4 943
مشترکین
+224 ساعت
-937 روز
-29730 روز
آرشیو پست ها
4 944
ምናልባትም ይህንን ስል ቢያንስበት እንጂ አይበዛበትም!
ገና ወጣት ነው ኢልም ላይ ጊዜዉን ያጠፋል በል እንደዉም ልጆችን ባለው በሚያውቀው ከ ጅህልና ለማላቀቅ ጧት ማታ ይጥራል ስህተትም ካየ ዝምድና ጓደኛ አይልም ማረም ያለበትን ያርማል በተገቢው መንገድ አላህ በኸይር ይመንዳህ አኺ አሚር 🥰
ከወሰድን አይቀር ከተማርን አይቀር ጥርት ያለ ነገር እንዲሆንልን የ ወንድም አሚር ቻናል በተገሩ ቃላት የታረመ በሚገባ መልኩ የተሰደሩ አርቲክሎቹን ታገኙ ዘንድ ተቀላቀሉ
https://t.me/comparativeerror
4 944
አሰላሙ አለይኩም አህባቢ ይህ ፕሮግራም በአንዳድ አለመመቻቸት ዛሬ አይኖርም ኢንሻአሏህ ነገ 10 ሰዓት ላይ የሚኖር ይሆናል ✨
4 944
ኢንሻአሏህ ራሳቺሁን በደምብ እምትጠቅሙበትን ጥሩ argument build ማድረግ እምትቺሉበት ሁኔታም ጭምር ነው ለ እናንተ አላህ እኔንም እናንተንም ይጠብቀን✨
4 944
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ እስኪ በዚ ቻናል ውስጥ ሸብሀዎችን የክርስቲያን ሙግቶችን መልስ እንዲሁም አርቲክሎችን በደምብ እናያለን አሪፍ አሪፍ ለ comparative ጠቃሚ pdf ሚለቀቁም ይሆናል ኢንሻአሏህ
عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ مَسْعُودٍ رضي الله عنه، قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: «سِبَابُ الْمُسْلِمِ فُسُوقٌ، وَقِتَالُهُ كُفْرٌ» ሙስሊም ወንድሙን መስደብ ትልቅ ኃጢአት ነው፤ ከእርሱ ጋር መዋጋትም እጅግ ከባድ ኃጢአት ነው።stay tuned!
4 944
በይት በኩል ምደልተው (አካውንታን ዲሌት ሳደርግ ኦነሩን ለሱደይስ ሱጥቶታል)
ስራቡት አልሰራም
ልቀቅ አለቅም
ልክ እንደ ኢስራዓል አልወጣምም አለቅምም ብሏል የሰው ቤት ገብቶ እኔ ሽጬው ለሳምንት እጠጠበት ነበር😁 ምን ዓይነት ሰው ነው በረቢ😭
4 944
✨ ልዩ የሴቶች ለሴቶች ፕሮግራም
💦 በእህት( تبسم)
📖 ርዕስ፡ ሴት ልጅ በእስልምና
🕰 ዛሬ ጁመዓ ከ ቀኑ 10:30 ጀምሮ
🧕 ተካፋዮች፡ ለሴቶች ብቻ
እስልምና ሴት ልጅን ያከብራታል ሲባል ምን ማለት እደሆነ የምንወያይበት፣ የምንማማርበትና የምንመካከርበት ሀሳባችንን በነፃ የምንገልፅበ እድሁም በእህቶች ግጥም የሚቀርብበት ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅተን እንጠብቆታለን እንዳያመልጥዎ!እርሶም ተገኝተው የዚህ በረካ ተካፋይ ይሁኑ፤ ለሌሎች እህቶችም በማጋራት ጥሪውን ያድርሱ። 👇 https://t.me/+mdFKtwh0SP8zNjQ8 ✨ ሁላችሁም በክብር ተጋብዛችኋል!
4 944
ለእውነት ሚታገሉ ቃዲዎቹ ካሉ ላኩላቸው (ግን የለም)
ሌላኛውን ወንድም ጠልፎ ለመጣል አጋጣሚውን ለሚጠብቅ ጅብ ልካቹ መጠቃምያ እንዳትሆኑ።
ንጽጽር የምቀኞች መድረክ ነው። አንዱ አንዱን ለመጣል የሚቆመርበት ቦታ። ችግሮች ሲኖሩ ለኡስታዞች ጉዳዩን አቅርቡ እንጂ እኩያ ለሆኑ አቅራኖች መጠቀምያ ስሜቱ መጠቀምያ እንጂ ምንም አያደርግላቹሁም።።
