en
Feedback
The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

Open in Telegram

⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ.

Channel The Founders 💼 | ሀምዲ ፈቂ. (@luysystems) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 18 812 subscribers, ranking 3 515 in the Business category and 1 815 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 18 812 subscribers.

According to the latest data from 26 August, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -121 over the last 30 days and by -12 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 10.34%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 4.89% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 1 944 views. Within the first day, a publication typically gains 920 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 7.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
⭐️ እንኳን በሰላም መጣችሁ👇 This isn’t another random business group. Here, we fix one thing — your control over money, tax, and systems. የማውቀውን ሳልሰስት አካፍላለው፨

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 27 August, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.

18 812
Subscribers
-1224 hours
-427 days
-12130 days
Posts Archive
🗳️ የዛሬ ማታ Fight ማን የሚያሸንፍ ይመስላቹል?
Anonymous voting

🙏በጣም ይቅርታ ዛሬ ማታ ብለን የነበረው live ለነገ ማታ መዘዋወሩን በአክብሮት ለመግለፀ እኖዳለን።
🙏በጣም ይቅርታ ዛሬ ማታ ብለን የነበረው live ለነገ ማታ መዘዋወሩን በአክብሮት ለመግለፀ እኖዳለን።

🎉ዛሬ ቀጠሮ አላችሁ🎉 ንግድ ላይ ብዙ ጥያቄ ይኖራቹሃል አዲስ ወይም ነባር! ⛔️plc መይስ sole፣ ⛔️Tin እንዴት እንደሚወጣ፣ ⛔️መመስረቻ ስናዘጋጅ፣ ⛔️የግብር ሂደት፣ ⛔️ሂሳብ መዝገብ፣ ማ
🎉ዛሬ ቀጠሮ አላችሁ🎉 ንግድ ላይ ብዙ ጥያቄ ይኖራቹሃል አዲስ ወይም ነባር! ⛔️plc መይስ sole፣ ⛔️Tin እንዴት እንደሚወጣ፣ ⛔️መመስረቻ ስናዘጋጅ⛔️ግብር ሂደት፣ ⛔️ሂሳብ መዝገብ፣ ማሳወቅ ወ.ዘ.ተ.... 🎉 እነዚን ሁሉ ጥያቄዎች በአዲሱ መመሪያ ለመመለስ ነገ ማታ 1:35 ላይ Live ይኖረናል 🏅 🎉ናም ንግድ ስትጀምሩ መንግስት ያስቀመጠው የሂሳብ ዝርዝር አለ እሱንም እንሰጣለን!🙏 🚨እንዳትቀሩ! ➠ Hamdi feki | LUY Systems🎉ነገ ቀጠሮ አላችሁ🎉

⚠️የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ ሊይዛቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች ምን ምን ናቸው ✉️ለበለጠ መረጃ "Marketing " ብለው @realhamdifeki ላይ ይላኩ።

⚠️የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ ሊይዛቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች ምን ምን ናቸው ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?
⚠️የካፒታል ሂሳብ መዝገብዎ ሊይዛቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነጥቦች ምን ምን ናቸው ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?

ጨረታ ለመሳተፍ ምን ምን ማሟላት አለባቹ ። 👉 ለበለጠ መረጃ @realhamdifeki☑️ ላይ ጨረታ  ብለው ይላኩ

⚠️ጨረታ ለመሳተፍ ምን ምን ማሟላት አለባቹ ? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለማብራርያ ይፈልጋሉ?
⚠️ጨረታ ለመሳተፍ ምን ምን ማሟላት አለባቹ ? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለማብራርያ ይፈልጋሉ?

⚠️ዋጋ መቀነስ ደንበኛን ያባርራል! ​ብዙ የንግድ ባለቤቶች ደንበኛ ለመሳብ ሲሉ ዋጋቸውን እጅግ በጣም ይቀንሳሉ። ⚠️ነገር ግን ዝቅተኛ ዋጋ ብዙ ጊዜ ከዝቅተኛ ጥራት ጋር ተያይዞ ስለሚታሰብ የደንበኞ
⚠️ዋጋ መቀነስ ደንበኛን ያባርራል! ​ብዙ የንግድ ባለቤቶች ደንበኛ ለመሳብ ሲሉ ዋጋቸውን እጅግ በጣም ይቀንሳሉ። ⚠️ነገር ግን ዝቅተኛ ዋጋ ብዙ ጊዜ ከዝቅተኛ ጥራት ጋር ተያይዞ ስለሚታሰብ የደንበኞችን እምነት ያሸረክታል። ዋጋህን ከመቀነስ ይልቅ ለደንበኛህ የምትሰጠውን እሴት (Value) ማሳደግና ጥራትህ ላይ ትኩረት ማድረግ የተሻሉና ዘላቂ ደንበኞችን ይስብልሃል።
ሰዎች የሚገዙት አነስተኛ ዋጋን ሳይሆን፣ የሚሰጣቸውን ትልቅ እሴት ነው»!
✉️ለበለጠ መረጃ @realhamdifeki☑️ ላይ "Marketing" ቦለው ይላኩ።

