cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

AMHARA PREVAILING

የአማራ ሕዝብ የሕልውና የፍትህ እና ርትዕ ትግል ትክክልና ድል መጎናፀፍ ያለበት ነው።

Больше
Рекламные посты
6 312
Подписчики
+424 часа
+1247 дней
+35430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

የወያኔ ፖለተካ ስሪት ፀረ-አማራነት ነው። አማራን መጥላት እና መስጋት ነው ስነ-ፍጥረቱ !! አማራን ካልጠላና ካልሰጋ የሚሠራው ፖለቲካ እንደማይኖር ግልፅ ነው። የሚታወቅ ባሕሪው ነው!! ለዚህ ነው በእብሪት በከፈተው ጦርነት ማንም ገብቶ ለፉከራውና ለጦርነት ፖሊሲው ምላሽ በሰጠበት ጦርነት "ከአማራ ጋር ሒሳሲብ አወራርዳለሁ" ያለው። ከሻዕቢያ ጋር አላለም !! ከኦሮሞ ጋር አላለም!! ከሌላ ከማንም ጋር በዚያ ጦርነት ዙሪያ የዛተውና ያለው ነገር የለም !! ያለአማራ ጠላትና አጥቂ በትግሬ መዝገበ ቃላት ውስጥ አይታወቅም !! ስለወረራና መሬቴ ተያዘ ዲስኪሩ አንድም ጊዜ "የፌደራል መንግስት በሻዕቢያ የተያዘ መሬት ያስለቅቅልኝ ወይ አስለቅቃለሁ" ብሎ አያውቅም። ስለባድመ ወይ ዛላንበሳ ሳይሆን በሴራ ስለያዛቸው ራያና ወልቃይት ነው የሚያወራው!! የተሠራበት political thesis ፀረ-አማራነት ነው። ባድመ የተያዘው በአማራ ምክንያት ነው ከማለት አይመለስም። አማራ ባይኖር የትግሬ ልሒቅ ፖለቲካ አይኖረውም። የሚታወቅ ነው። አንዳንዶቹ የትግራይ ልሒቃን ስለአማሬና ትግራይ መቀራረብ ሲዘባርቁ መረዳት ያለብን እንዳይቀራረብ መሬት እየተሠራ ያለውን ሴራ ዝም ብለው የሚያልፉት ሆነ ብለው ነው። ድሮ ፡ "ከአማራ ጋር አብረን አንለምንም" ይሉ እንደነበረው ፡ ዛሬ "ከአማራ ጋር አብረን ፈጣሪን አናመልክም ብለው ነው ሲኖዶስ የሚመሠርቱት። ይሔን እያረጉ ከአማራ ጋር ስለመቀራረብ የሚያወሩት ተራ ማሳሳቻ ነው። ትኩረት ላለመበተን እንጂ አላጣነውም !! በአዋሳኝ ድንበር የሚሠሩት ደባና ዳግም ወረራ ሕዝቡን እንደገና የት ድረስ እንደሚቆራርጠው ያውቁታል፣ እናውቀዋለን !! ግን ተራ የአብሮነት ተረክ በመለፈፍ አማራን እናሞኘዋለን ብለው ያምናሉ። ያልገባን ወያኔ የለም። የማናውቀው ደባ የለም። ግን ዛሬም እንደ1983 በአማራ ጀርባ የምታረጋግጡት ግዛት ፣ የምታዘልቁት ሰላም የለም አይኖርም ‼ ትኩረት መርጠን እንጂ ጠፍቶን ዝም አላልንም ‼
Показать все...
👍 8🔥 2
በኦሮሚማ ገዢ ፋሽስት ቡድን  መቼም እንደማንሸነፍ ብቻ ሳይሆን  የማናወራርደው ብድር እና ፍትሕ እንደማይኖር ቃልኪዳናችን ነው ‼ ድል ማድረግ  ቃልኪዳናችን ሕልውናችን ነው ‼ ብዙ ይጠብቀናል !!
Показать все...
👍 36🔥 9
Фото недоступноПоказать в Telegram
ኢትዮጵያ እስር ቤት ነች ገዢ ቡድኑ እየመከረ ሳይሆን እያፈነ ነው ‼
Показать все...
👍 18😁 1
