መንሀጁ ሰለፍያ የሡኒዮች ቻናል📚
መንሀጅ ሰለፍያ የልባሞች መንገድ ናት ይህቻናል በአላሁ ሱብሀነሁ ተአላ ፍቃድ የሡና ኡዝታዞች ሙሀዴራ እና የተለያዩ የሠለፍያ ዳአዋወች ይለቀቅበታል https://t.me/MenHaju_aslfya https://t.me/MenHaju_aslfya
Больше1 042
Подписчики
+224 часа
+697 дней
+13930 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
Repost from قناة دروس فضيلة الشيخ محمد زين بن آدم الحبشي - Sheikh Muhammed Zain Adam - ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
Фото недоступноПоказать в Telegram
📢 አስደሳች ዜና ለተፍሲር እውቀት ፈላጊዎች!
📖 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ
🗓 ደርሱ ሚጀመረው :- የፊታችን ሰኞ ዙልሒጃህ 18,1445 ሂጅሪ (ሰኔ 17,2016 E.C)
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam
👍 1
ሸይኽ_አማን_አልጃሚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«የእውቀት ባለቤቶች እንደሚሉት ከከራማ አይነቶች መካከል ትልቁና ምርጡ ከራማ የሚባለው ባሪያው በዲን ላይ ቀጥ ማለቱ (ኢስቲቃማ) ነው።»
📚 ۞ شرح قرة عيـون الموحدين【20】۞
▪️ዓቲካ ቢንት ዘይድ ረዲየላሁ ዐንሁ▫️
🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
"የሸሒዶች ሚስት"
ክፍል 1
🌺 ይህቺ በታላቅ የሸሂዶች ቂሳ ታሪክ ውስጥ የገባች ሴት ስሟ ዓቲካ ቢንት ዘይድ ስትባል ቅፅል ስሟ የሸሂዶች ሚስት በመባል ትታወቃለች። አባቷ ዘይድ የኢስላም ጥሪ ከመደረጉ በፊት የሞተ ቢሆንም ነቢያችን ﷺ ያማረ ልብሱን ጀነት ውስጥ ሲጉትት እንዳዩት ተናግረዋል፤ወንድሟ ሰዒድ ደግሞ የኡመር ኢብኑል ኸጣብ (ረ.ዐ) አህትን ፋጡማን ያገባ ነወ።
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
🌺 በቁንጅናዋ መካ ውስጥ የሚወዳደራት አልነበረም። በወጣትነቷ ቤተሰቧን ያሰለቸው እሷን ሊጠይቅ የቤቱን ደጅ የሚጠኑት የሰዎች ብዛት ነው፤የቁንጅናዋ ሲገርም በተጨማሪም የቋንቋ ቅልጥፍናዋ፣የምትገጥመው ግጥም ማንም ሴት አትሞክራትም ነበር።
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
🌺 አህላቋን እንደተምሳሌት አድርገው ቁረይሾች ሴቶች ልጆቻቸውን የሚመክሩበት ስነ-ምግባር ነበራት፤ቆንጆ ናት ያገባት ሁሉ ሸሂድ ነው ❗️ አቤት ዓቲካ
من اراد الشهادة فليتزوجها
ሸሂድ ሁኖ መሞት የፈለገ አቲካን ያግባ
(ታላቁ ሰሀቢይ አብደላህ ኢብን ኡመር ) የተባለላት ምርጧ ሴት.......አዎ ባል ባገባች ቁጥር ባሏ በምንም መንገድ አይሞትም በአላህ መንገድ ላይ ሸሒድ ሁኖ እንጂ ።
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
ሁሉን ወንዶች አሸንፎ እድሉን ያገኘው
🌺 የመጀመሪያ ባሏ ማን ነበር ዐበዲሏህ ቢን ዑመር
ይቀጥላል .....
✍እማ የኔ ንግስት
እማ የኔ ንግስት የኔ መስታወቴ
ኑሪልኝ እማዬ ነሽና ብርታቴ
እማ የኔ ህይወት መፅናኛ ጉልበቴ
ኑሪ ተደስተሽ እንድያምር ህይወቴ
✍እማምዬ የኔ ስስት
እማምዬ የኔ ተስፋ የኔ ብርታት
እማ ኑሪ እንድትሰምር የኔ ሃያት
እኔም በአንቺ እንድደሰት
እድሜሽ ይርዘም እማምዬ የኔ ስስት
👍 13
🚫እያለቀሱ መስረቅ
❌ጠለብ ቤት ነኝ ብር ላኩልኝ
እያሉ ከዛም የውሸት ደረሰኝ
እየላኩ እየበሉ ነው
❌ፕሮፍይላቸውን ቁርአን ሀዲስ እያደረጉ
❌መሀላቸው ወሏሂ ወቢላሂ እያሉ
❌መስመሬ አይሰራም በዚህ አውሪኝ
እያሉ ስንቱን በሉት አስለቀሱት
#መቸ ነው የምትነቁት#
(እንልፍ ይብቃቹህ⁉️
ቻናል
https://t.me/tgewid
https://t.me/tgewid
record.ogg8.87 MB
👍 7
ለቢስሚላህ ያህል የተቀነጨበ
ለዚህ በውስጡ ብዙ ነገር አቅፎ ለያዘ መስጂድ አሻራችሁን ማሳረፍ የምፈልጉ ይቀላቀሉ
➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/Ahlu_Tewhid_Mesjid
አህሉ-አል-ተውሂድ(ሀርቡ) መስጅድ ግንባታ ግሩፕ(❸ተኛ ዙር)
ውድ የግሩፓችን አባላቶች ይህ ግሩፕ 🏞በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ሀርቡ ከተማ #ሰለፍዮች ማስተባበር የተመሰረተ ነው ።
Repost from አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
በ አሕሉተውሒድ መስጂድ የሚሰጡ ደርሶች
ከመግሪብ እስከ ዒሻ
1/አል አጅዊበቱል ሙፊደህ
2/ተጅሪዱል ቡኻሪ
ከፈጅር ቡሃላ
3/መንሀጁ_ሳሊኪን
ውሎ ቀን
4/ኹዝ ዐቂደተክ
5/ኡሡሉሰላሳ
6/ኪታቡ_ተውሒድ
7/አርበዑነ_ነወዊየህ
8/ቡሉግ
ከ ዐስር ቡሃላ
9/ዒሽሩነ ነሲሐህ
10/ሪያድ
ይህ በኔ በ ደካማው በ አቡ ሙአዝ ሚሰጠው ብቻ ነው በሌሎች ወንድሞች ሚሰጠውን አፅንቼ እመለሳለሁ
መስጂዷ ቆርቆር በቆርቆሮ ናት ግን ቡዙ ሸሪዓዊ ትምህርቶች ይሰጡባታል የቁርአኑንማ አታውሩት
t.me/abumuazhusenedris
አቡ ሙዓዝ (ሐሰን ኢድሪስ)
ወደ ቻናሉ⬇ መግባት⬇ ከፈለጉ http:
https://t.me/abumuazhusenedrisአሰተያየትና⬇ጥያቄዎች ⬇ካለዎት
https://t.me/abumuazhusen_botይጠቀሙበት!!!