Freshman Tricks
الذهاب إلى القناة على Telegram
إظهار المزيد
📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Freshman Tricks
تُعد قناة Freshman Tricks (@freshman_tricks) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 33 932 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 655 في فئة التعليم والمرتبة 1 005 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 33 932 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -98، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 595، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 28.79%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 0 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
- الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل examination, coc, ፊልድ, geography, ከዚህ.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
وصف القناة غير متوفر.
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 08 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التعليم.
33 932
المشتركون
+59524 ساعات
+6487 أيام
-9830 أيام
أرشيف المشاركات
33 932
📕English 👉 https://youtu.be/6t9OYg2YcP0
📕Math 👉 https://youtu.be/llJz6BFFyTM
📕SAT 👉 https://youtu.be/przFM31lA1M
📕Biology 👉 https://youtu.be/OKRH8wiDjZw
📕Physics 👉 https://youtu.be/_x9iDdMoNHU
📕Chemistry 👉 https://youtu.be/kAfON_yLcE4
33 932
📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!!
📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።
© Entrance Tricks
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
33 932
የበፊቱ app የነበራችሁ ያንን delete በማድረግ ይሄን አውርዱ 👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.freshmantricks.app
33 932
ለ Second semester final exam አፓችን በሚገርም መልኩ ስላስተካከልን ነባር ተማሪዎች በ መደወል ወይም በቴሌግራም ከእኛ ጋር በማውራት ክላሶቹን እንድታስከፍቱ እና ወደ አፕ እንድታዞሩ እናሳስባለን ።
33 932
Tentative Final Exam Schedule For 4th Year Regular Undergraduate Students 2025-2026 A.Y
@AddisAbabaUniversity2018
33 932
📓English Skill 2 chapter 1 note
📮Active and Passive Voice
💾 251 K.B
© Freshman Tricks.
33 932
በ2017 ዓ.ም Entrance እንዲሁም ሪሜዲያል ተፈትናችሁ በከፍተኛ ውጤት ያለፋችሁ እና ልምዳችሁን በዚህ አመት ኢንትራንስ ወይም ሪሜዲያል ለሚፈተኑት ተማሪዎች ተማሪ ፖድካስት ላይ በአካል ወይም በzoom ማካፈል የምትፈልጉ ተማሪዎች መስፈርቱ
✍በ2017 ኢንትራንስን ወይም ሪሜዲያልን የተፈተናችሁ መሆን እና ከፍተኛ ውጤት ለኢንትራንስ ናቹራል ተፈታኞች ከ550 በላይ ለሶሻሎች ከ500 በላይ በተለይም single subject ኦች ላይ የተለየ performance ለምሳሌ 100 ማምጣት ወዘተ ።
✍ለሪሜዲያል ተማሪዎች ደግሞ ለናቹራል ከ450 በላይ ለሶሻሎች ከ350 በላይ በተጨማሪም single subject ኦች ላይ
✍ይህ ባይሆን እንኳ ተማሪዎች በአጭር ጊዜ ዝግጅት ወይም በ1 እና በ2 ወር ውስጥ ተዘጋጅተው ጥሩ ውጤት የሚሰሩበትን መንገድ አውቃለሁ ከራሴ ልምድ ማካፈል እፈልጋለሁ የሚል ተማሪ @brand_boostpro ላይ ይፃፉልን ።
በአካል studio መጥቶ interview ለሚያደርግ 1000 ብር በzoom interview ለሚያደርግ ደግሞ 500 ብር እንሰጣለን ።
33 932
ተቋርጦ የነበረው የ application አገልግሎት ስለተመለሰ አሁን ላይ ከቴሌግራም በተጨማሪ payment ወደ አፑም መላክ ትችላላችሁ ።
33 932
ለ app ተጠቃሚዎች ዛሬ የ Server ለውጥ በማድረግ ላይ ስላለን ። አፑ ለጊዜው እየሰራ አይደለም ።ከነገ ጀምሮ ወደነበረበት ይመለሳል ።
33 932
በምርጫ ምክንያት ትምህርት ቀድሞ አይጠናቀቅም ከዚያ ይልቅ በመሀል የትንሽ ቀናቶች ፈቃድ ይሰጣል ። ይህ መረጃ የግቢ ተማሪዎችን የሚመለከት ሲሆን ሌሎች ደግሞ ባሉበት ቦታ የምርጫ ቀን ብቻ ትምህርት ዘግተው ይቀጥላሉ ።
@Remedial_tricks
33 932
COC በዚህ ሳምንት ያለባችሁ የፍሬሽ ተማሪዎች ኖቶች እና ማብራሪያ ቪዲዮችን ዛሬ ወደ አፑ እና ወደ ቴሌግራም እያስገባንላችሁ ስለሆነ ። እንድትጠቀሙባቸው ማማሳሰብ እንወዳለን ። ህግ + ጤና መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ። ለ COC ብቻ መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች እስከ አርብ ድረስ 200 ብር የነበረው ምዝገባ በ 150 ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ። በአንፃሩ ለ Second semester freshman course እንዲሁም COC በጋራ 500 ብር ብቻ መመዝገብ ትችላላችሁ ።
33 932
Law COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for law department entrance COC exam👇👇
https://youtu.be/dmDqsrs5UCQ
33 932
Health COC Exam ምን ይመስላል ። እንዴትስ መዘጋጀት አለባችሁ ?? for medicine , pharmacy ,dental medicine and others 👇👇👇
https://youtu.be/CO3AGggOM4A
33 932
Freshman History 2018 Final Examination Questions with Answers from chapter 1-5👇👇👇
https://youtu.be/-lZUHe6CjH8
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
