ru
Feedback
🎧🎧ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ📖📖

🎧🎧ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ📖📖

Открыть в Telegram

https://t.me/Quranisgood ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ

Больше
5 926
Подписчики
-224 часа
-37 дней
-1230 день
Архив постов
Голосовое сообщение01:03

https://t.me/Quranisgood ቁረአን በማዳመጥ ልባችንን እናረጋጋ ቁረአን የልብ ብረሀን ነዉ የኛህገመንግስት ቁረአን ብቻነዉ

Голосовое сообщение03:04

~ ስዴት ላይ ላላችሁ~ ለእነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ፣ እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ፣ በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ፣ አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ፣ ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ፣
~ ስዴት ላይ ላላችሁ~ ለእነዛ ታጋዮች መልዕክት አድርሱልኝ፣ እስኪ ወገኖቼ ጥቂት ፍቀዱልኝ፣ በስደት ላይ ያሉት አርበኞች ናፈቁኝ፣ አስላሙ ዓለይኩም ጀግኖቼ በሉልኝ፣ ስለ ሁኔታቸው ትንሽ እላለሁኝ፣ ሀገር ጥለው ዘምተው ሁነው ስደተኞች፣ ኑሮን ለማሸነፍ የሚሮጡጀግኖች፣ በትግል ላይያሉ ወንድምና እህቶች፣ ሌት ቀንሳይሰለቹ ተግተው የሚሰሩ፣ በትርፍ ጊዜያችውድንን የሚማሩ፣ በተውሂድ አብበው ከቨርክ የተጥራሩ ፣ አለህ ይግጠማችሁ ከንያችሁ በላይ፣ ጥሪያችሁ ይሳማ ከሰባቱም ሰማይ፣ ሁኔታችሁ ሁሉ ከፍ ይበል ወደ ላይ፣ ጀነት ያስገባችሁ እኛንም አንድላይ ፣ _ያልፋል አብሽሩ

ግቡ ሸርም አድርጉ ሀባይብ ሀላል ስራ የሚሰራ ሰዉ እናበረታታ በተለይ ከስደት የሚገቡ እህቶችን

ይገርመኛል ... የኔ ነገር አብዝቶ ይገርመኛል የትም ዞሬ ዞሬ ፤ የትም ጠፍቼ ቆይቼ መጥቼ አላህ ሆይ ማረኝ ስለው አለማፈሬ ይገርመኛል። ኢላሂ ...የቱን ያህል ባጠፋም ከ አንተ ርቄ ላለመራቅ እየታገልኩ ነውና እገዘኝ!…አህህ አንተ ጌታዬ እኔ ባርያህ በመሆኔ እንዴት ዕድለኛ ነኝ!! ረሕማን የሚለዉን ሥምህን አስታወስኩኝና እዝነተህ ትዝ አለኝ፤ ከሰፊው ረሕመትህ ቦታ ካጣዉማ ሞቼ ትቢያ ሆኜ መቅረትን ተመኘሁ፡፡ 

