እዚህ ቻናል ላይ ዛሬ ውጤት ከመለቀቁ በፊት sharp 07:30 ላይ የሚያሸልም 1 Game አለን ። 10 ጥያቄዎች ይኖሩናል 10 ሩም ጥያቄዎች Ethiopia ውስጥ በዚህ ሰአት አዋጭ ስለሆኑ የዲጅታል
+1
እዚህ ቻናል ላይ ዛሬ ውጤት ከመለቀቁ በፊት sharp 07:30 ላይ የሚያሸልም 1 Game አለን ። 10 ጥያቄዎች ይኖሩናል 10 ሩም ጥያቄዎች Ethiopia ውስጥ በዚህ ሰአት አዋጭ ስለሆኑ የዲጅታል ክህሎቶች  ሲሆን  እኛ የስራውን  ልዩ መገለጫ ስንፅፍ እናንተ በኮሜንት የስራውን ስም ቀድማችሁ መናገር ነው ። ለ10 ቀድመው በትክክል ለመለሱ ተማሪዎች Zemen Academy ያዘጋጀውን የፊታችን ረቡዕ የሚጀምረውን Certificate ያለውን የ1 ወር Social Media Marketing Class በነፃ መቀላቀል ይችላሉ ። ነገር ግን በውድድሩ ለመሳተፍ 1 ተጨማሪ መስፈርት አለ የ Zemen Academy App ላይ በመግባት ከላይ እንደምታዩት የ Zemen Academy ን App ማውረድ እና Play store ላይ Open የሚለውን Screen Shot ጨምራችሁ መላክ አለባችሁ ። ❗️ማሳሰቢያ 🎯Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም ። 🎯Screenshot ኡን Attach ያላደረገ ሰው ቢመልስም አይሸነፍም ። 🎯መልሶችን እዚህ ቻናል ኮሜንት ላይ መላክ ትችላላችሁ ጥያቄው ሲለቀቅ ኮሜንቱ ይከፈታል ።👇👇👇      📱DOWNLOAD APP

ነገ የሚጀምረውን የ Social Media Marketing ክላሳችን በ Entrance Result መለቀቅ ምክንያት ወደ ረቡዕ ያስተላለፍነው ሲሆን adjust አድርገን Schedule እንለቃለን ።

በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ከdigital ዘርፉ ብቻ 24 trillion dollar፣ በአፍሪካ ደግሞ 180 billion dollar ይገኛል ተብሎ ይገመታል ። በሀገራችንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህ ዘ
+1
በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ከdigital ዘርፉ ብቻ 24 trillion dollar፣ በአፍሪካ ደግሞ 180 billion dollar ይገኛል ተብሎ ይገመታል ። በሀገራችንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህ ዘርፍ እያደገ ይገኛል። ከዚህ መካከል በመንግስት የተጀመረው "Digital Ethiopia" የሚለው policy ይጠቀሳል። በዛሬው video በሀገራችን ገንዘብ እየተሰራባቸው ያሉ እጅግ አዋጭ 10 የdigital እውቀቶችን እናቀርባለን ። 10. Social Media Management 10ኛ ላይ ያለው Social Media Management ነው። Social Media Management ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም ተፈላጊነት ያለው፣ አብዛኞቹ ድርጅቶች ወደ social media እየመጡ ያሉበት እና social mediaቸውን manage የሚያደርግላቸው ሰው የሚፈልጉበት ዘርፍ ነው። ይህ skill ለአንድ ድርጅት በቋሚነት ወይም freelancer በመሆን በአንድ ጊዜ 3 እና 4 ስራዎችን መስራት የሚያስችል ነው። አንድ Social Media Manager ማወቅ ያለበት: የplatforms አሰራር: በሀገራችን ውስጥ በደንብ audience ያላቸውን (Telegram፣ YouTube፣ TikTok፣ Instagram) አሰራርና algorithm ማወቅ። የAudience ጥናት: የድርጅቱን target audience መለየትና የትኛው media ላይ እንደሚገኙ ማወቅ። Content እና Customer Management: ስለ content creation እውቀት ማኖር፣ customerዎችን manage ማድረግ እና የድርጅቱን social media ማሳደግ። አንድ ሰው Social Media Manager ሆኖ የሚሰራ ከሆነ በአንዴ ከ5 እስከ 6 ድርጅቶች ጋር መስራት ይቻላል። 9. Graphics Designing 9ኛ ላይ የተቀመጠው Graphics Designing ነው። Graphics Designing ሰፊ concept ያለው ሲሆን፣ በቀላሉ ሲታይ images produce ማድረግ ነው። የአንድ ድርጅት ወይም የpersonal brand graphics designer ሲሆን posterዎችን እና thumbnailዎችን produce ማድረግ ይጠበቃል። ዋናው አላማ የcompanyውን branding (color፣ identity) በመጠበቅ attention መያዝ የሚችሉ messageዎችን ማስተላለፍ ነው። ሁለት አይነት Image አይነቶች: Vector Images: በAdobe Illustrator የሚሰሩ እና high quality የሆኑ imageዎች። Raster Images: Photoshopን በመጠቀም የሚሰሩ imageዎች። 8. Video Editing 8ኛ ላይ ያለው Video Editing ነው። በcameraman የተቀረጹ ወይም በAI generate የተደረጉ videoዎችን ለclientዎች በሚመጥን መልኩ edit አድርጎ ማቅረብ ነው። Editing በአሁኑ ሰአት በጣም ያደገ ሲሆን፣ አንድ editor በወር ውስጥ ከ10 ያላነሱ clientዎች ጋር መስራት ይችላል። Videoው ጥሩ ካልሆነ የሰዎች የማየት እድል ዝቅተኛ ስለሚሆን editing በጣም አስፈላጊ ነው። የስራ tools: በስልክ ለመስራት: CapCut, InShot, KineMaster በኮምፒውተር (PC) ለመስራት: Adobe Premiere Pro ተጨማሪ value: Editor ከሚሆን cameramanነትን ጨምሮ ቢኖር፣ ራሱ ቀርጾ ራሱ edit ቢያደርገውና thumbnailዎችን መስራት ቢችል በድርጅቶች ዘንድ የበለጠ ተፈላጊ ይሆናል። 7. Content Creation 7ኛ ላይ ያለው Content Creation ነው። Internet ላይ በ text፣ በ image ወይም በ video የሚቀርቡ ነገሮች በሙሉ content ይባላሉ። እነዚህን የሚሰራው ሰው Content Creator (YouTuber፣ TikToker) ይባላል። Content Creator መሆን ማለት social mediaን አጥንቶ፣ ያለውን skill ወይም interest (ለምሳሌ የስፖርት ዜና) በYouTube እና በTikTok ማቅረብ ነው። 6. Digital Marketing 6ኛ ላይ ያለው Digital Marketing ነው። Digital Marketing ሁለት termዎችን የያዘ ነው፡ Digital (የinternet አለም) እና Marketing። የmodern marketing ብያኔ ስለ መሸጥ ብቻ ሳይሆን፣ ከሽያጭ በላይ audienceን መያዝ እና የcustomerን satisfaction በጠበቀ መልኩ ጥሩ transaction ማድረግ ነው። በውስጡ የሚያካትታቸው: Social Media Marketing: ከDigital Marketing አንዷ አካል። SEO (Search Engine Optimization): አንድ product ወይም service በinternet search ሲደረግ ቀድሞ እንዲመጣ ማድረግ። ክፍል 2 ይቀጥላል ...

