ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚

Открыть в Telegram

https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ

Больше
1 554
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+430 дней
Архив постов
📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 4- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ። ጥሩ ትዕግስት የድል ቁ
اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ። ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው። = t.me/https_Asselefya1

🫵 እህቴ « احذري من كل من يعبث بالدين... ولو طالتْ لحيته ፣وكثر جمهوره ፣واشتهر في الفضائيات !» «በዲን ስም የሚጫወት ማንኛውንም ሰው ተጠንቀቂ...
🫵 እህቴ « احذري من كل من يعبث بالدين... ولو طالتْ لحيته ፣وكثر جمهوره ፣واشتهر في الفضائيات !» «በዲን ስም የሚጫወት ማንኛውንም ሰው ተጠንቀቂ... ፂሙ ረጅም ቢሆንም፣ ተከታዮቹ ብዙ ቢሆኑም ፣ በቴሌቪዥን ታዋቂ ቢሆንም ተጠንቀቂ።» « فهذا النوع من المنحرفين؛ هم أكثر الناس ضررا على الثوابت «ይህ ዓይነቱ ጠማማ ሰው ለእስልምና መሠረታዊ መርሆዎች በጣም ጎጂ ነው።» = t.me/https_Asselefya1

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያጀመዓ እንደት ናችሁ ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇 @bint_jemal_hasen_aselfy

- يَـا ابنَ آدَم! إِذا افنيتَ عُمركَ فِي طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة؟!

+1
مُختَصرُ الدّاءِ والدّواءِ📚 ምርጥ PDF https://t.me/https_Aselefya

••إيَّاكُـمْ وَكَـسْرَ الْخَوَاطِـرِ فَهِيَ لَيْسَتْ عِظَـامًا تُجَبَّـرُ!! •ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም !
••إيَّاكُـمْ وَكَـسْرَ الْخَوَاطِـرِ فَهِيَ لَيْسَتْ عِظَـامًا تُجَبَّـرُ!! •ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም ! = t.me/https_Asselefya1

🌴ከዑባዳህ ቢን ሳሚት (ረ ዐ) ተይዞ ነቢዩﷺእንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن شَهِدَ أَنْ لا إِلَهَ إِلّا اللَّهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ له، وَأنَّ مُحَمَّدًا عَ
🌴ከዑባዳህ ቢን ሳሚት (ረ ዐ) ተይዞ ነቢዩﷺእንዲህ ብለዋል፦ ﴿مَن شَهِدَ أَنْ لا إِلَهَ إِلّا اللَّهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ له، وَأنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ، وَأنَّ عِيسى عبدُ اللَّهِ وَرَسُولُهُ، وَكَلِمَتُهُ أَلْقاها إلى مَرْيَمَ وَرُوحٌ منه، والجَنَّةُ حَقٌّ، والنّارُ حَقٌّ؛ أَدْخَلَهُ اللَّهُ الجَنَّةَ على ما كانَ مِنَ العَمَلِ﴾ አላህ ምንም ተጋሪ የሌለው ብቸኛው 'በእውነት የሚመለክ' አምላክ መሆኑን የመሰከረ፣ ሙሐመድ ደግሞ ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን የመሰከረ፤ አል-መሲህ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት (የሁን) ቃሉም ከእርሱ  መንፈስም ብቻ እንደሆነ የመሰከረ፤  ጀነትም እውነት ነው፣ እሳትም እውነት ነው ብሎ ያፀደቀ፤ መልካም ተግባሩ ምንም እንኳ ያነሰ ቢሆን አላህ ጀነት ያስገባዋል። 📚صحيح البخاري: 3435 | ══════ ❁ ══════❍ https://t.me/Mohammedseid21

•°المـنـكـسِرُ يَنْــبَـغِي مُـلَاطَـفَـتُـهُ «ልባቸው የተሰበረ ሰው በደግነት ሊስተናገድ ይገባል።» 📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِي
•°المـنـكـسِرُ يَنْــبَـغِي مُـلَاطَـفَـتُـهُ «ልባቸው የተሰበረ ሰው በደግነት ሊስተናገድ ይገባል።» 📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩ = t.me/https_Asselefya1

(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى) ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩ
(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى) ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ። ~

ውድ ጌጦች ~ ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426] = የቴሌግራም ቻናል፦ htt
ውድ ጌጦች ~ ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

+4
AudioCutter_Voice 111 (1).mp353.33 MB

🧷በዝምታችን ውስጥ ብዙ የምንናገራቸው እንዳሉ ሁሉ በሳቃችን ውስጥም ብዙ የምንደብቃቸው ህመሞች አሉ። https://t.me/https_Aselefya
🧷በዝምታችን ውስጥ ብዙ የምንናገራቸው እንዳሉ ሁሉ በሳቃችን ውስጥም ብዙ የምንደብቃቸው ህመሞች አሉ። https://t.me/https_Aselefya

🧷የሆነ ቀን ከዚያች ቦታ እንቀመጣለን" ያቺ " አዝነን ቁጭ ብለን ያለቀስንባት ቦታ ላይ_በአሏህ ችሮታ ቁጭ ብለን በደስታ ልናለቅስ። https://t.me/https_Aselefya
🧷የሆነ ቀን ከዚያች ቦታ እንቀመጣለን" ያቺ " አዝነን ቁጭ ብለን ያለቀስንባት ቦታ ላይ_በአሏህ ችሮታ ቁጭ ብለን በደስታ ልናለቅስ። https://t.me/https_Aselefya

• أرغَبُ فِي طَلبِ العلمِ ولكنِّي أنسَى كثيرًا! 🎙الشَّيخ صَالِح آل الشَّيخ -حَفِظَهُ اللَّهُ-. -وَفِيهِ وَصِيَّةٌ مُهِمَّةٌ تَجْعَلُ الحَافِظَةَ قَويَّةً.

" የኔ ውድ እህት " 🧷አንኳኩተው የሚሮጡ ልጆች አሉና ተንኳኳ ብለሽ የልብሽን በር ዝም ብለሽ አትክፈች። https://t.me/https_Aselefya
"                   የኔ ውድ እህት                   " 🧷አንኳኩተው የሚሮጡ ልጆች አሉና ተንኳኳ ብለሽ የልብሽን በር ዝም ብለሽ አትክፈች። https://t.me/https_Aselefya

+3
📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር) مختصر الداء والدواء -ክፍል 1- 🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን t.me/Sle_qelbachn1

‏إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب . የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው። ~ t.me/
‏إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب . የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው። ~ t.me/https_Asselfya

- وأحبُّ شيء إلى الشَيطان: أن يُحزِّن العَبد ليقطَعه عن سيرهِ، ويوقِفه عن سُلوكه. ـ ابن القيّم رحمه الله ~
- وأحبُّ شيء إلى الشَيطان: أن يُحزِّن العَبد ليقطَعه عن سيرهِ، ويوقِفه عن سُلوكه. ـ ابن القيّم رحمه الله ~