🦋🦋"ሴትነት ጎሎናል"🦋🦋 አንደየ አዳምጭኝ እህቴ ልንገርሽ ሴትነት ምንድን ነው እስኪ ልጠይቅሽ በፆታ ብቻ ነው ሴትነት መለያው እስኪ መልሱልኝ ሴትነት ምንድን ነው?! ስምና ፆታ አይተው ሴት ናቸው ይሉናል እኔ ልንገራችሁ ሴትነት ጎሎናል ሙሉ ሴት ለመባል ብዙ ይቀረናል አንዳንደ ሳስበው በጣም ነው ምገረም እውቀትም የለንም ወይ ስትር አንልም በየቦታው ሒደን የምኖድ ክርክር ወይ ሀያእ አይዘን ትንሽኳ አናፍር ሀያእ ሚባለውን በቁጥር ብቻ አውቀን ስልጣኔ መስሎን ሴትነቱን ትተን እውቀትን ለመቅሰም አልተማርን አድበን ከኛ በላይ የሚያውቅ ሰው ያለ አይመስለን ተያይዘነዋል መከተል ስሜትን ግሩፕ ለግሩፕ ስናዳርስ ውለን እንመለሳለን ስድብ ተስተምረን ኮመንት ለመፃፍ እኛው ቀዳሚ ነን ሌሎቹ ሲመክሩን ተሳድበን አኩርፈን ማን ስለሆኑ ነው ብለን አመናጪቀን ድድብናችንን በግልፅ ተናግረን አዋቂ ነን ብለን እንሞግታለን መንሀጃችንን በሳምንት ቀያይረን በቁርአን ሀድስ መዳኘቱን ትተን እንደ ኳስ ተጫዋች ቡድንን ወክለን አንድን ኡስታዝ ብቻ ለብቻ ደግፈን እሱን ካልመሰሉ ሌሎችን አጥመን ሁሌም እንዞራለን ኡስታዝ ተከትለን የመንሀጅ ጉዳይ መቸ አሳስቦን የሱና ሰወችን አንቋሸን ተሳድበን እስኪ መልሱልኝ ታዳ እኛ ሴቶች ነን?! እኛ የምንዞረው ሹብሀት አለበት እኛ የምንዞረው ዘለፋ ባለበት እኛ የምንዞረው ስድብ በሞላበት እኛ የምንዞረው ሀያእ በጠፋበት እንድህ በመሽከርከር የት ይገኛል እውቀት እስኪ መልሱልኝ ይሔ ነው ሴትነት ቁርአን ስንቀራ መሮጥ ነው ለማክተም አሳምሮ መቅራት ግባችን አይደለም አንደየ ካከተምን ደሞ የምን መድገም ኪታብን ለመቅራት ቶሎ እንሮጣለን አዳረስነውጅ መቸ እውቀቱ አለን ከቀራነው ኪታብ ዙርው ቢጠይቁን እንመልሳለን በፍፁም! ለማዳረስጅ መቸ ተረዳነው ቁርአን ሳይገባን ኪታብ የጀመርነው ተጅዊዱን ሳናውቅ ሀድስ የቀራነው አትጠራጠሩ ይሄ አይነት አካሀድ ውጤቱ ዜሮ ነው ቁርአን ስንቀራ አላማ ይኑረን ገና ሚጠብቀን ብዙ ሀጃ አለብን ዛሬ ለማዳረስ ለብ ለብ አድርገን ነገ እንዳንከስር መጠንቀቅ አለብን ' በዚህ ሁኔታችን ሀገር ብንገባ አስባችሁታል ይሔ እውቀታችን ሰው ማነፅ ይችላል? ሸርክና ቢድአን ሰባብሮ ይጥላል? በዚህ አመላችን የምንሰራው ስራ  ኢኽላስ ይኖረዋል እስኪ መልሱልኝ በዚህ ሁኔታ ነው ፅናት የሚኖረው ልጆችን ሰብስበን የምናስተምረው ስድብ ነው ግልምጫ ምን ልንላቸው ነው ቁርአኑንማ በደንብ አልተማርነው አዳረስን እንጅ ሰብረን ሰባብረነው ማስተንተኑ ቀርቶ መኽረጅ ያለየነው ታዳ.እኛ ነን ወይ ሒደን ሰበብ የምንሆነው ጃሒል ቢጠይቀን መልስ የምንሰጠው ሽርክና ቢድአን መዋጋት ምንችለው በአላህ ንገሩኝ በዚህ ሁኔታ ነው?! እስኪ ልንገራችሁ ሴትነት ቢገባን እኛም እንድንጎዝ እነሱኑ መስለን እውነትም ሴትነት ስሙ የሚገባቸው ሁሌ ሚያስደምምኝ እምቅ እውቀታቸው ለመማር ሲሄዱ እንደማያቅ ናቸው ደስ ሲሉ ደግሞ መከባበራቸው አንድላይ ሲገናኝ አደብ እና እውቀት አቦ, ነይ ልንገርሽ ይሔ ነው ሴትነት ጀግኖች በሔዱበት ሁሌም ናቸው ኩሩ ሽርክና ቢድአን የሚሰባብሩ ቀጣፊ ሲመጣ ቃለ ረሱል ብለው የሚያስደነብሩ በቁርአን ሀድስ ሁሌም የሚመሩ እንድህ አይነት ጀግኖች ሁል ጊዜም ይኑሩ በሔድሽበት ሁሉ አታገኛቸውም ከወዳ ከወድህ አይሽከረከሩም ቁርአን ሀድሱን ከዛ ውጭ አይሰሙም እንደው በጭፍኑ ኡስታዝ አይደግፉም በደሊል ካልሆነ ሰውን አያጠሙም በየኮመንቱም ስር የትም አይገኙም ነገሩ,,ውድ ነገርኮ የትም ቦታ አይረክስም ቁርአን ሲቀሩ በደንብ ሞጥለው ተጅዊዱን በደንብ ለይተው መንጥረው ቁርአን ሲያኸትሙ ቁጥር ስፍር የለው በሚያነቡት ጊዜ በደንብ አሳምረው ሁሌ የሚያለቅሱ መልእክቱን ተረድተው ሁልጊዜም ያምናሉ የሁሉም መሰረት ቁርአን ነው ብለው በኒቃም በጅልባብ በሀያእ ተውበው ሁሌም ቀጥ የሚሉ መስፈርቱን አሟልተው እምር ስትር ብለው ከቤታቸው ውለው ልብሳቸው ረዝም አጥሮ ምላሳቸው ሁል ጊዜም ጀግኖቸ በቃ' እነሱ ናቸው ባየሗቸው ጊዜ እንደነሱ በሆንኩ እያልኩ የምመኘው ሶሻል ሚድያንም አያዩም ዞር ብለው ሁሌም በኢባዳ መቸ ጊዜ አግኝተው የሴትነት ክበር ደስ ሲል ሀያእቸው አትደመሙም ግን እስኪ አስተውሏቸው ሰለፍያ ጀግኖች እንደናቶቻቸው በጧትም በማታ ታዛዥ ለጌታቸው እንደው አላህዬ ሁሌም ያኑራቸው ታዳ ከነዚህ ጋ እኛም ሴት ልንባል ምላሳችን ሚገርፍ እንደ እሳት ነበልባል ከኛ ላይ ተነስቶ ሴትነት የሚባል እንደው እንደምንም ከለበስን ኒቃም እንኳን ለመሸፈን ፊት አያዳርስም ንፋስ ቢመጣኮ ልጦ ነው ሚጥለው ታዳ. እንደዚህ ሁነን ለበስን ልንል ነው?! ኒቃሚስት ተብለን ልብስ የምንለብሰው ጅልባብ እንዳይባል ጥብቅብቅ ያለ ነው እንደው ባንድፊቱ ቀሚስ እንዳንለው ትንሽ ስታይሉ ጅልባብ ነው ሚመስለው ለዛውም አይቆይም ወዳ ነው ምንጥለው እስኪ ቆይ አስረዱኝ ይሔ ነው ሴትነት እንድህ ተሁኖ ነው የሚገኘው ጀነት ወላሂ ወቢላህ በጣም ተኝተናል አወ በትክክል ሴትነት ጎሎናል ክወረባቦ የሱና እህቶች ጀማዓ የተወሰዴ ግጥም በርግጥም ሴትነት ጎሎናልሁልሽም ራስሽን ፈትሽበት