cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Tibeb Media Ethiopia

ህጋዊ ፍቃድ ያለው የተእማኒ የመረጃ ምንጭ ሙያዊ ስነምግባር መርሃችንነው ።

Больше
Рекламные посты
44 334
Подписчики
-1124 часа
-2627 дней
-1 37130 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰበር የስፖርት ዜና 👇👇👇👇👇👇 https://youtu.be/pi7qGLBokPA
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የባንክ አካወንቱ በመታገዱ የድርጅቱ ህልውና አደጋ ላይ መውደቁን ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ አስታወቀ ። የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ዶ/ር ፍሰሃ እሸቱ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት የድርጅታቸው አካውንት በማያውቁት ምክንያት ከሶስት ሳምንት በላይ ታግዶ እንዳለ አስታውቀዋል ። በዚህ የተነሳ የሰራተኛ ደምወዝ መክፈልን ጨምሮ የድርጅቱን ሀሉን አቃፍ ስራዎች መስራት እንዳይችል አድርጎታል በለዋል ። የባንክ አካወንቱ ሲታገድ ለድርጅቱ የማሳወቅ ስራ እንዳልተሰራም ዶ/ር ፍሰሃ ገልፀዋል ። ለማንኛውም ጉዳይ ማጣራት በፍርድ ቤት ትእዛዝ የባንክ አካውንት ማገድ የግድ ቢሆን ራሱ ከ72 ሰአታት የዘለለ አካወንድ ማገድ አይቻልም ይሁን እንጂ በአንድ አመት ጊዜ ውስጥ አካወንታችን ለሶስት ተከታታይ ጊዜ የለ ምንም ህጋዊ አግባብ ታግዶብና የህግ የበላይነት ይከበር ስሉ አፅንኦት ሰጥተዋል አክለውም ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ ከየትኛውም የፖለቲካ ወገን ግንኙነት የሌለው ። የጥቁሩን ማህበረሰብ የኢኮኖሚ ችግር በመፍታት አለም ላይ የጥቁሮችን ልእልና ለመመለስ የሚሰራ ተቋም ነው ብለዋል ። ድሃውን ገበሬ ከችግር ለማዋጣት የምናደርገውን ጥረት ማጋዝ እንጂ ማደናቀፍ ተገቢ አይደለም ብለዋል ።
Показать все...
👍 6👏 2🥰 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የዛሬ ወሳኝ ስፖርት ዜና https://youtu.be/nIYgSc58CNo
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ሰበር የስፖርት መረጃ 👇👇👇👇 ሮናልዶ ለስድስተኛ ጊዜ በአውሮፓ ዋንጫ! ዘንድሮ ብዙ የሚሰብራችው ሪከርዶች ይኖራሉ ::👇👇 https://youtu.be/WZy8Ck86YgA?si=lM1mBSIdfU4JjiL5
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አጓጊ የዝውውር መረጃዎችን ይመልከቱ 👇👇 https://youtu.be/VyxPj4OypNE?si=MytmzZpVvZlcaNG0
Показать все...
👍 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ወሳኝ የስፖርት መረጃ👇👇 https://youtu.be/EpaZ1sahKMY?si=d7NFnX4wE76XZrTp
Показать все...
👍 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ስልጤ ማህፀነ ለምለምነች አቶ ሸምሴን ለመተቸት ሳይሆን የዚህን ሀሳብ ስህተት መሆኑን ለማሳየት ነው ። በፖለቲካው አለም እኔ ብቻ የማውቃቸው ከልባቸው ለህዝብ ጥቅም የሚታገሉ ብዙ ወንድሞች አሉ ። የዞኑን የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለነዚህ ጥቂት ሰዎች ጠቅልሎ መስጠት ከስህተትም ያለፈ ነው ። እነሱ ብቻናቸው ለምን ሌሎችን ማፍራት አቃተን የሚለው አረፍተነገር ዞኑ ውስጥም በመላው ሀገሪቱ እና ከሀገር ውጪ የስልጤ ጥቅም ተነክቷል ብለው የሚዳክሩ ወንድሞችን ልፋት አፈር የሚያለብስ ነው ። በአጠቃላይ የመንግስት ስልጣን ባይፈልጉም ስልጤ የሚታገሉላት በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ልጆች አሉዋት ወደፊትም ይኖሩዋታል ። ነገሮችን በሚያውቁት ልክ መገደብም አደገኛ ጥፋት ነው ። 2 የጠቀስካቸው ግለሰቦች በሀረመይን ሆቴል ወጣቱን ሰብስበው የስልማ ብር ተመዝብሯል ግልፅ የሆነ አሰራር የለውም በሚል ወጣቱን ለአመፅ ሲቀሰቅሱ የነበሩ ሰዎች ናቸው ። የተመዘበረው የህዝብ ገንዘብ ተመለሰ ? ወይስ የመዘበሩት ግለሰቦች በህግ ጠየቀ ? ። ወይስ ኮሚቴ ስለተደረጉ ጥያቂያቸውን ጠቅልለው ቅርጫት ውስጥ ከተውት የስልጣን ተጋሪ ሆኑ ። እናተም ትዘምሩላቸው ጀመር ። የአሁኑን የስልማ እንቅስቃሴ በሙሉ መደገፌ እንዳለ ሆኖ ። ህገዊ ተጠያቂነት መስፈን ከሌላ ወይም ግልፅ የውጭ ኦዲት ግኝት ይፋ ካልተደረገ ወይም ገንዘቡ ተመላሽ ካልሆነ ።
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
አስደሳች ዜና ለአንድ ወር የሚዘልቅ የአንድ ሺህብር የሽልማት ፓኬጅ አዘጋጅተናል ። ለመሸለም ይህን ፖስት ለሀያ ሰዎች አጋርተው ፔጃችንን ጆይን እንዲያደርጉ ማድረግ ብቻ ነው ። በየእለቱ የአንድ ሺህ ብር ስጦታ ያግኙ ። የሽልማቱ ስፖንሰር ኢሪኦት ጠቅላላ አስመጪ ነው። በዚህ ሊንክ ይቀላቀላሉ 👇👇👇 https://t.me/tebebmediaethiopia
Показать все...
