Zemen Academy
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Zemen Academy 的分析概览
频道 Zemen Academy (@zemenacademy) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 34 278 名订阅者,在 教育 类别中位列第 5 475,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 001 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 34 278 名订阅者。
根据 29 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -536,过去 24 小时变化为 -36,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 20.50%。内容发布后 24 小时内通常能获得 9.63% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 026 次浏览,首日通常累积 3 301 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 22。
- 主题关注点: 内容集中在 examination, coc, ፊልድ, geography, ከዚህ 等核心主题上。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Zemen Academy - Smart Skills for Financial Power !!!”
凭借高频更新(最新数据采集于 30 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。
34 278
订阅者
-3624 小时
-1337 天
-53630 天
帖子存档
34 252
አሸናፊዎች የ1 ወር የ Socila Media Marketing Course በነፃ መውሰድ እና መመረቂያ Project ከሰራችሁ Verified የሆና Certificate ማግኘት የምትችሉበት እክላስ ታገኛላችሁ ። አሸናፊዎች @ZemenAcademySupport ላይ አናግሩን ።
1. @meisterA1
2. @Melek737
3. @Sara_Tofa
4. @Yab_1921
5. @Samson_G
6. @eyucodeX
7. @Ermi_234
8. @Alsdfhkvcp5678
9. @FEYAMO
10. @Ermi_234
ከትምህርታችሁ ጎን ለጎን digital ክህሎቶችን የመማር እና ስራ የመስራት ፍላጎት ካችሁ አሁኑኑ የ Zemen Academy ን Application ከplay Store አውርዱ ። 👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethiozemenacademy.app
34 252
These are correct Answers we will post the winners username
🎯Question 1: Graphic Design
🎯Question 2: Programming / Software Development
🎯Question 3: Social Media Management
🎯Question 4: Freelancing
🎯Question 5: SEO (Search Engine Optimization)
🎯Question 6: 3D Animation / Motion Graphics
🎯Question 7: YouTube Automation
🎯Question 8: Prompt Engineering
🎯Question 9: Cybersecurity
🎯Question 10: Video Editing
34 252
🙋 Question 10
This practice takes raw recorded video clips, cuts out unwanted parts, adds background audio, and stitches everything together into a finished video. What is this skill?
34 252
🙋 Question 9
This discipline focuses on securing computer networks, blocking unauthorized access, and protecting sensitive data against online attacks and breaches. What field is this?
34 252
🙋 Question 8
This skill involves crafting precise text inputs, structured instructions, and parameters to guide AI models into generating accurate code, written content, or images. What skill is this?
34 252
🙋 Question 7
This business model involves operating a channel without showing your face by outsourcing or creating voiceovers, scripts, stock footage, and thumbnails to generate ad revenue. What practice is this?
34 252
🙋 question 6
This craft uses specialized 3D software to create digital objects, characters, and moving visual effects for games, commercials, or animated films. What skill is this?
34 252
🙋 Question 5
This activity optimizes site structure and text content so that search engines rank a website on their first page of results. What technique is this?
34 252
🙋 Question 4
This work style allows individuals to offer their technical skills on platforms like Upwork or Fiverr to complete independent projects for clients globally without a traditional office job. What is this called?
34 252
🙋 question 3
This activity involves creating daily post calendars, engaging with followers in comment sections, and keeping an audience active across popular social apps. What role is this?
34 252
🙋 question 2
This task involves writing instructions in languages like Python or JavaScript to build underlying software systems and logic. What is this practice?
34 252
🙋 Question 1
This discipline uses tools like Photoshop or Figma to combine typography, colors, and layout elements to create visual assets like logos and flyers. What is this skill?
