fa
Feedback
Freshman Tricks

Freshman Tricks

رفتن به کانال در Telegram

نمایش بیشتر

📈 تحلیل کانال تلگرام Freshman Tricks

کانال Freshman Tricks (@freshman_tricks) در بخش زبانی امهری بازیگری فعال است. در حال حاضر جامعه شامل 33 932 مشترک است و جایگاه 5 655 را در دسته آموزش و رتبه 1 005 را در منطقه أثيوبيا دارد.

📊 شاخص‌های مخاطب و پویایی

از زمان ایجاد در невідомо، پروژه رشد سریعی داشته و 33 932 مشترک جذب کرده است.

بر اساس آخرین داده‌ها در تاریخ 07 ژوئیه, 2026، کانال فعالیت پایداری دارد. در ۳۰ روز گذشته تغییر اعضا برابر -98 و در ۲۴ ساعت گذشته برابر 595 بوده و همچنان دسترسی گسترده‌ای حفظ شده است.

  • وضعیت تأیید: تأیید نشده
  • نرخ تعامل (ER): میانگین تعامل مخاطب 28.79% است و در ۲۴ ساعت نخست پس از انتشار، محتوا معمولاً N/A% واکنش نسبت به کل مشترکان کسب می‌کند.
  • دسترسی پست‌ها: هر پست به طور میانگین 0 بازدید دریافت می‌کند. در اولین روز معمولاً 0 بازدید جمع‌آوری می‌شود.
  • واکنش‌ها و تعامل: مخاطبان به‌طور فعال حمایت می‌کنند؛ میانگین واکنش به هر پست 0 است.
  • علایق موضوعی: محتوا بر موضوعات کلیدی مانند examination, coc, ፊልድ, geography, ከዚህ تمرکز دارد.

📝 توضیح و سیاست محتوایی

توضیحی برای کانال ارائه نشده است.

به لطف به‌روزرسانی‌های پرتکرار (آخرین داده در تاریخ 08 ژوئیه, 2026)، کانال همواره به‌روز و دارای دسترسی بالاست. تحلیل‌ها نشان می‌دهد مخاطبان به‌طور فعال با محتوا تعامل دارند و آن را به نقطه اثرگذاری مهم در دسته آموزش تبدیل کرده‌اند.

33 932
مشترکین
+59524 ساعت
+6487 روز
-9830 روز
آرشیو پست ها

+5
📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!! 📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።       © Entrance Tricks JOIN US 👇🏿👇🏿        📚PLAY STORE📚        📚APP STORE📚

የበፊቱ app የነበራችሁ ያንን delete በማድረግ ይሄን አውርዱ 👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.freshmantricks.app

ለ Second semester final exam አፓችን በሚገርም መልኩ ስላስተካከልን ነባር ተማሪዎች በ መደወል ወይም በቴሌግራም ከእኛ ጋር በማውራት ክላሶቹን እንድታስከፍቱ እና ወደ አፕ እንድታዞሩ
ለ Second semester final exam አፓችን በሚገርም መልኩ ስላስተካከልን ነባር ተማሪዎች በ መደወል ወይም በቴሌግራም ከእኛ ጋር በማውራት ክላሶቹን እንድታስከፍቱ እና ወደ አፕ እንድታዞሩ እናሳስባለን ።

Application ኣችን በዚህ ሊንክ አውርዳችሁ ለ final ፈተና ዝግጅታችሁን ከእኛ ጋር ማድረግ ትችላላችሁ ።
+1
Application ኣችን በዚህ ሊንክ አውርዳችሁ ለ final ፈተና ዝግጅታችሁን ከእኛ ጋር ማድረግ ትችላላችሁ ።

Tentative Final Exam Schedule For 4th Year Regular Undergraduate Students 2025-2026 A.Y @AddisAbabaUniversity2018

📓English Skill 2 chapter 1 note 📮Active and Passive Voice 💾 251 K.B © Freshman Tricks.