⚠️የምርትህን ዋጋ በርካሽ ማቀረብህ ጉዳቱ ምንድን ነው? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?
⚠️የምርትህን ዋጋ በርካሽ ማቀረብህ ጉዳቱ ምንድን ነው? ስለዚህ መረጃ ሰፋ ያለ ማብራርያ ይፈልጋሉ?

👆ይህ እድል ላመለጠቹ በነፃ እየሰጠን ያሉ መረጃዎች ናቸው ። እናመሰግናለን🙏🙏

582ህጋዊየንግድስራአላማዎች—ናሙና_new.pdf5.57 KB

PLC Document Complete (1).pdf3.17 KB

የታክስ_ሂሳብ_መዝገብ_አያያዝ_መመሪያ_ቁጥር_Bookkeeping_Directive_for_Taxation_176.pdf2.74 MB

አቁመናል! ይህን ስነግራቹ አያዘንኩ ነው 😔 ሀሉንም ያካተተ ለጀማሪዎችም ሆነ ንግዳቸውን ለማደስ ያሰቡ ነጋዴዎች ታሳቢነት ተደርጎ የተዘጋጅቶ እድል አልቋል። 🎉ደስታቹ ደስታችን ነው🎉 😔ሁላቹንም
አቁመናል! ይህን ስነግራቹ አያዘንኩ ነው 😔 ሀሉንም ያካተተ ለጀማሪዎችም ሆነ ንግዳቸውን ለማደስ ያሰቡ ነጋዴዎች ታሳቢነት ተደርጎ የተዘጋጅቶ  እድል አልቋል። 🎉ደስታቹ ደስታችን ነው🎉 😔ሁላቹንም ባግዝ ደስ ባለኝ ነበር 😔 ❗️ማንኛውንም ጥያቄዎ ለመመለስ ዝግጁ ነኝ❗️ ◦ ለእናንተ የተሻለውን እሰጣለሁ🙏 ➠ Hamdi feki | LUY Systems

⚠️ እውነት ነው… ሁላቹንም ማገዝ ብችል ደስ ባለኝ😔 ⌛ነገር ግን 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! ከዛ በኋላ መመስረቻ መስጠት አቆማለው። ብዙ ነጋዴዎች ወስደው አፀድቀው ውጤታማ ሆነዋል። ✉️አሁኑኑ ይወስኑ
⚠️ እውነት ነው… ሁላቹንም ማገዝ ብችል ደስ ባለኝ😔 ⌛ነገር ግን 1 ሰዓት ብቻ ቀርቷል! ከዛ በኋላ መመስረቻ  መስጠት አቆማለው። ብዙ ነጋዴዎች ወስደው አፀድቀው ውጤታማ ሆነዋል። ✉️አሁኑኑ ይወስኑ የናንተን ለመውሰድ @realhamdifeki ላይ "MoA" ብለው ይላኩ

መስጠት ልናቆም 3 ሰዓት ብቻ ቀረው ⚠️ይህን ሳታውቁ ንግድ ከፈታችሁ… ንግዳቹ ይዘጋል! 90% ንግድ ሰዎች ይህን ስህተት ያደርጋሉ ❗ ኮንትራት ስራዎች መስራት አትችሉም ❗ ገንዘባችሁ ይጠፋል ❗ ህጋ
መስጠት ልናቆም 3 ሰዓት ብቻ ቀረው ⚠️ይህን ሳታውቁ ንግድ ከፈታችሁ… ንግዳቹ ይዘጋል! 90% ንግድ ሰዎች  ይህን ስህተት ያደርጋሉ ❗ ኮንትራት ስራዎች መስራት አትችሉም ❗ ገንዘባችሁ ይጠፋል ❗ ህጋዊ ችግር ይመጣባቹሀል
እኔ ይህን ስላለፍኩት እና ከ65 ሺ በላይ ስለከሰርኩ ነው ይህን የምላቹ።
😔ሁላቹንም ለማገዝ ፍላጎቴ ቢሆንም ፋላጊው ብዙ ስለሆነ ይህ እድል እስከ ማታ 2:00 ሰዓት ብቻ ነው የሚቆየው። ይፍጠኑ ፣ ይወስኑ!👌 ✉️አሁኑኑ @realhamdifeki ላይ“MOA” ብላችሁ  ላኩ።