cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

በግጥም እናውጋ

ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ። በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣ ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣ ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣ እውነት እውነታውን እናወጋለን። ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣ በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።

Больше
Рекламные посты
13 703
Подписчики
-1924 часа
-857 дней
-36330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! 🌙በዓሉን የደስታ፣ የሰላም እና የፍቅር ያድርግላችሁ!!🙏              መልካም በዓል!!      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Показать все...
👍 12 3🙏 3
Показать все...
በግጥም እናውጋ

✍️ድንቄም ገጣሚ✍️        ሳያዘጋጅ ብእር        ሃሳብ ሳይደረድር ስላሰኘው ብቻ ለመግጠም ሲሞክር         አልሳካ ቢለው በሰከነ መንፈስ ደግሞ ሳያስበው የማይመስል ስንኝ ፅፎ እያሰፈረ ካለበቂ እውቀት ለመግጠም እየጣረ ቤት መታለው በሚል ቤት ማፍረስ ጀመረ:: : : ከሰማ ንገሩት ቤት አታፍርስ በሉት:: 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share የመወያያ ግሩፕ👉 click_here ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇 ╔════════════╗ 👉JOIN: @BegitimEnawga 👉JOIN: @BegitimEnawga ╚════════════╝

👏 16👍 11 4🤯 1
👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     
Показать все...
እናቴ.mp31.61 MB
17👍 11
👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     
Показать все...
እናቴ.mp31.61 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
🤰መልካም የእናቶች ቀን!!! ❇️ ለእናታቹ ያላቹን ስሜት comment ላይ እየገለፃቹ እለፉ።              🙌 መልካም ቀን      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Показать все...
👍 10 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! ✝              መልካም በዓል!!      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Показать все...
🙏 13👍 5 5
👋 ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ❇️ በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ❇️ የነገውነ በዓልን በማስመልከት እንኳን አደረሰህ/ሽ ማለት የምትፈልጉት ሰው ካላችሁ ስማቹን፣ መልካም ምኞታችሁን የምትገልፁለትን/ላትን ሰው ስም እና መልካም ምኞታችሁን አንድ ላይ በማያያዝ በ @Gitim101 ላይ ልትልኩልኝ ትችላላቹ። ❇️እኔም ነገ ጠዋት ላይ የተላኩልኝን መልዕክቶች ሰብሰብ እያረኩ በቻናሉ ላይ እለቃቸዋለው። ❇️መልዕክታቹን ስትልኩልኝ የኔንም የናንተንም ጊዜ ለመቆጠብ Hi ምናምን ሳትሉኝ ዋናውን ሀሳብ ብቻ ብታደርሱኝ ስል በአክብሮት እጠይቃችኋለው።             🙌  መልካም ቆይታ
Показать все...
👍 6 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ?? ❇️ግጥሞች ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች  MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት። ❇️ከታች ያለው UNMUTE  የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ  ጊዜ በመጫን  MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ። ❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል። ❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።             🙌 መልካም ጊዜ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Показать все...
👍 8 1🤝 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
🙌ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ? ❇️ ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች  MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት። ❇️ከታች ያለው UNMUTE  የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ  ጊዜ በመጫን  MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ። ❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል። ❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።             🙌 መልካም ጊዜ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝
Показать все...
ስለግጥሙ ምን ታስባላችሁ??Anonymous voting
  • 👍👍👍
  • 👎👎👎
0 votes
👏 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.