ru
Feedback
ᒪEYᒪᗩ тяυтн_ѕєитιиєℓ

ᒪEYᒪᗩ тяυтн_ѕєитιиєℓ

Открыть в Telegram
4 943
Подписчики
+224 часа
-937 дней
-29730 день
Архив постов
ምናልባትም ይህንን ስል ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም! ገና ወጣት ነው ኢልም ላይ ጊዜዉን ያጠፋል በል እንደዉም ልጆችን ባለው በሚያውቀው ከ ጅህልና ለማላቀቅ ጧት ማታ ይጥራል ስህተትም ካየ ዝምድና ጓደኛ አይልም ማረም ያለበትን ያርማል በተገቢው መንገድ አላህ በኸይር ይመንዳህ አኺ አሚር 🥰 ከወሰድን አይቀር ከተማርን አይቀር ጥርት ያለ ነገር እንዲሆንልን የ ወንድም አሚር ቻናል በተገሩ ቃላት የታረመ በሚገባ መልኩ የተሰደሩ አርቲክሎቹን ታገኙ ዘንድ ተቀላቀሉ https://t.me/comparativeerror

https://vt.tiktok.com/ZS9rsosasdgdK-XLWRq/ ያ ሰላም የ ቂንዲል እሕቶች እስኪ ግቡ ዘይሯቸው 🥰
https://vt.tiktok.com/ZS9rsosasdgdK-XLWRq/ ያ ሰላም የ ቂንዲል እሕቶች እስኪ ግቡ ዘይሯቸው 🥰

አሰላሙ አለይኩም አህባቢ ይህ ፕሮግራም በአንዳድ አለመመቻቸት ዛሬ አይኖርም ኢንሻአሏህ ነገ 10 ሰዓት ላይ የሚኖር ይሆናል ✨

ኢንሻአሏህ ራሳቺሁን በደምብ እምትጠቅሙበትን ጥሩ argument build ማድረግ እምትቺሉበት ሁኔታም ጭምር ነው ለ እናንተ አላህ እኔንም እናንተንም ይጠብቀን✨

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እስኪ በዚ ቻናል ውስጥ ሸብሀዎችን የክርስቲያን ሙግቶችን መልስ እንዲሁም አርቲክሎችን በደምብ እናያለን አሪፍ አሪፍ ለ comparative ጠቃሚ pdf ሚለቀቁም ይሆናል ኢንሻአሏህ
عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ رضي الله عنه، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «سِبَابُ الْمُسْلِمِ فُسُوقٌ، وَقِتَالُهُ كُفْرٌ» ሙስሊም ወንድሙን መስደብ ትልቅ ኃጢአት ነው፤ ከእርሱ ጋር መዋጋትም እጅግ ከባድ ኃጢአት ነው።
stay tuned!

ወሰላም ዓለይኩም ወንድምና እህቶች

😁😁
😁😁

ሸይኼ ብዬ አላውቅም ውሸት ነው ወላሂ
ሸይኼ ብዬ አላውቅም ውሸት ነው ወላሂ

አው አራት ናቸው አላህ ያሳካው አጂን ጥያቄ ፋይናል ስለሆነ ደንሱበት))
አው አራት ናቸው አላህ ያሳካው አጂን ጥያቄ ፋይናል ስለሆነ ደንሱበት))

ሙመይኣ ምንድነው
ሙመይኣ ምንድነው

አዋስድ አውፍ ብያለሁ😁
አዋስድ አውፍ ብያለሁ😁

ኮሜንተር የለም
ኮሜንተር የለም

ኑሮዬ ተዛባ እኮ)
ኑሮዬ ተዛባ እኮ)

ባክህ እኔ አንተ ሳትወለድ ነው ማውቃቸው😁 አንተም ጃሂል ነህ ባክህ😁😂
ባክህ እኔ አንተ ሳትወለድ ነው ማውቃቸው😁 አንተም ጃሂል ነህ ባክህ😁😂

በይት በኩል ምደልተው (አካውንታን ዲሌት ሳደርግ ኦነሩን ለሱደይስ ሱጥቶታል) ስራቡት አልሰራም ልቀቅ አለቅም ልክ እንደ ኢስራዓል አልወጣምም አለቅምም ብሏል የሰው ቤት ገብቶ እኔ ሽጬው ለሳምንት እጠ
በይት በኩል ምደልተው (አካውንታን ዲሌት ሳደርግ ኦነሩን ለሱደይስ ሱጥቶታል) ስራቡት አልሰራም ልቀቅ አለቅም ልክ እንደ ኢስራዓል አልወጣምም አለቅምም ብሏል የሰው ቤት ገብቶ እኔ ሽጬው ለሳምንት እጠጠበት ነበር😁 ምን ዓይነት ሰው ነው በረቢ😭

ከዛን አገበት ልትሉ😁
ከዛን አገበት ልትሉ😁

✨ ልዩ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም 💦 በእህት( تبسم) 📖 ርዕስ፡ ሴት ልጅ በእስልምና 🕰 ዛሬ ጁመዓ ከ ቀኑ 10:30 ጀምሮ 🧕 ተካፋዮች፡ ለሴቶች ብቻ እስልምና ሴት ልጅን ያከብራታል ሲባል ም
ልዩ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም 💦 በእህት( تبسم) 📖 ርዕስ፡ ሴት ልጅ በእስልምና 🕰 ዛሬ ጁመዓ ከ ቀኑ 10:30 ጀምሮ 🧕 ተካፋዮች፡ ለሴቶች ብቻ
እስልምና ሴት ልጅን ያከብራታል ሲባል ምን ማለት እደሆነ የምንወያይበት፣ የምንማማርበትና የምንመካከርበት ሀሳባችንን በነፃ የምንገልፅበ እድሁም በእህቶች ግጥም የሚቀርብበት ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅተን እንጠብቆታለን እንዳያመልጥዎ!
እርሶም ተገኝተው የዚህ በረካ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለሌሎች እህቶችም በማጋራት ጥሪውን ያድርሱ። 👇 https://t.me/+mdFKtwh0SP8zNjQ8ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል!

የመጨረሽያ ነው ላበቃ ነው ከዚህ ቻናል ጋር ሀቂቃ https://ngl.link/amirzeynu

ለእውነት ሚታገሉ ቃዲዎቹ ካሉ ላኩላቸው (ግን የለም) ሌላኛውን ወንድም ጠልፎ ለመጣል አጋጣሚውን ለሚጠብቅ ጅብ ልካቹ መጠቃምያ እንዳትሆኑ። ንጽጽር የምቀኞች መድረክ ነው። አንዱ አንዱን ለመጣል የሚቆመርበት ቦታ። ችግሮች ሲኖሩ ለኡስታዞች ጉዳዩን አቅርቡ እንጂ እኩያ ለሆኑ አቅራኖች መጠቀምያ ስሜቱ መጠቀምያ እንጂ ምንም አያደርግላቹሁም።።