ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 551
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
+330 дней
Архив постов
Repost from N/a
🤩ቁርኣን የማን ንግግር ነው ⚡️
🤩ቁርኣን የማን ንግግር ነው ⚡️

🧷ቁልቁለት ነዉ ብለክ ሰውን አታሳደው ተናዶ ከዞረ ዳገቱ ላንተ ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ቁልቁለት ነዉ ብለክ ሰውን አታሳደው ተናዶ ከዞረ ዳገቱ ላንተ ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ከባድ ውሳኔ ማለት አእምሮህና ልብህ ተወዛግበውበት በድርቀታቸው መሃል አንተ የምትጠፋበት ውሳኔ ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷ከባድ ውሳኔ ማለት አእምሮህና ልብህ ተወዛግበውበት በድርቀታቸው መሃል አንተ የምትጠፋበት ውሳኔ ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ትዳር በሃብት ብዛት የማትወሠን በመልክ ማማር የማትመካ ድንቅ የህይወት መንገድ ናት...¿
🧷ትዳር በሃብት ብዛት የማትወሠን በመልክ ማማር የማትመካ ድንቅ የህይወት መንገድ ናት...¿

-             ውዷ እህቴ 🧷ደስታሽን ለማደብዘዝ ከሚጥሩ ሰዎች ራስሽን አርቂ..¿ https://t.me/https_Aselefya

- ውዷ እህቴ 🧷ደስታሽን ለማደብዘዝ ከሚጥሩ ሰዎች ራስሽን አርቂ... https://t.me/https_Aselefya

إنا لله وإنا إليه راجعون توفي قبل قليل شيخنا الإمام المجاهد ربيع بن هادي رحمه الله وغفر له وأسكنه فسيح جناته الفردوس الأعلى وجزاه عنا وعن أهل الإسلام خير الجزاء وأعظمه وأطيبه وأوفاه اعظم الله اجركم يا أهل السنة

🧷 የምንወዳቸው ሰዎች ሲያጠፉ ዝም ማለት ለእነሱ የተለየ ፍቅር ሲሆን ለእኛ ደግሞ የተለየ ህመም ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷 የምንወዳቸው ሰዎች ሲያጠፉ ዝም ማለት ለእነሱ የተለየ ፍቅር     ሲሆን ለእኛ ደግሞ የተለየ ህመም ነው...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،، ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው...¿ https://t.me/https_Aselefya
🧷እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،، ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ጥበበኛው ሉቅማን እንዲህ ይላል ልጄ ሆይ! እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃልና, እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃልና... ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ ለተውበት ነገ ዛሬ አትበል ሞት አ
+1
🧷ጥበበኛው ሉቅማን እንዲህ ይላል
ልጄ ሆይ! እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃልና, እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃልና... ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ ለተውበት ነገ ዛሬ አትበል ሞት አዘናግቶ ይወስድሃልና፡ ከጅላጅል አትጎዳኝ አይረቤ ንግግሩንም አትከታተል:- ከብልህ ሰዎችንም ፀብ አትፍጠር ካንተ ከሸሹ ከእውቀታቸው ተጠቃሚ አትሆንምና...¿ أقوال لقمان الحكيم https://t.me/https_Aselefya

🧷خَيْرُ اَلدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ فِي خَمْسِ خِصَالٍ : غِنَى النَّفْسِ . . وَكَفُّ الْأَذَى . . وَكَسْبُ الْحَلَالِ وَلِبَاسُ
🧷خَيْرُ اَلدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ فِي خَمْسِ خِصَالٍ : غِنَى النَّفْسِ . . وَكَفُّ الْأَذَى . . وَكَسْبُ الْحَلَالِ وَلِبَاسُ اَلتَّقْوَى . . وَالثِّقَةِ بِاَللَّهِ تَعَالَى عَلَى كُلِّ حَالٍ . . 📓الْإِمَامُ الشَّافِعِيُّ رَحِمَهُ اللَّهُ/بُسْتَانُ الْعَارِفِينَ ( ص١٥٩ )

ለአንተ የሚጨነቅልህን ሰዉ በጭራሽ ችላ አትበል ምክንያቱም¡ ከእለታት በአንዱ ቀን ራሥህነ ድንጋይን በመሠብሠብ ቢዚ ሆነህ አልማዝን የከሰርክ ሆነህ ታገኘዋለህ...¿ ~
ለአንተ የሚጨነቅልህን ሰዉ በጭራሽ ችላ አትበል ምክንያቱም¡ ከእለታት በአንዱ ቀን ራሥህነ ድንጋይን በመሠብሠብ ቢዚ ሆነህ  አልማዝን የከሰርክ ሆነህ ታገኘዋለህ...¿ ~

