قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Открыть в Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Больше1 551
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
+330 дней
Архив постов
🧷
ቅርብ ለመሆን በምንሞክርበት ጊዜ ትንሽ ዋጋ ያለው (ርካሽ)እንሆናለን...¿
https://t.me/https_Aselefya+1
🧷በወዳጅህ ላይ ብልጥ አትሁን ያመነህን ሰው አትክዳ
የልቤ ያለህን ሰው አትጉዳ መልካም ለሚያስብልህ ሰው ክፋትን አታስብ
ፈጣሪ መሀሪ እንደሆነ የበቀል አምላክም ነውና ይበቀልሀል
ፈራጅ ፈጣሪ ነውና ገዥም እርሱ ነውና እንደክፋትህ መጠን ይሰጥሀል..¿
https://t.me/https_Aselefya
ኡኽቲ ያ ዓዚዘቲ
🧷، ቢገባሽ ،
ሰብረው ነዉ
ያጠነከሩሽ
ቢጥሉሽ ነዉ
መቆምን ያስተማሩሽ
ትተውሽ ነው
ለብቻ መቆምን ያሳወቁሽ
ንቀውሽ ነዉ
ዋጋሽን ያስገነዘቡሽ...¿
https://t.me/https_AselefyaRepost from Abu_Oubeida~channel
መልካም ዜና ለእውቀት ፈላጊዊች፦
በመርከዝ ኢብኑ አብ'ባስ ደርሶች የተጀመሩ መሆናቸውን ሳበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው።በመሆኑም ከጥዋት ከ12:00_1:30 ባለው በኡስታዝ ኸድር የተጀመሩ ኪታቦች፡1,አዳቡ ጣሊበል ኢልም
2,ተብሲሩል ኸለፍ፡(ሁለቱም ኮፒ የሚደረጉ ናቸው)
ከስአት ከአሱር በኋላ 10፡45_12፡20 ድረስ
1,መትን አጅሩምያ
2,ሸርሑ ሉምአቱል ኢእቲቃድ(ኢብኑ ኡሰይሚን)
*በሸይኽ አወል የተጀመሩ ደርሶች ረፋድ 2:30_5:30 ድረስ
1,አርበኡነ ነወውያ
2,ሪያዱ ሷሊሒን
3,በይቁኒያ
መርከዝ ኢብኑ አብባስ ኬሚሴ
🍂..የኔ...ውድ...እህት...የሆነ...ቀን..🍂
🧷የሆነ ቀን ለህመምሽ መድሃኒት መፈለግሽን ታቆሚያለሽ
ተሽሎሺ ሳይሆን ህመሙን ለምደሽው
ደስተኛ ሁነሽ ሳይሆን
በሰባራ ልብ እንደት እንደሚኖር ህይወት አስተምራሽ
የምታይው ሰው ሁሉ ህመም ሳይኖርበት ቀርቶ አይደለም የሚስቀው ትወና ስለሚቺል እንጂ..¡
ስለዚ ዓዚዘቲ ህመምሽን ተቋቁመሽ እንድትኖሪ ላደረገሽ ጌታሽ አመስጋኝ ሁኚ...¿
https://t.me/https_Aselefya🧷أجمل ما يقال في الحب
ስለ ፍቅር ከተባለው ምርጥ ነገር
ربي هناك فتاة سرقتني
ጌታዬ.. የሰረቀችኝ ልጅ አለች
أنت من خلقتها و خلقتني
እኔንም እሷንም የፈጠርከን አንተው ነህ
وأنت من أبدع بها وهي سحرتني
አንተው ነህ ያሳመርካት.. እናም አስደነቀችኝ
لا تجعلها من نصيب غيري
የሌላ ሰው አታድርጋት
اريدها في الدنيا
ዱንያ ላይ እፈልጋታለው
واجعلها في الجنة حور عيني
ጀነትም ላይ የ አይኔ ማረፍያ አድርጋት
ምንኛ ያማረ ንግግርነው
እስኪ ይልመድባችሁ መቸስ ትዝም አይላችሁ..¿
منقل
+1
🧷
ከሌሎች የተሻለ ለመሆን አትሞክር/ሪ
ካለፈው ማንነትህ/ሽ የተሻለ ለመሆን ታገል/ይ
አእምሮ በሌሎች ቢዚ ሲሆን ያንሳል
