قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
رفتن به کانال در Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
نمایش بیشتر1 551
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-67 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
Repost from كُنَّاشَةُ أَبِي عِمْرَان (Abu imran)
ዛሬ ምሽት በተወዳጁ ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር የቴሌግራም ቻናል ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም ይኖራል። ስለሆነም እኛም ከኸይሩ ተካፋይ እንሁን። ሌሎችንም ማስታወቂያውን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ሸር በማድረግ እንጋብዛቸው። t.me/IbnuMunewor
የኔ ውድ እህት
ሬሳ ላይ የሚሰገድ ሰላት
ሩኩዕ የለውምና መሄድ ለፈለገ ሁሉ
አታጎንብሽ...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷
ከባድ ውሳኔ ማለት
አእምሮህና ልብህ ተወዛግበውበት
በድርቀታቸው መሃል አንተ የምትጠፋበት ውሳኔ ነው...¿
https://t.me/https_AselefyaRepost from قناة الشيخ د. إبراهيم المحيميد
إنا لله وإنا إليه راجعون
توفي قبل قليل شيخنا الإمام المجاهد ربيع بن هادي رحمه الله وغفر له وأسكنه فسيح جناته الفردوس الأعلى وجزاه عنا وعن أهل الإسلام خير الجزاء وأعظمه وأطيبه وأوفاه
اعظم الله اجركم يا أهل السنة
🧷 የምንወዳቸው ሰዎች ሲያጠፉ
ዝም ማለት ለእነሱ የተለየ ፍቅር ሲሆን ለእኛ ደግሞ የተለየ ህመም ነው...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷
እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች
ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን
ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،،
ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው...¿
https://t.me/https_Aselefya+1
🧷ጥበበኛው ሉቅማን እንዲህ ይላል
ልጄ ሆይ! እጅጉን ጣፋጭ አትሁን ሰዎች ይበሉሃልና, እጅግም መራራ አትሁን አንቅረው ይተፉሃልና...
ሌት እንደ ዶሮ ንቃት ይኑርህ ለተውበት ነገ ዛሬ አትበል ሞት አዘናግቶ ይወስድሃልና፡
ከጅላጅል አትጎዳኝ አይረቤ ንግግሩንም አትከታተል:-
ከብልህ ሰዎችንም ፀብ አትፍጠር ካንተ ከሸሹ ከእውቀታቸው ተጠቃሚ አትሆንምና...¿
أقوال لقمان الحكيم
https://t.me/https_Aselefya🧷خَيْرُ اَلدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ فِي خَمْسِ خِصَالٍ :
غِنَى النَّفْسِ . . وَكَفُّ الْأَذَى . . وَكَسْبُ الْحَلَالِ
وَلِبَاسُ اَلتَّقْوَى . . وَالثِّقَةِ بِاَللَّهِ تَعَالَى عَلَى كُلِّ حَالٍ . .
📓الْإِمَامُ الشَّافِعِيُّ رَحِمَهُ اللَّهُ/بُسْتَانُ الْعَارِفِينَ ( ص١٥٩ )
ለአንተ የሚጨነቅልህን ሰዉ በጭራሽ ችላ አትበል
ምክንያቱም¡
ከእለታት በአንዱ ቀን ራሥህነ ድንጋይን በመሠብሠብ ቢዚ ሆነህ አልማዝን የከሰርክ ሆነህ ታገኘዋለህ...¿
~🧷 قَـال الشَـيخ عَـبد الرزَاق البَـدر حـفظه اللّٰـه
ሸይኽ አብድ ረዛቅ አል_በድር አላህ ይጠብቃቸውና እንድህ ይላሉ
وَمـن صفَاتِ الزَّوجة الصَالِحَة احـترَام الزوج، وَمعـرفة قـدره، وَحَـقه
አንድ ሚስት ባሏን ማክበሯ_ሀቁን እና ደረጃውን ማወቋ ከመልካም ሚስት መገለጫወች ናቸው
[ صفَات الزوجَـة الصَـالِحة || صَـ ٣٩ ]
https://t.me/https_Aselefya
🧷እነዛ ትናት የሞቱት ለዛሬ ጧት እቅድ ነበራቸው እነዛ ጠዋት የሞቱትም ዴግሞ ለማታ እቅድ ነበራቸው ሰለመኖርህ እርግጠኛ አትሁን ከዓይን እርግብግቢት ቅፅበት ሁሉም ነገር ሊቀየር ይችላል..¿
ያረብ ኻቲማቺንን አሳምርልን
https://t.me/https_Aselefya
ከአላህ የምትፈልገውን ነገር ለሰዎች አድርገው
ارحموا من في الأرض يرحمكم من في السماء
ለሰዎች እንደምትሆነው አላህ ይሆንልሀል
ለሰዎች ካዘንክ አላህ ያዝንልሀል
ሰዎችን ካገዝክ አላህ ያግዘሀል
من كان في عون أخيه كان الله في عونه
ጥሩ ሰው ለመሆንህ መስካሪዎችህ ቤተሰቦችህና ጎረቤቶችህ ናቸው
فإذا بكى عليك الجار فما هو إلا لحسن الجوار
ጎረቤትህ ካለቀሰልህ መልካም ጎረቤት እንደነበርክ ማስረጃ ነው ይላሉ
ቂመኛ በቀለኛ መሆን የለብህም
ላጠፉብህ ሰዎች የምትሰጣቸው ምላሽ
ለጥፋታቸው ተመጣጣኝ ሳይሆን
አንተ ከአርሀሙ አራሂሚን የምትጠብቀውን አይነት ምላሽ ይሁን...¿
~
' ያ ዓዚዘቲ
ሂጂ ሲሉሽ የምትሄጂ ነይ ሲሉሽ የምትመጪ ሴት አትሁኚ ለሁሉም ነገር ምክንያት ይኑርሽ...¿
https://t.me/https_Aselefya