قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
Ir al canal en Telegram
https://t.me/https_Aselefya وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Mostrar más1 556
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+230 días
Archivo de publicaciones
🫵 እህቴ
« احذري من كل من يعبث بالدين...
ولو طالتْ لحيته ፣وكثر جمهوره ፣واشتهر في الفضائيات !»
«በዲን ስም የሚጫወት ማንኛውንም ሰው ተጠንቀቂ...
ፂሙ ረጅም ቢሆንም፣ ተከታዮቹ ብዙ ቢሆኑም ፣ በቴሌቪዥን ታዋቂ ቢሆንም ተጠንቀቂ።»
« فهذا النوع من المنحرفين؛
هم أكثر الناس ضررا على الثوابت
«ይህ ዓይነቱ ጠማማ ሰው ለእስልምና መሠረታዊ መርሆዎች በጣም ጎጂ ነው።»
=
t.me/https_Asselefya1አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ እንደት ናችሁ
ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇
@bint_jemal_hasen_aselfy
- يَـا ابنَ آدَم!
إِذا افنيتَ عُمركَ فِي طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة؟!
••إيَّاكُـمْ وَكَـسْرَ الْخَوَاطِـرِ فَهِيَ لَيْسَتْ عِظَـامًا تُجَبَّـرُ!!
•ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም !
=
t.me/https_Asselefya1
🌴ከዑባዳህ ቢን ሳሚት (ረ ዐ) ተይዞ ነቢዩﷺእንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن شَهِدَ أَنْ لا إِلَهَ إِلّا اللَّهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ له، وَأنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ، وَأنَّ عِيسى عبدُ اللَّهِ وَرَسُولُهُ، وَكَلِمَتُهُ أَلْقاها إلى مَرْيَمَ وَرُوحٌ منه، والجَنَّةُ حَقٌّ، والنّارُ حَقٌّ؛ أَدْخَلَهُ اللَّهُ الجَنَّةَ على ما كانَ مِنَ العَمَلِ﴾
አላህ ምንም ተጋሪ የሌለው ብቸኛው 'በእውነት የሚመለክ' አምላክ መሆኑን የመሰከረ፣ ሙሐመድ ደግሞ ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን የመሰከረ፤ አል-መሲህ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት (የሁን) ቃሉም ከእርሱ መንፈስም ብቻ እንደሆነ የመሰከረ፤ ጀነትም እውነት ነው፣ እሳትም እውነት ነው ብሎ ያፀደቀ፤ መልካም ተግባሩ ምንም እንኳ ያነሰ ቢሆን አላህ ጀነት ያስገባዋል።
📚صحيح البخاري: 3435 |
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
•°المـنـكـسِرُ يَنْــبَـغِي مُـلَاطَـفَـتُـهُ
«
ልባቸው የተሰበረ ሰው በደግነት ሊስተናገድ ይገባል።»
📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩
=
t.me/https_Asselefya1(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى)
ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ
አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ።
~
ውድ ጌጦች
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦
"ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🧷
በዝምታችን ውስጥ ብዙ የምንናገራቸው እንዳሉ ሁሉ በሳቃችን ውስጥም ብዙ የምንደብቃቸው ህመሞች አሉ።
https://t.me/https_Aselefya🧷የሆነ ቀን ከዚያች ቦታ እንቀመጣለን" ያቺ " አዝነን ቁጭ ብለን ያለቀስንባት ቦታ ላይ_በአሏህ ችሮታ ቁጭ ብለን በደስታ ልናለቅስ።
https://t.me/https_Aselefya• أرغَبُ فِي طَلبِ العلمِ ولكنِّي أنسَى كثيرًا!
🎙الشَّيخ صَالِح آل الشَّيخ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
-وَفِيهِ وَصِيَّةٌ مُهِمَّةٌ تَجْعَلُ الحَافِظَةَ قَويَّةً.
" የኔ ውድ እህት "
🧷
አንኳኩተው የሚሮጡ ልጆች አሉና ተንኳኳ ብለሽ የልብሽን በር ዝም ብለሽ አትክፈች።
https://t.me/https_Aselefya📚አዳእ ወደዋእ(ሙኽተሶር)
مختصر الداء والدواء
-ክፍል 1-
🎙በ ወንድም አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب .
የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
-
وأحبُّ شيء إلى الشَيطان: أن يُحزِّن العَبد ليقطَعه عن سيرهِ، ويوقِفه عن سُلوكه.
ـ ابن القيّم رحمه الله
~
«لقد فُرض الحجاب ليصرف الأنظار عنك. فإذا صار جالبًا للأنظار فقد خالفتِ مقصود الشرع منه.!
«ሂጃብ የተደነገገው ትኩረትን ከአንች ለማዞር ነው። ትኩረት የሚስብ ከሆነ የሸሪዓን ዓላማ ተቃውመሻል ማለት ነው።»
رحم اللّٰـه امرأة فـَقِهت هــذا !🎀
«
ይህንን የተረዳች ሴት አላህ ይዘንላት !
=
t.me/https_Asselefya1🧷
የሚታይ ፈገግታ የማይታይ ቁስል
ስንት ታማሚ አለ ጤነኛ የሚመስል።
ኣህ ሶብረን ያ ነፍሲ...💧
https://t.me/https_Aselefya