🧷 قَـال الشَـيخ عَـبد الرزَاق البَـدر حـفظه اللّٰـه ሸይኽ አብድ ረዛቅ አል_በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንድህ ይላሉ وَمـن صفَاتِ الزَّوجة الصَالِحَة
🧷 قَـال الشَـيخ عَـبد الرزَاق البَـدر حـفظه اللّٰـه ሸይኽ አብድ ረዛቅ አል_በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንድህ ይላሉ وَمـن صفَاتِ الزَّوجة الصَالِحَة احـترَام الزوج، وَمعـرفة قـدره، وَحَـقه አንድ ሚስት ባሏን ማክበሯ_ሀቁን እና ደረጃውን ማወቋ ከመልካም ሚስት መገለጫወች ናቸው [ صفَات الزوجَـة الصَـالِحة || صَـ ٣٩ ] https://t.me/https_Aselefya

🧷እነዛ ትናት የሞቱት ለዛሬ ጧት እቅድ ነበራቸው እነዛ ጠዋት የሞቱትም ዴግሞ ለማታ እቅድ ነበራቸው ሰለመኖርህ እርግጠኛ አትሁን ከዓይን እርግብግቢት ቅፅበት ሁሉም ነገር ሊቀየር ይችላል..¿ ያረብ
🧷እነዛ ትናት የሞቱት ለዛሬ ጧት እቅድ ነበራቸው እነዛ ጠዋት የሞቱትም ዴግሞ ለማታ እቅድ ነበራቸው ሰለመኖርህ እርግጠኛ አትሁን ከዓይን እርግብግቢት ቅፅበት ሁሉም ነገር ሊቀየር ይችላል..¿ ያረብ ኻቲማቺንን አሳምርልን https://t.me/https_Aselefya

ከአላህ የምትፈልገውን ነገር ለሰዎች አድርገው ارحموا من في الأرض يرحمكم من في السماء ለሰዎች እንደምትሆነው አላህ ይሆንልሀል ለሰዎች ካዘንክ አላህ ያዝንልሀል ሰዎችን ካገዝክ አ
ከአላህ የምትፈልገውን ነገር ለሰዎች አድርገው ارحموا من في الأرض يرحمكم من في السماء ለሰዎች እንደምትሆነው አላህ ይሆንልሀል ለሰዎች ካዘንክ አላህ ያዝንልሀል ሰዎችን ካገዝክ አላህ ያግዘሀል من كان في عون أخيه كان الله في عونه ጥሩ ሰው ለመሆንህ መስካሪዎችህ ቤተሰቦችህና ጎረቤቶችህ ናቸው فإذا بكى عليك الجار فما هو إلا لحسن الجوار ጎረቤትህ ካለቀሰልህ መልካም ጎረቤት እንደነበርክ ማስረጃ ነው ይላሉ ቂመኛ በቀለኛ መሆን የለብህም ላጠፉብህ ሰዎች የምትሰጣቸው ምላሽ ለጥፋታቸው ተመጣጣኝ ሳይሆን አንተ ከአርሀሙ አራሂሚን የምትጠብቀውን አይነት ምላሽ ይሁን...¿ ~

' ያ ዓዚዘቲ ሂጂ ሲሉሽ የምትሄጂ ነይ ሲሉሽ የምትመጪ ሴት አትሁኚ ለሁሉም ነገር ምክንያት ይኑርሽ...¿ https://t.me/https_Aselefya
' ያ ዓዚዘቲ ሂጂ ሲሉሽ የምትሄጂ ነይ  ሲሉሽ የምትመጪ ሴት አትሁኚ ለሁሉም ነገር ምክንያት ይኑርሽ...¿ https://t.me/https_Aselefya

🧷ህመም የደካማነት መገለጫ አይደለም ጠንካራ ሰዉ እንኳኮ ሁሌ ጠንካራ በመሆኑ ይታመማል¡ ፈአብሽሩ ቋሚ ህመም የለም ትድናላቹህ..¿
🧷ህመም የደካማነት መገለጫ አይደለም ጠንካራ ሰዉ እንኳኮ ሁሌ ጠንካራ በመሆኑ ይታመማል¡ ፈአብሽሩ ቋሚ ህመም የለም ትድናላቹህ..¿

🧷ህመም የደካማነት መገለጫ አይደለም ጠንካራ ሰዉ እንኳኮ ሁሌ ጠንካራ በመሆኑ ይታመማል¡ ፈአብሽሩ ቋሚ ህመም የለም ትድናላቹህ..¿

🧷لقد اخطأنا في حق أنفسنا حين ظننا ان كل القلوب تشبه قلوبنا.. https://t.me/https_Aselefya
🧷لقد اخطأنا في حق أنفسنا حين ظننا ان كل القلوب تشبه قلوبنا.. https://t.me/https_Aselefya