በ2017 ዓ.ም Entrance እንዲሁም ሪሜዲያል ተፈትናችሁ በከፍተኛ ውጤት ያለፋችሁ እና ልምዳችሁን በዚህ አመት ኢንትራንስ ወይም ሪሜዲያል ለሚፈተኑት ተማሪዎች ተማሪ ፖድካስት ላይ በአካል ወይም በ
በ2017 ዓ.ም Entrance እንዲሁም ሪሜዲያል ተፈትናችሁ በከፍተኛ ውጤት ያለፋችሁ እና ልምዳችሁን በዚህ አመት ኢንትራንስ ወይም ሪሜዲያል ለሚፈተኑት ተማሪዎች ተማሪ ፖድካስት ላይ በአካል ወይም በzoom ማካፈል የምትፈልጉ ተማሪዎች መስፈርቱ ✍በ2017 ኢንትራንስን ወይም ሪሜዲያልን የተፈተናችሁ መሆን እና ከፍተኛ ውጤት ለኢንትራንስ ናቹራል ተፈታኞች ከ550 በላይ ለሶሻሎች ከ500 በላይ በተለይም single subject ኦች ላይ የተለየ performance ለምሳሌ 100 ማምጣት ወዘተ ። ✍ለሪሜዲያል ተማሪዎች ደግሞ ለናቹራል ከ450 በላይ ለሶሻሎች ከ350 በላይ በተጨማሪም single subject ኦች ላይ ✍ይህ ባይሆን እንኳ ተማሪዎች በአጭር ጊዜ ዝግጅት ወይም በ1 እና በ2 ወር ውስጥ ተዘጋጅተው ጥሩ ውጤት የሚሰሩበትን መንገድ አውቃለሁ ከራሴ ልምድ ማካፈል እፈልጋለሁ የሚል ተማሪ @brand_boostpro ላይ ይፃፉልን ። በአካል studio መጥቶ interview ለሚያደርግ 1000 ብር በzoom interview ለሚያደርግ ደግሞ 500 ብር እንሰጣለን ።

የ Freshman Application አከፋፈት እና ሙሉ የምዝገባ ሂደት ።

photo content

💠Freshman Tricks mobile app

ተቋርጦ የነበረው የ application አገልግሎት ስለተመለሰ አሁን ላይ ከቴሌግራም በተጨማሪ payment ወደ አፑም መላክ ትችላላችሁ ።

ለ app ተጠቃሚዎች ዛሬ የ Server ለውጥ በማድረግ ላይ ስላለን ። አፑ ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።ከነገ ጀምሮ ወደነበረበት ይመለሳል ።

በምርጫ ምክንያት ትምህርት ቀድሞ አይጠናቀቅም ከዚያ ይልቅ በመሀል የትንሽ ቀናቶች ፈቃድ ይሰጣል ። ይህ መረጃ የግቢ ተማሪዎችን የሚመለከት ሲሆን ሌሎች ደግሞ ባሉበት ቦታ የምርጫ ቀን ብቻ ትምህርት
በምርጫ ምክንያት ትምህርት ቀድሞ አይጠናቀቅም ከዚያ ይልቅ በመሀል የትንሽ ቀናቶች ፈቃድ ይሰጣል ። ይህ መረጃ የግቢ ተማሪዎችን የሚመለከት ሲሆን ሌሎች ደግሞ ባሉበት ቦታ የምርጫ ቀን ብቻ ትምህርት ዘግተው ይቀጥላሉ ። @Remedial_tricks

Freshman English skill 2, Chapter 1 active and passive voice👇👇 https://youtu.be/N0aN96WvFHU

COC በዚህ ሳምንት ያለባችሁ የፍሬሽ ተማሪዎች ኖቶች እና ማብራሪያ ቪዲዮችን ዛሬ ወደ አፑ እና ወደ ቴሌግራም እያስገባንላችሁ ስለሆነ ። እንድትጠቀሙባቸው ማማሳሰብ እንወዳለን ። ህግ + ጤና መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ። ለ COC ብቻ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ አርብ ድረስ 200 ብር የነበረው ምዝገባ በ 150 ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ። በአንፃሩ ለ Second semester freshman course እንዲሁም COC በጋራ 500 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ።

Law COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for law department entrance COC exam👇👇 https://youtu.be/dmDqsrs5UCQ

Health COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for medicine , pharmacy ,dental medicine and others 👇👇👇 https://youtu.be/CO3AGggOM4A

📜Logic Fallacy በአማርኛ የተብራራ ኖት @Freshman_tricks

Freshman History 2018 Final Examination Questions with Answers from chapter 1-5👇👇👇 https://youtu.be/-lZUHe6CjH8