👍 6
#ፓስተሮች በጊዜ መላ ካልተባሉ ከፍተኛ ቀውስ ይጠብቀናል ! የዛሬ አንድ አመት ከ6ወር አካባቢ በስራዬ ላይ ያጋጠመኝ አሳዛኝ ነገር በአንድ ታዋቂ የመንገስት ሆስፒታል የማታ ተረኛ ሀኪም ነበርኩ። በእለቱ በዛ ያሉ እናቶችን በኦፕሬሽን (cesarean section) አዋልደን ስለነበር ሁላችንም ድካም ውስጥ ነበርን። ከሌሊቱ 9 ሰዓት ስልኬ ጠራ። በእለቱ አብራኝ ተረኛ የነበረችው የእኔ አንድ ጁኒየር ሬዚደንት (R2) ሀኪም ነበረች። "CORD አለ ዶክ" አለችኝ። CORD PROLAPSE የፅንሱ እትብት ከፅንሱ ቀድሞ ሲወጣ ማለት ሲሆን በደቂቃዎች ውስጥ ኦፕሬሽን ካልተሰራ የፅንሱ ህይወት ያልፍል። እኔም የኦፕሬሽን ክፍል ልብሴን ይዤ የሰመመን ሀኪሞችንና የኦፕሬሽን ክፍል ነርሶችን ቀስቅሼ በሩጫ ሄድኩ። እናቲቱን ተገቢውን ምርመራ ካደረኩ በኋላ በፍጥነት ኦፕሬሽን መደረግ እንዳለባት አሳወኩ። 'ሚስቴን መቀስ አይነካትም አለ' ባልየው። እኔም በንዴትና በብስጭት ለማስረዳት ሞከርኩ። ሞቼ እገኛለሁ አለ። የሚገርመው ነገር የእናትየው ከባልየው ጋር መስማማትና በአንድ ቋንቋ መናገር ነው። በጊዜው የነበሩ ባለሙያዎች በሙሉ ለሰውየው ለማስረዳት ሞከሩ። ሩጫው ከጊዜ ጋር ነበር። በደቂቃዎች ከሚቆጠር ጊዜ። በጊዜው የነበሩ ሲኒየር ሀኪሞች ሁሉ ቢመጡም ከሀሳቡ ንቅንቅ አላለም። ምክንያት ሲጠየቅ ሚስቴን መቀስ አይነካትም ነው። የእናቲቱም ሀሳብ ተመሳሳይ ነው። ፈቃደኛ አልሆነችም። ባልየው የሆነ ሰው ጋር ስልክ ደወለ። እጁን ሆዷ ላይ አድርጎ አይኑን ጨፍኖ አሜን አሜን አሜን ይላል። ምንድነው ብዬ ጠየኩት "አዋቂ ፓስተር ነው አየፀለየላት ነው" አለኝ። እንደማይሳካለት አውቃለሁ። ሁሉም ተስፍ ቆርጧል። በጊዜዉ የነበሩ አዋላጅ ነርሶች ፣ ሬዚደንት ሀኪሞች ፣ እጩ ዶክተሮች (interns) ፣ ሲኒየር ሀኪም እንዲሁም የሌሎች ህመምተኛች አስታማሚዎች። የፅንሱ የልብ ምት በአልትራሳውንድ ስናይ እየቀነሰ ነው። ለሰዓታት አምጣ ህይወቷ ያለፈ ሴት ልጅ ወለደች። አሁንም ህይወቷ ያለፈ ጨቅላ ህፃን ላይ ካልፀለይኩ አለ። ፓስተር ተብየው ጋር ደውሎ እጁን የህፃኗ ሆድ ላይ አድርጎ ተመሳሳይ ነገር አደረገ። እንቅልፍ ማጣት ድካም ብስጭት ስለነበረብኝ እሱን ማየት አልፈለኩም። በጥበቃ ከሆስፒታል እንዲወጣ አስደረኩ። አሁን አሁን ያለው የሀይማኖት ቢዝነስና ማጭበርበር የመጨረሻ የአደገኝነት ምእራፍ ላይ ደርሷል። ህመምተኞች የሀኪም ምክር እንዳይቀበሉ ፣ መድሀኒት እንዳይወስዱ ፣ ክትትል እንዳያደርጉ እንዲሁም ጥርጣሬ እንዲፈጠርባቸው እያደረጉ ይገኛሉ። በመጨረሻ ግን ተጎጂ የሚሆነው ይህ ምስጊን ህዝብ መሆኑ ይህ አጋጣሚ ምስክር ነው። ዶ/ር በላይ አለሙ: የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊስት
Показать все...
👍 35
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.