~ አስቸኳይ መልዕክት! አሸባሪው የብልፅግና መንግስት በአየር ሃይል መምሪያ በተለይም የድሮን ኦፕሬተሮችን ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ወታደሮች ብቻ ማደራጀቱን በዛሬው ዕለት ያጠናቅቃል። ለዚህም ሴራው ይረዳው ዘንድ ከ3 ወራት በፊት ለመኮንንነት ስልጠና ወደ ሁርሶ ከላካቸው ባለ ሌላ ማዕረግተኞች (ባማ) የድሮን  ኦፕሬተሮችና የአየርሃይል ባልደረቦች መካከል የኦሮሞ ጎሳ አባላት የድሮን ኦፕሬተሮችን ብቻ ለይቶ ስልጠናውን አቋርጠው ወደ ደብረ ዘይት መልሷቸዋል። ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ ተከታታይ የድሮን ድብ*ደባዎችን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ዝግጅቱንም አጠናቋል። መላው የአማራ ህዝብና ፋኖ አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንድታደርጉ የአየር ሃይል ምንጮቻችን ያሳስባሉ። ጉዳዩ ወደለየለት ዘረኝነት መቀየሩን የአማራና የሌሎች ብሔረሰቦች የሰራዊት አባላት ተገንዝበው ከወዲሁ ከዚህ ዘረኛ ስርዐት ራሳቸውን ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ እንዲለዩ እና ከህዝብ ጎን እንዲሰለፉ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን። ድል ለሕዝባችን!
Показать все...
👍 23
ፋሽስታዊው አገዛዝ አማራን ለማስወረር ሊሠራ እንደሚችል መጠበቅ አለብን!! ከወያኔ ጋር ለመዋጋት ኤርትራንና ሱማሌን ያራተፈው የፋሽስቱ አገዛዝ ፤ በተመሳሳይ የሱዳን ጦር በምዕራብ አቅጣጫ ቦታዎች ተቆጣጥሮ ለሰሜኑ ጦርነት እንዲያግዘው መጠየቁ ይታወሳል። አማራን ለመውጋት ከወያኔ በተጨማሪ ኤርትራን አግዙኝ ብሎ ትብብር ማጣቱ ይታወሳል። ኤምሬትስ ፣ ቱርክ እና ደቡብ አፍሪካ ድረስ የጦር መሣሪያ በብድር እንዲሰጠው ከፍተኛ ጥረት አድርጓል። አንዳንድ የምስራቅ አውሮፓ አገራት ጋር በጦር መሣሪያ ኮንትሮባንድ እና የጥቅም ድርድር መሣሪያ ለማግኘት ችሏል። አሁንም የሱዳን ጦር ወደአማራ ክልል እንዲገባ ከማድረግ እንደማይመለስ ማወቅ አለብን‼ የአማራን ኃይል ለመበተን ሁሉንም እድል ይጠቀማል‼ የእኛ ትኩረት አገዛዙ ላይ ነው‼ አገዛዙ ከሞት ለመዳን ሁሉንም ቀዳዳዎች ፣ የአገር ክሕደቶች፣ ጭፍጨፋዎች እና ወንጀሎች ይፈፅማል ‼
Показать все...
👍 18
10,800 ( አስርሺህ ስምንት መቶ) ምልምል ሰልጣኝ ወታደሮች ለስልጠና ከገቡበት ከብርሸለቆ ወደፋኖ መቀላቀላቸውን የተመለከተው ዜና ለአገዛዙ የቀትር መብረቅ የምትለው አይነት ነው። በዚሁ አጋጣሚ በተለያዩ ክልሎች ያላቸው የአማራ ልጆች ያዘጋጀላችሁ አርማጌዶን መኖሩን ለአፍታ ችላ ማለት አይገባም። በአዲስአበባ ዙሪያ ግማሽ ሚሊዮን ሕዝብ ሜዳ ጥለው ስንቱን ቤተሰብ በትነዋል፤ አደኽይተዋል። ይሔ ኦሮሚያ በሚባለው ፋሽስቱ በተቆጣጠረው 600 ከተሞች ሊደገም ዝግጅት ማለቁን ሰምታችኋል። ☝️ ቀን እየጠበቀ ነው !! ያ አርማጌዶን ነው!! አይሁዳውያን ያካሔዱትን "ዘመቻ ሰለሞን" ለማድረግ እንኳ አማራው የሕልውና ትግል ላይ ነውና ሰሚ የለም። ስለዚህ ☝️ አገዛዙ ባዘጋጀው ወታደራዊ ስልጠና እየተሳተፋችሁ ከሰልጠና በኋላ እንደብርሸለቆ ሰልጣኞች የአማራን ትግል መቀላቀል ምርጫ አይደለም !!
Показать все...
👍 10