በራሱ ቢዚ ሲሆን ግን ያድጋል...¿
https://t.me/https_Aselefya، የኔ ውድ እህት ،
🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡
ይልቅ ሁሌም
ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የሚመኟት...¿
https://t.me/https_Aselefya
، የኔ ውድ እህት ،
🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡
ይልቅ ሁሌም
ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት የንደሚመኟት...¿
https://t.me/https_Aselefya
، የኔ ውድ እህት ،
🧷ልብሽን እንደ መሬት አታድርጊያት ሁሉም ሰው የሚመላለስባት....¡
ይልቅ ሁሌም
ልብሽን ልክ እንዴ ጨረቃ🌙 አድርጊያት ሁሉም ሰው ወደ እሷ ለመድረስና እሷን ለማግኘት እንደሚመኟት...¿
https://t.me/https_Aselefya
🧷إن الله محيطٌ بأمرك يُدبّر أمرك.
"فما ظنكم برب العالمين"، ظني فيك يارب جميل، فأعطني من فيض خيرك، واغفر لي ذنوبًا أنت بها أعلم...!
🍂
🧷لا تغرك المظاهر ، فالجمال أحيانا يكمُن في الداخل:
وَقَـالَ ﷺ :
{ إِنَّ اللَّهَ لا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَلَا إِلَى أَمْوَالِكُمْ وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ }
https://t.me/https_Aselefya
+1
🧷لا تغرك المظاهر ، فالجمال أحيانا يكمُن في الداخل:
وَقَـالَ ﷺ :
{ إِنَّ اللَّهَ لا يَنْظُرُ إِلَى صُوَرِكُمْ وَلَا إِلَى أَمْوَالِكُمْ وَلَكِنْ يَنْظُرُ إِلَى قُلُوبِكُمْ وَأَعْمَالِكُمْ }
https://t.me/https_Aselefya
🧷ብዙ ሁኔታወችን ስቀሽ ታልፊያለሽ
አንዳንዱን ግን ንቀሺ ስቀሽ ታልፊያለሽ
ሁሉም ግን የሰራውን ያጭዳል...¿
https://t.me/https_Aselefya
=ሁሉም ነገር አላፊ ነው ግን አይረሳም
የትላንትና ማንነታችን ከለለ ዛሬ ላይ ምንም ነን
ካለፈ ህይወታችንጋ ሠላም ፈጥረን ተምረንበት ለማለፍ መሞከር እንጅ ለመርሳት በመታገል ውስጥ እያስታወሡ ሁል ጊዜ ህመምተኛ መሆን ራስን ይጎዳል
ራሳችንን የመጎዳ መብት የለንም ሀቋን እንጠብቅላት
~ከሠዎችጋ አልግባባ ብንል ብቻችንን ገለል እንላለን
ከራሳችንጋ ከተጣላንስ?
እህቴዋ ምንም ያክል ስህተት ላይ ብትወድቂ ራስሽን በመውቀስ አትግደያት
ታረቂያትና ወደተሻለ ነገር ጉዞሽን ጀምሪ ያለፈ ስህተትን ተማሪበት
~ከሠዎችጋ አልግባባ ብንል ብቻችንን ገለል እንላለን
ከራሳችንጋ ከተጣላንስ?
እህቴዋ ምንም ያክል ስህተት ላይ ብትወድቂ ራስሽን በመውቀስ አትግደያት
ታረቂያትና ወደተሻለ ነገር ጉዞሽን ጀምሪ ያለፈ ስህተትን ተማሪበት
