EPS Class Of 2K26 (Grade 12)
Открыть в Telegram
Ethio Parents School - Gullele Campus - Batch of 2k26 (Grade 12 - 2018 E.C)
Больше695
Подписчики
-224 часа
Нет данных7 дней
-230 день
Архив постов
How to apply for AAU Complete Guide👆
https://admission.aau.edu.et/
You tube ላይ ለመመልከት 👉 https://youtu.be/mCLzLktziRI
@ExamUAT
@ExamUAT
Repost from EPS (Ethio-Parents' school)
ለገርጂና ለጉለሌ ኢትዮ-ፓርነተሰ ት/ቤቶች ማህበረሰብ በሙሉ፡፡ በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ካለፉት አመታት እጅግ በተሻለ መልኩ ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን ስገልፅላችሁ ደስታዪ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት፡-
ገርጂ ት/ቤት
· ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 175
· ፈተናውን ያለፉ- 174
· ውጤት ያልተገለፀለት- 1( በማጠራት ላይ የሚገኝ)
ጉለሌ ት/ቤት
· ለፈተና የተቀመጡት ተማሪዎች- 86
· ፈተናውን ያለፉ- 86
ይህ ውጤት የታታሪዎቹ ተማሪዎቻችን እና ያለድካም እውቀታቸውን የሚያካፍሉት መምህራኖቻችን መሆኑ እሙን ነው፡፡ የወላጆች ድርሻ ምትክ አይገኝለትም፡፡ የቦርድ እና የማኔጅመንት አባለት እንዲሁም የአስተዳደርና ድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች ድርሻም ወሳኝ ነበር፡፡ ሁላችሁም ላበረከታችሁት አስተዋፅኦ በኩባንያው ስም ከልቤ አመሰግናለሁ፡፡ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን፡፡ ገነነ ይልማ(ዋና ሥራአስኪያጅ)
Repost from Kolfe education official channel🇪🇹
ቅሬታን በተመለከተ
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል።
ውጤት መታየት ተጀምሯል!!
በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
📌ቴሌግራም፡ @matric_result_bot
📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/
📌 SMS: 6284
https://t.me/ExamUAT
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
Repost from Yeka Education
🥏የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም።
🎾የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ።
🎾እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም።
🏀ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ራሳቹህን ጠብቁ
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም።
የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ።
እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም።
ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት የፈተናው ውጤት ሰኞ ወይም እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ማለታቸው ይታወሳል።
ውጤት ሰኞ ዕለት ይፋ ያልተደረገ ሲሆን እስከ ማክሰኞ ከሰዓት ይፋ ይደረጋል ተብሎ ይጠበቃል።
የፈተናው ውጤት ይፋ ሲደረግ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ በይፋ የሚያሳውቅ ሲሆን እንዴት ማየት እንደሚቻልም ተቋሙ ገለጻ ያወጣል። እኛም ተከታትለን የምናቀርብ ይሆናል።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamily
@tikvahethiopia
Repost from UAT EXAM (AAU)
AAU ምዝገባ ጀመረ
ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2019 የትምህርት ዘመን የቅድመ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች የምዝገባ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 የትምህርት ዘመን በቅድመ ምረቃ መደበኛ (በመንግስት ስኮላርሺፕ እና በግል ክፍያ) እንዲሁም በማታና ተከታታይ መርሃ-ግብር አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቋል።
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከዚህ በታች በተጠቀሱት ቀናት እና መስፈርቶች መሠረት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አስፈላጊ መስፈርቶች እና ቀናት
* የምዝገባ ቀን፡ ከነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ።
* መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፡
* በ2015፣ 2016፣ 2017 እና 2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ወስደው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ ያመጡ ወይም ደረጃ 4 አጠናቀው (COC) ያለፉ
* የመግቢያ ፈተና (UAT) የሚሰጥበት ቀናት ከጳጉሜን 02 እስከ ጳጉሜን 4 ቀን 2018 ዓ.ም
* ለመመዝገብ የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ:- https://admission.aau.edu.et
@UATEXAM_AAU
Repost from Tikvah-University
#National_Exam_Result
| የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)
የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ሰኞ ወይም ማክሰኞ ለተማሪዎች ይላካል።
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ እና የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲዎች ምልመላ እና ቅበላ ካደረጉ በኋላ ሌሎቹም ዩኒቨርሲቲዎች ቶሎ ጥሪ እንዲያደርጉ እየሠራን ነው። መስከረም 05/2019 ዓ.ም ትምህርት ይጀመር የሚለውን ለመጠበቅ እንፈልጋለን።
@tikvahuniversity
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ዘንድሮ በአጠቃላይ ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል ማለፍ የቻሉት 70 ሺ 544 ናቸው።
ካለፉት መካከል በተፈጥሮ ሳይንስ 16.5 በመቶ ሲሆኑ በማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ 8.33 በመቶ ናቸው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል።
@tikvahethiopia
Morning_Session_Students.xlsx0.91 KB
Repost from AAU 2017 Freshman
የUAT ሞዴል ፈተና ምዝገባ ተጀምሯል!
የAAU UAT ፈተና ከመድረሱ በፊት "እስቲ ራሴን ልፈትሽ" ለምትሉ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሙሉ፣ የሞዴል ፈተና ምዝገባው ክፍት ሆኗል!
ፈተናው ዝግጁነታችሁን አይታችሁ ራሳችሁን እንድትመዝኑበት ብቻ የተዘጋጀ ነው።
👉 ለመመዝገብ ሊንኩን ይጫኑ፦
🔗 https://forms.gle/W1R44fXqQio7p9iC6
ቅጹን መሙላት የሚቻለው አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ መረጃዎቻችሁን በረጋ መንፈስ ሙሉ::
📌 የጊዜ ሰሌዳ እና ማሳሰቢያ፦
የምዝገባ ማብቂያ፦ ቅዳሜ እኩለ ሌሊት (ምሽት 6:00 ሰዓት)
✍️ የፈተና ቀን፦ እሁድ ሐምሌ 5 (በመረጣችሁት ፈረቃ፦ ጠዋት 3:00 ወይም ከሰዓት 9:00)
ኑና ራሳችሁን ፈትኑ! መልካም ዕድል!
ORIENTATION NOTICE!
Fourth Round (ሐምሌ 6 የምጀምሩ)
Orientation የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት 1፡30 በድል በር ትምህርት ቤት
Fifth Round (ሐምሌ 9 የምጀምሩ)
Orientation የፊታችን ቅዳሜ ቀን 6፡30 በድል በር ትምህርት ቤት
ጉለሌ ቅርንጫፍ
Repost from Entrance Tricks
2018 English First Round Online Entrance Examination With Answer and Explanations 👇👇
https://youtu.be/6t9OYg2YcP0
Repost from Entrance Tricks
📭Mathematics 2018 First Round ESSLCE Questions !!!
📕Answer + Explanations
© Entrance Tricks
JOIN US 👇🏿👇🏿
📚PLAY STORE📚
📚APP STORE📚
Wishing you the absolute best of luck as you start your matric exams. All those late nights and study sessions are going to pay off. Godd luck