34 252
+1
እዚህ ቻናል ላይ ዛሬ ውጤት ከመለቀቁ በፊት sharp 07:30 ላይ የሚያሸልም 1 Game አለን ። 10 ጥያቄዎች ይኖሩናል 10 ሩም ጥያቄዎች Ethiopia ውስጥ በዚህ ሰአት አዋጭ ስለሆኑ የዲጅታል ክህሎቶች ሲሆን እኛ የስራውን ልዩ መገለጫ ስንፅፍ እናንተ በኮሜንት የስራውን ስም ቀድማችሁ መናገር ነው ። ለ10 ቀድመው በትክክል ለመለሱ ተማሪዎች Zemen Academy ያዘጋጀውን የፊታችን ረቡዕ የሚጀምረውን Certificate ያለውን የ1 ወር Social Media Marketing Class በነፃ መቀላቀል ይችላሉ ። ነገር ግን በውድድሩ ለመሳተፍ 1 ተጨማሪ መስፈርት አለ የ Zemen Academy App ላይ በመግባት ከላይ እንደምታዩት የ Zemen Academy ን App ማውረድ እና Play store ላይ Open የሚለውን Screen Shot ጨምራችሁ መላክ አለባችሁ ።
❗️ማሳሰቢያ
🎯Edit የተደረገ መልስ ተቀባይነት የለውም ።
🎯Screenshot ኡን Attach ያላደረገ ሰው ቢመልስም አይሸነፍም ።
🎯መልሶችን እዚህ ቻናል ኮሜንት ላይ መላክ ትችላላችሁ ጥያቄው ሲለቀቅ ኮሜንቱ ይከፈታል ።👇👇👇
📱DOWNLOAD APP
34 252
ነገ የሚጀምረውን የ Social Media Marketing ክላሳችን በ Entrance Result መለቀቅ ምክንያት ወደ ረቡዕ ያስተላለፍነው ሲሆን adjust አድርገን Schedule እንለቃለን ።
34 252
+1
በየአመቱ በአለም አቀፍ ደረጃ ከdigital ዘርፉ ብቻ 24 trillion dollar፣ በአፍሪካ ደግሞ 180 billion dollar ይገኛል ተብሎ ይገመታል ።
በሀገራችንም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ይህ ዘርፍ እያደገ ይገኛል። ከዚህ መካከል በመንግስት የተጀመረው "Digital Ethiopia" የሚለው policy ይጠቀሳል።
በዛሬው video በሀገራችን ገንዘብ እየተሰራባቸው ያሉ እጅግ አዋጭ 10 የdigital እውቀቶችን እናቀርባለን ።
10. Social Media Management
10ኛ ላይ ያለው Social Media Management ነው።
Social Media Management ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በጣም ተፈላጊነት ያለው፣ አብዛኞቹ ድርጅቶች ወደ social media እየመጡ ያሉበት እና social mediaቸውን manage የሚያደርግላቸው ሰው የሚፈልጉበት ዘርፍ ነው። ይህ skill ለአንድ ድርጅት በቋሚነት ወይም freelancer በመሆን በአንድ ጊዜ 3 እና 4 ስራዎችን መስራት የሚያስችል ነው።
አንድ Social Media Manager ማወቅ ያለበት:
የplatforms አሰራር: በሀገራችን ውስጥ በደንብ audience ያላቸውን (Telegram፣ YouTube፣ TikTok፣ Instagram) አሰራርና algorithm ማወቅ።
የAudience ጥናት: የድርጅቱን target audience መለየትና የትኛው media ላይ እንደሚገኙ ማወቅ።
Content እና Customer Management: ስለ content creation እውቀት ማኖር፣ customerዎችን manage ማድረግ እና የድርጅቱን social media ማሳደግ።
አንድ ሰው Social Media Manager ሆኖ የሚሰራ ከሆነ በአንዴ ከ5 እስከ 6 ድርጅቶች ጋር መስራት ይቻላል።
9. Graphics Designing
9ኛ ላይ የተቀመጠው Graphics Designing ነው።
Graphics Designing ሰፊ concept ያለው ሲሆን፣ በቀላሉ ሲታይ images produce ማድረግ ነው። የአንድ ድርጅት ወይም የpersonal brand graphics designer ሲሆን posterዎችን እና thumbnailዎችን produce ማድረግ ይጠበቃል። ዋናው አላማ የcompanyውን branding (color፣ identity) በመጠበቅ attention መያዝ የሚችሉ messageዎችን ማስተላለፍ ነው።
ሁለት አይነት Image አይነቶች:
Vector Images: በAdobe Illustrator የሚሰሩ እና high quality የሆኑ imageዎች።
Raster Images: Photoshopን በመጠቀም የሚሰሩ imageዎች።
8. Video Editing
8ኛ ላይ ያለው Video Editing ነው።