(በሲሳይ ሙሉ) ለሶስተኛ ጊዜ የአማራን ትግል ከቻለ ለመጥለፍ (hijack) ; ለማቀዝቀዝ(Freez) ወይም ለመግደል (Kill) ከመሬት እስከ ዳያስፖራ በትጋት እየሰራ የለው ማነው? ለመሆኑ ከዚህ በፊት የአማራ ትግል እንዴት ፤ መቼና በማን ተጠለፈ⁉️ 1⃣1984 ዓ.ም:- በአማራ ሕዝብ ላይ የታወጀው መንግስታዊ የሞት አዋጅ ቀድሞ የገባቸው ፕ/ር አስራት ወልደዬስ እና ጓዶቻቸው የመላው ዐማራ ህዝብ ድርጅት (መዐህድ) ሲመሰርቱ ከ1973 ዓ.ም ጀምሮ ሚጠራበት ስሙን ከኢህዴን ወደ ወደብአዴን በመቀየር ራሱን ብቸኛው የአማራው ተወካይ አድርጎ መጣ፡፡ በመጨረሻም የአማራውን ትግል በመግደል (Kill) በማድረግ የአማራ ተጋድሎ እስከተቀጣጠለበት ድረስ ብቸኛው የአማራ ፖለቲካ ፊታውራሪ ሆኖ አማራን ሲፈጅ ሲያስፈጅ ከረመ፡፡ 2⃣2010 ዓ.ም:- በብዙ የአማራ ወጣቶች ተጋድሎ ምክንያት ትህነግ ከአራት ኪሎ ተገፍታ መቀሌ ስትገባ ካንሰሩ ብአዴን ኦሮማራ በሚባል የጥፋት ጥምረት ድጋሜ በአማራ ወጣቶች መስዋእትነት የተገኘውን አጋጣሚ በሙሉ ጠቅልሎ ለኦሮሞ የፖለቲካ ኤሊቶች አስላፎ በመስጠት አማራውን ለሌላ ዘግናኝ እልቂት አሳልፎ ሰጠው፡፡ ምስኪኑ አማራም “ብአዴንን ያመነ ጉም የዘገነ” እያለ ራሱን ለሌላ መስዋእትነት ፤ ለሌላ ትግል አዘጋጀ፡፡ 3⃣አሁን ያለው የአማራ ህልውና ትግል፦ አማራ የህገመንግስት ማእቀፍ ይሁንታ ባለው በመንግስታዊ መዋቅር እንደህዝብ ለ33 ዓመታት ተሳዳጅ መሆን አንገፍግፎት በቃኝ ልህልውናዬ ብሎ ተነስቷል፡፡ ብአዴን ዛሬም የ 33 ዓመት የአማራን ትግል የመድፈቅ ልምዱን ተጠቅሞ ከአማራው ጋር አማራ መስሎ አንዳንዴም ከአማራው በላይ በመጮህ የአማራውን ትግል ምናልባትም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለመግደል እየሰራ ነው፡፡ እንዴት⁉️ 1⃣ ቅርብ አዳሪነት (Defeatists) በአማራ ደም እና አጥንት ላይ የተገነባውን ይሄን አውሬ ስርዓት አፈራርሶ ሳይሆን አስፈራርቶ ተደራድሮ ጠጋግኖና ስልጣን ተካፍሎ ክልሌ መንደሬ ሰፈሬ ብሎ መዳረሻውን ክልል ብለው በሰጡት ላይ ብቻ ከኢህዴን ወደ ብአዴን፤ ከብአዴን ወደ አዴፓ፤ ከአዴፓ ወደብልጽና ስሙን እየቀያየረ በግብሩ ግን የአማራን መከራ ካራዘመው ስብስብ ጋር በመሆን ባ/ዳር ላይ ያተኮረ እጀንዳ ይዞ በመምጣት። 2⃣የተንበርካኪነት ስሜትን (psychological capitulation) ማራገብ፦ የአማራ ጠላቶችን የማስፈራሪያ ፕሮፖጋንዳ ማራገብ ፤ የአማራ ህዝብ ያልተናካ እምቅ ሀይል ሳይሆን የጠላትን “የደመሰስናቸው ፤ አጠፋናቸው” ማስፈራሪያ ማራገብ፡፡ ማእከላዊ መንግስቱን ለመያዝ ተባብሮ ከመስራት "አቅም የለንም" እያሉ ሚያላዝኑ አማራ መሳይ ድምጾችን በታጋዩ ዘንድ በማስገባት (psychological warfare) ማቀጣጠል፡፡ 3⃣ትግሉን መርህ አልባ (Disrupted and incohrent) ማስመሰል፦ በበላበት የሚጮህ ፤ ሆዱን እና ጥቅሙን ወይም ጊዚያዊ ምቾቱን ከምንም በላይ የሚያስቀድም ድርብ ሚና (Duble agents) ያላቸው ካድሬዎችን መልምሎ በማህበራዊ ሚዲያ በማሰማራት የማደናገር ስራዎችን (deception operations) በመስራት አማራውን ከአጀንዳው ማናጠብ (destabilization) 4⃣አንጃዊ ውግንናን ማራገብ /sect biased/:- የአማራ የህልውና ትግል ሁሉንም በመላ ሀገሪቱን የሚመለከት ሆኖ ሳለ ብአዴናዊ ጭፍራ ውግንናው በተለያዩ የጎጥ አንጃዎች ለተከፋፈለ በማስመሰል አማራው እርስበርስ ንትርክ ውስጥ እንዲገባ ማድረግ (divide and conquer. 