cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ሚኒሊክ TV

He is still our hero!

Больше
Рекламные посты
1 006
Подписчики
+1924 часа
+1757 дней
+66030 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Показать все...
“አልፋሽጋ” በኦሮሞ ኃይልሎች ድርድር  በሱዳን የተወረረው የዐማራ ሀገር ከ፫ ዐመታት በኋላ፣ ምን ይመስላል?

አልፋሽጋ ከሶስት ክረምት በኋላ ? Bywazemaradio  JUN 5, 2024 Photo-FILE ዋዜማ- የፌደራሉ መንግስት ከትግራይ አማፅያን ጋር ጦርነት ላይ በነበረበት ወቅት የሱዳን ወታደሮች ድንበር ተሻግረው የኣኢትዮጵያ ይዞታ የነበሩ አካባቢዎችን መቆጣጠራቸው ይታወቃል። ከሶስት ዓመት ተኩል በኋላ ዋዜ…

🇸🇰የስሎቬንያ ፓርላማ ለፍልስጤም መንግስት እውቅና ሰጡ። 🇸🇰Slovenia's parliament approves recognition of a Palestinian state https://t.me/minilikcom
Показать все...
ሚኒሊክ TV

He is still our hero!

👍 2
Показать все...
ሻለቃ ናሁሰናይ፣ አገዛዙ እና የአማራ ህዝብ ተጋድሎ || ABC TV ትኩረት ፴ :- ግንቦት 26, 20216

ABC TVን ይደግፉ!

https://amharabroadcasting.com/donate-online/

https://gofund.me/e224aaa6

የABC TV ቋሚ አባል ይሁኑ፡

https://amharabroadcasting.com/members/

https://youtu.be/21GXidN_PVk

#ABCTV #amhara #ethiopian #ABCTV #amhara #ethiopian @AbcTvAmhara የዩቱብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁን! ተጨማሪ መረጃዎችን ለመከታተል ተከታዮችን ገፆች ይቀላቀሉ ያጋሩ። 1) Youtube - @abctvamhara10 2) rumble -

https://rumble.com/user/AbcTvAmhara

3) Telegram -

https://t.me/abctvamhara

4) Facebook -

https://www.facebook.com/AmharaBroadcastingCenter

5) twitter -

https://twitter.com/AmharaBCenter

6) Website -

https://amharabroadcasting.com

7) TikTok - @amharabroadcasting ABC Tv !! ትጋታችን ለሕልውናችን !! #ABCTV #amhara #ethiopian #Fano #FanoAmhar

👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 1
የገና ተማሪ እያለን (Freshman) አንድ ከቢስቲማ የመጣ የዶርም ተጋሪ ጓደኛችን ነበረ። ዶርም እንጋራለን። ሲበዛ ተጨዋች ነው። ቁምነገሩ ቀልድ የሆነበት ወይም ቀልድና ምሩ የማይለይ የሚባል ልጅ ነው። በራሱ አብዝቶ የሚቀልድ ነው። የሆነ ነገር ቸግሮት ሲጠይቅ እንኳ እየቀለደ ስለሆነ እውነት መሆኑን ረስተህ በሣቅ ፍርስ ብለህ የጠየቀህን ሳትረዳው ታልፍና በሌላ ጊዜ የምር እንደነበረ ሥታውቅ ትፀፀታለህ። የሆነ ወቅት ላይ ከግቢው ልዕልት ከምትባል የድሬደዋ ልጅ ጋር የዓይን ፍቅር ያዘው። ሐናን አብዱልቃድር ትባላለች። እሱ የመምሬ ምሕረቱ ገብሬ ልጅ ነው። በኋላ መጣመራቸው ላይቀር እሷ እምቧ ዘራፍ ስላለች "እርሳት" አልነው። ደጋግመን ጨቀጨቅነው። እሺ አለ። <<ደግሞ ለሴት>> አለው የአዲስ አበባ የአብነት አካባቢ ልጅ። ፀጥ ረጭ አለ። እሷን ለማዬት በግ ተራ መቆሙን ተወው። ከአንድ ወር በኋላ አገረሸበት። የግርሻ በሽታ ደግሞ ክፉ ነው። ሲጀመር እሱ ለእኛ ይምሠል ችሎት እንጂ አልረሳትም ነበር። ከዚያም <<ወንድ አይደለህም... ረስቻታለሁ ብለህ አልነበር?>> ብለን ስናፋጥጠው << ቆንጥጠው ያሳደጉኝ እንደ አባት የማያቸው ጎረቤታችን እንደ ሰይድ ከድር እንደ ሀጂ ሙሣ፣ እያደር ገነነች እንኳን ልትረሣ። ይሉ ነበር። አሁን ገባኝ። እንዴት ልርሣት? እናንተ እሧን እንድጠላት መጥፎ ነገሯን መርጣችሁ ወይም ዋሽታችሁ ስታወሩ ሁሉ እንኳን ልረሣት እያደር የበለጠ ወደድኳት...>> ብሎን እርፍ። ከወራት ወደዚህ ደግሞ ነፍሳቸውን አስይዘው ለአማራ ሕልውና የሚታገሉትን ግለሰቦች፣ አንዳንዶች በጥላቻ ወይም ጥቅም ስላስቀረባቸው ወይም የጠላት ተልእኮ ተሸክመው ሲያንቆለጳጵሱት የነበሩትን ድንገት ከጥር ወር ወደዚህ <<ጭራቅ>> አድርገው ማስተዋወቅ ጀመሩ። በድንገት። በቅፅበት። እንኳን ለእኛ ለራሣቸውም ትናንት ቅዳሜ ምሽት የነበራቸውን ሐቅ እሁድ ጧት ቀይረው። "ሠይጣን ነው፤ ጠላት ነው፤ ፀረ አማራ ነው..." ሲሉ አብዛኛው መሠሥ ያለ መሠለ። ጥቂቶች ጠየቁ፤ ተገዳደሩ። Evidence, logic, fact ወዘተ ብለው ራሣቸውንም እነሡንም ሲጠይቁ አልቦ ብቻ። ዜሮ። በመንደርም ለማጠር ሞከሩ አጥሩ ተሠበረ። እያደር እያደር ኤያደር ተወቃሹና የሥም ማጠልሸት የሚደርስበት ፍንትው ብሎ መታወቅና መውጣት የግድ ሆነ። የማያውቀው መረመረና ምንም ጥፋት አላገኘሁበትም አለ። የሰው ልጅ አእምሮውን የሚጠቀም rational የሆነ ፍጥረት ነውና። እንደ አህያ የጫንበትን የሚጫን በቅርፅ የሰው ምሥል ቢኖረውም ሰው አይደለም። ነገር ግን አብዛኛው (የተሸወደውም) ጩኸታችሁ የደንቆሮ ጩኸት ነው። ለማንም አይጠቅምም። ያሥተዛዝባልም አላቸው። በነገራችን ላይ #ታሥታውሱ_ከሆነ_ከአምስት ዓመታት በፊት ጀምሮ እኔና ዶ/ር በዛብህ <<#ፕሮፓጋንዳ_በውሸት_አይሠራም፤ በውሸት ተመርኩዞ የሚሠራ ፕሮፓጋንዳ ትርፉ ኪሣራ ነው...>> እንላችሁ ነበር። ለማንኛውም በእስክንድር ላይ የከፈታችሁት የደንቆሮ ፕሮፓጋንዳ ትርፉ ራሣችሁን ማርከስ ብቻ ነው። ጫጫጫ ብላችሁ ከሰማችሁኝ ልንገራችሁ <<#የጥላቻ_ዘመቻ_ትርፉ_የምንጠላውን_ማሥተዋወቅ ብቻ ነው>> ጠቢቡ። https://t.me/minilikcom
Показать все...
ሚኒሊክ TV

He is still our hero!

👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
👍 3
ለዚያ እና ለዚህ መንደር ጮርቃ ፍጡራን አንድ ነገር ግልፅ መሆን አለበት‼️ ጠላቶቻችን በጮርቃ ጭንቅላታቸው እኛን የሚከፋፍሉ መስሏቸው "የፋኖ አመራሮች መስቀል ከማተባቸው ያስራሉ" እያሉ እያንቃርሩ አይተናል። ሰሚም አላጡም። Well እንግዲህ! አንድ ነገር ግልፅ መሆን አለበት። የፋኖ አባሎቻችን "ዕምነቴ ያግዘኛል" የሚለውን የማድረግ መብቱ የተጠበቀ ነው፤ ለእዚህ የማንም የማንም ፈቃድና ይሁንታ አያስፈልገውም (የፋኖ አመራሩም ፈቃድ ቢሆን)!! ፋኖዎቻችን ሁሉም እንደየ ዕምነቱ ሲፈልግ መስቀሉን ሲፈልግ ቁርዓኑን ይዞ መታገሉን ይቀጥላል፤ ኃይማኖት የግሉ ነው። ማንም ስላንቃረረ አንድ ፋኖ ቁርዓኑን ወይም መስቀሉን ሊያርቅ አይችልም። ኃይማኖት ሳይለየው ሁሉም አማራ እየታገለ ያለው ከሁሉም በፊት ለእራሱ ህልውና ቀጥሎ ደግሞ ለወገኑ ነው። እና የዚያ መንደር ጮርቃዎች አንቃርራለሁ ካሉ ከማንቃረር አልፎ የመታነቅ መብታቸውንም አንነካም። እኛ ዴሞክራት ነነ 😉 ዋናው ጥያቄ "እንደየ ዕምነትህ መስቀልህን ወይም ቁራንህን ይዘህ የአንሻ ሰይድን እንባ መገደብ ቻልክ ወይ?" የሚለው ነው። አዎ ዋናው ጥያቄ "አባታችንን (አቶ ብርሀኑ ተሾመን) መሰል አማራዎች መኖርን ለምነው ሳይሆን መብታቸው እኩል ተከብሮ እንዲኖር ማድረግ ትችላለህ ወይ?" የሚለው ነው። እና ምን ለማለት ነው - ብታንቃርር ሰሚ የለህም ኢንደማለት ኖ.... ጊልጥ ነው? ከሁሉም፣ በላይ ግን፣ በወለጋ ምድር እንቦቀቅላዋ አንሻ እና 75 ሺህ አምሓሮች ላይ ገጀራ እና ቃታ የሳበው ገዳይ ጎጆህ ድረስ መጥቶ እየተናነቀህ አንገት ላይ ስለተንጠለጠለ መስቀል መንተባተብ መጀመር ፖለቲካዊ ድንቁርና ነው። እነ፣ አሚናት በወሎ ከነ ሂጃባቸው ፋሽስቱን እየተናነቁ ወድቀዋል፣ እነ ይመር እና ሰይድ በሙስሊምነት መገለጫቸው ተሞሽረው ጠላትን እያረገፉት ነው። ገቢቶ⁉️
Показать все...
4.52 MB
👍 4
🔥#ደጋዳሞት…‼️ በጎጃም ደጋዳሞት በትላንትናው ዕለት ፋኖ ላይ ከበባ አደርጋለሁ ብሎ የገባው የኦነግ ብልፅግና መከላከያና የባንዳ ስብስብ ተዘጋጅቶ ሲጠብቀው በነበረው የፋኖ አናብስት ከበባ ተደርጎበት ሲለበለብ ውሏል:: ወደ ፈረስቤት ከተማ የሚያስገቡት አራቱም አቅጣጫዎች ከበባ የተደረገበት የኦሮሙማው መንጋ በአዴት መውጫ በግሳግስ ማሪያምና በአቅላጥ ዝቋላ ጨምሮ በተለያዩ አቅጣጫዎች የኦነግ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት በአማራ ፋኖ በጎጃም ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ደጋዳሞት ብርጌድ ሙትና ቁስለኛ ተደርጏል:: የኦሮሙማው መንጋ ከመደንበሩ የተነሳ እርስ በራሱም ተታኩሶ ተገዳድሏል:: #ድል_ለመላው አምሓራ_ፋኖ! 27/09/16 ዓ.ም https://t.me/minilikcom
Показать все...
ሚኒሊክ TV

He is still our hero!

👍 2
በሜክሲኮ ምርጫ ክላውዲያ ሼንባም የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት በመሆን በከፍተኛ ድምጽ ተመርጠው ታሪክ ሠሩ። እሑድ በተካሄደው ምርጫ ድምጽ ሰጪዎች የ61 ዓመቷ የቀድሞዋ የአገሪቱ መዲና የሜክሲኮ ሲቲ ከንቲባ አስከ 60 በመቶ የሚደርስ ድምጽ በማግኘት ዋና ተቀናቃኛቸው ሶቺል ጋልቬዝን አሳማኝ በሆነ መልኩ አሸንፈዋል ተብሏል። https://bbc.in/3x38TCy
Показать все...
በሜክሲኮ ምርጫ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት አሸናፊ መሆናቸው ይፋ ሆነ

በሜክሲኮ ምርጫ ክላውዲያ ሼንባም የሜክሲኮ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት በመሆን በከፍተኛ ድምጽ ተመርጠው ታሪክ ሠሩ።

ሸዋ - ያሸዋል ገና፣ መች ተዋጋና! አራዊት ሰራዊቱ የሸዋዋን አንፆኪያ ወረዳ ይመኛታል ነገር ግን ነክቷል አያውቅም ነበር። በትናንትናው ዕለት ግን እቅድ አውጥቶ እስከአፍንጫው ታጥቆ ወደ አንፆኪያ ገሰገሰ። ነበልባሎቹ ቦታ ይዘው ጠበቁትና ነድለው ነድለው ሲጥሉት፣ ጓዶቹን እያንጠባጠበ መፈርጠጥ ጀመረ። ነበልባል ፋኖዎቻችንም ምድረገኝ ከሚሴ ድረስ እያሳደዱ ሸኙት። በመጨረሻም ፋኖዎቻችንን "እህሳ?" አልናቸው። ያው ዛሬ "አዲሱ አራዊት መሳሪያ ሊያቀብለን መጥቶ ነበር" አሉን። አራዊት ሰራዊቱ የdelivery አገልግሎት መጀመሩን ባለመስማታችን ከመረጃ እንደራቅን እየተሰማን ተሰነባበትን።BW https://t.me/minilikcom
Показать все...
ሚኒሊክ TV

He is still our hero!

👍 1