በcameraman የተቀረጹ ወይም በAI generate የተደረጉ videoዎችን ለclientዎች በሚመጥን መልኩ edit አድርጎ ማቅረብ ነው። Editing በአሁኑ ሰአት በጣም ያደገ ሲሆን፣ አንድ editor በወር ውስጥ ከ10 ያላነሱ clientዎች ጋር መስራት ይችላል። Videoው ጥሩ ካልሆነ የሰዎች የማየት እድል ዝቅተኛ ስለሚሆን editing በጣም አስፈላጊ ነው።
የስራ tools:
በስልክ ለመስራት: CapCut, InShot, KineMaster
በኮምፒውተር (PC) ለመስራት: Adobe Premiere Pro
ተጨማሪ value: Editor ከሚሆን cameramanነትን ጨምሮ ቢኖር፣ ራሱ ቀርጾ ራሱ edit ቢያደርገውና thumbnailዎችን መስራት ቢችል በድርጅቶች ዘንድ የበለጠ ተፈላጊ ይሆናል።
7. Content Creation
7ኛ ላይ ያለው Content Creation ነው።
Internet ላይ በ text፣ በ image ወይም በ video የሚቀርቡ ነገሮች በሙሉ content ይባላሉ። እነዚህን የሚሰራው ሰው Content Creator (YouTuber፣ TikToker) ይባላል።
Content Creator መሆን ማለት social mediaን አጥንቶ፣ ያለውን skill ወይም interest (ለምሳሌ የስፖርት ዜና) በYouTube እና በTikTok ማቅረብ ነው።
6. Digital Marketing
6ኛ ላይ ያለው Digital Marketing ነው።
Digital Marketing ሁለት termዎችን የያዘ ነው፡ Digital (የinternet አለም) እና Marketing። የmodern marketing ብያኔ ስለ መሸጥ ብቻ ሳይሆን፣ ከሽያጭ በላይ audienceን መያዝ እና የcustomerን satisfaction በጠበቀ መልኩ ጥሩ transaction ማድረግ ነው።
በውስጡ የሚያካትታቸው:
Social Media Marketing: ከDigital Marketing አንዷ አካል።
SEO (Search Engine Optimization): አንድ product ወይም service በinternet search ሲደረግ ቀድሞ እንዲመጣ ማድረግ።
ክፍል 2 ይቀጥላል ...
34 252
+2
Zemen Academy ያዘጋጀው የ Social media Marketing ክላስ ምን ይመስላል ???
🎯በመጀመሪያው ሳምንት The digital marketer mind set በሚል topic
👉የ Social media Marketing ምንነት
👉Ethiopia ውስጥ ያለው የ social media marketing የስራ ሁኔታ
👉Ethiopia ውስጥ ብዙ ተጠቃሚዎች ስላላቸው ሚዲያዎች
👉Marketing plan እንዴት ታዘጋጃላችሁ ስለሚለው እናያለን ። በመቀጠል
🎯በሁለተኛው ሳምንት Content creation በሚል topic
👉 በቀላሉ በስልካችን ብቻ በመጠቀም Video እና image edit የምናደርግባቸው ወይም Content generate የምናደርግባቸውን አማራጮች ተጠቅመን እንዴት የተዋጣለት Content ወይም Video and photo ሰርተን ሁሉም ሚዲያዎች ላይ እንዴት post እንደምናደርግ እናያለን
🎯በሶስተኛው ሳምንት ደግሞ የእያንዳንዱ ሶሻል ሚዲያዎች Algorithm ምን ይመስላል ? እንዴትስ አድርገን እንጠቀምባቸዋለን ? እንዴትስ ከተጠቃሚዎች ጋር መግባት አለብን ስለሚሉት እንማራለን ።
🎯በመቀጠል በመጨረሻው ሳምንት ሁሉም ሶሻል ሚዲያዎች ላይ እንዴት paid add እንዴት መስራት እንደምትችሉ አይተን በቀጥታ የመጨረሻ የመመረቂያ Projectኣችሁን እንዴት እንደምትሰሩ እና Certificateኣችሁን ተቀብላችሁ እንዴት Portfolio እንደምታዘጋጁ እናያለን እንዲሁም እንዴት ስራ Apply አድርጋችሁ የመጀመሪያ ስራችሁን ማግኘት እንደምትችሉ ጭምር እናያለን ።
34 252
የፊታችን ሰኞ ጀምሮ ተግባራዊ በሆነ መንገድ የሚሰጠውን የ 1ወር Social Media Marketing ክላሳችን በመውሰድ እራሳቹን ከተማሪነት ወደ ብቁ ባለሙያነት ማሸጋገር ትችላላችሁ ።
📍ማሳሰቢያ
በ zemen Academy ተምራችሁ ስለከፈላችሁ ብቻ Certificate ማግኘት አትችሉም ። ተምራችሁ ብቁ የሆነ የመመረቂያ ፕሮጀክታችሁን ካስገባችሁ ብቻ እንጅ ።
Zemen Academy - Smart Skills for Financial Power.
📱Mobile Application
⭐ Telegram Channel