Zemen Academy ያዘጋጀው የ Social media Marketing ክላስ ምን ይመስላል ??? 🎯በመጀመሪያው ሳምንት The digital marketer mind set በሚል topic 👉የ Soci
+2
Zemen Academy ያዘጋጀው የ Social media Marketing ክላስ ምን ይመስላል ??? 🎯በመጀመሪያው ሳምንት The digital marketer mind set በሚል topic 👉የ Social media Marketing ምንነት 👉Ethiopia ውስጥ ያለው የ social media marketing የስራ ሁኔታ 👉Ethiopia ውስጥ ብዙ ተጠቃሚዎች ስላላቸው ሚዲያዎች 👉Marketing plan እንዴት ታዘጋጃላችሁ ስለሚለው እናያለን ። በመቀጠል 🎯በሁለተኛው ሳምንት Content creation በሚል topic 👉 በቀላሉ በስልካችን ብቻ በመጠቀም Video እና image edit የምናደርግባቸው ወይም Content generate የምናደርግባቸውን አማራጮች ተጠቅመን እንዴት የተዋጣለት Content ወይም Video and photo ሰርተን ሁሉም ሚዲያዎች ላይ እንዴት post እንደምናደርግ እናያለን 🎯በሶስተኛው ሳምንት ደግሞ የእያንዳንዱ ሶሻል ሚዲያዎች Algorithm ምን ይመስላል ? እንዴትስ አድርገን እንጠቀምባቸዋለን ? እንዴትስ ከተጠቃሚዎች ጋር መግባት አለብን ስለሚሉት እንማራለን ። 🎯በመቀጠል በመጨረሻው ሳምንት ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች ላይ እንዴት paid add እንዴት መስራት እንደምትችሉ አይተን በቀጥታ የመጨረሻ የመመረቂያ Projectኣችሁን እንዴት እንደምትሰሩ እና Certificateኣችሁን ተቀብላችሁ እንዴት Portfolio እንደምታዘጋጁ እናያለን እንዲሁም እንዴት ስራ Apply አድርጋችሁ የመጀመሪያ ስራችሁን ማግኘት እንደምትችሉ ጭምር እናያለን ።

የፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተግባራዊ በሆነ መንገድ የሚሰጠውን የ 1ወር Social Media Marketing ክላሳችን በመውሰድ እራሳቹን ከተማሪነት ወደ ብቁ ባለሙያነት ማሸጋገር ትችላላችሁ ። 📍ማሳሰቢያ በ zemen Academy ተምራችሁ ስለከፈላችሁ ብቻ Certificate ማግኘት አትችሉም ። ተምራችሁ ብቁ የሆነ የመመረቂያ ፕሮጀክታችሁን ካስገባችሁ ብቻ እንጅ ። Zemen Academy - Smart Skills for Financial Power. 📱Mobile Application Telegram Channel