5 097
订阅者
-3024 小时
-1227 天
+88330 天
帖子存档
5 095
መስለሃውን ከመፍሰዳው እለያለሁ እርማት ስሰጥ ካፊሮች እንኳን ቢያዩ ለነሱ እንዳይመች አድርጌ ነው። ለምሳሌ የቅድሙ ጽሁፎች የሳላህን ሙግት ሚያጠናክር እና ሳላህ ሙግትህን አላጠናከርከውም የሚል እንጄ ለካፊሮች በጭራሽ አይመችም።
5 095
እየተበሻቀጥኩ እየለቀቁክ ይህን ዝም አልልም
ተዕሊቅና መትንም አይለዩም ይለናል ወንድማማች አያደርጉትም አይባልም መንጋው ስለማያውቅ ግን ኖርማል ነው😁
5 095
ጅሕልና ኩፍር ውስጥ ከቶ ራስህን ከጀሐነም ላትወጣ ያስችልህ ይሆናል ብሮ ተማር
ተማር ቅን ነኝ ጃሒል ብሆንም ችግር የለም አይባልም
5 095
ሰሐቦች በሙሉ በዒልም የታወቁ ነበሩ ሲሳቱም በአደብ ይታረማሉ ሆነ ብሎ ሚያላግጥ ግን ጃሂል ተብሎ ይነገረዋል መልእክተኛው ጫን ብለው የተናገሩበት ቦታ ብዙ ነው።
ሐዲሱም
من أشراط الساعة أن يُرفع العلم، ويَثْبُت الجهل
አሁን ላይ ጀሕል ጸንቷል 😁
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