5⃣አምስተኛ ረድፍ (Fifth Column)፦ ብአዴናዊ አስተሳብ አንጃዊ ውግንና ያለው ስለሆነ ፥ የአማራ ህዝብ ደሙን እየገበረ ያቆመውን ትግልና ድል ነጥቆ ፥ የራሱን ሰርጎ ገቦች የትግሉ ዋና አጠንጣኝ /prime mover/ አስመስሎ በውሸት በማግነን የአማራን ትግል ትኩሳት (tempo) እንዲቆጣጠሩ ማድረግ እና በወሳኝ ሁነቶች (Critical Times) ላይ ግንባር ቀደም ተሰላፊ እንዲሆኑ ማድረግ፡፡ 6⃣ጎጠኝነትን (Provincialism) ማራገብ፦ ብአዴናዊ ብሔርተኝነት ዋነኛ ማጠንጠኛው አማራው አንድ ሆኖ እንዳይቆም ማድረግ በመሆኑ አንድ አካባቢ ያለ ብአዴናዊ ግልሰብ/ቡድን ሲነካ ፥ የተነካሁት ከዚህ የአማራ አካባቢ ስልሆንኩ ነው ምትል አደገኛ ክ/ሀገራዊ መጫወቻ ካርድ (Provinical Card) ይመዘዛል፡፡ ብአዴናውያን ጎጣቸውን የሚፈልጉት የሀይል መሠረት /power base/ ይሆነኛል በሚል ስሌትና ለመደበቂያ ታዛነት እንጂ በዚያች ሀገር ውስጥ የአማራ ሕዝብ ተስፋና ስጋቱ ፣ የተጋረጠበት አደጋ፣ መፃዒ ዕድሉና የትናንት ታሪኩ አንድና ያው መሆኑ ጠፍቷቸው አይደለም። አንዱ አማራ ከሌላው አማራ ተለይቶ ልዩ ጥቅም ያገኘ ይመስል የሚደረግ ማላዘን ፥ መነሻውም ይኸው ከብአዴናዊ እሳቤ የሚቀዳ አንጃዊ ውግንና ነው። 7⃣መደዴነትን ማስፋፋት /Dionysian Strategy/:-የአማራ ትግል መርህ አልባ ፣ ጎራ ለይቶ እርስበርሱ ሲናደፍ ሚውል ማስመሰል ፤ ይሄን የሚመሩ እና ሚያስተባብሩ የሶሻል ሚድያ ምንደኞችን በማሰማራት ፤ የውጭ ጠላት ያደርገዋል ተብሎ የማይጠበቅን ነውረኛ ተግባር በራስ ህዝብ ላይ በግላጭና በህቡዕ ሰንሰለት ሸፍጥና ክፉ ተግባራትን በመፈፀም ፣ እንደ አንድ አማራዊ ህዝብ በጋራ ከመቆም ይልቅ ፥ በብአዴን አንጃዊ ቁመና ልክ አንዱን የአማራ ህዝብ በአካባቢ በመከፋፈል ለማናከስ ተግቶ መስራት ። ስለዚህ ሚናችንን ለይተንና መስመራችንን ከወዲሁ አጥርተን ቀይ መስመራችንን አስምረን ግልፅና ጥራት ያለው የትግል አሰላለፍ ይዘን መለየት ካለብን ተለይተን መንገድ ብንጓዝ የሚሻል ነው። አለበለዚያ በጅምላ በስመ አማራ ተዛዝሎ እየተነቋቆሩና እየተጓተቱ ጉዞ የሚሆን አይደለም። የአማራ ህዝብ ትግል ያሸንፋል‼️ ድል ለነበልባሉ ፋኖ‼️
Показать все...
👍 9 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
የልጇን ሬሳ በአገዛዙ ተከልክላ እርሟን በባዶ ሜዳ የምታወጣ እናት ነች። አይዞሽ እናታለም!!
Показать все...
😢 28👍 11
Показать все...
The Current Amhara Fano Resistance: Viewed from the Historical Military Tradition of the Amhara People - EAR

INTRODUCTION In the culturally rich history of the Amhara people, the military and warriorhood tradi

👍 2
Показать все...
Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed: National Dialogue or Monologue? The One-Man Show Unfolds - EAR

The Ethiopian National Dialogue Commission (ENDC), established under Prime Minister Abiy Ahmed's lea

👍 2