በግጥም እናውጋ
ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ። በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣ ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣ ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣ እውነት እውነታውን እናወጋለን። ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣ በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
✍️ድንቄም ገጣሚ✍️ ሳያዘጋጅ ብእር ሃሳብ ሳይደረድር ስላሰኘው ብቻ ለመግጠም ሲሞክር አልሳካ ቢለው በሰከነ መንፈስ ደግሞ ሳያስበው የማይመስል ስንኝ ፅፎ እያሰፈረ ካለበቂ እውቀት ለመግጠም እየጣረ ቤት መታለው በሚል ቤት ማፍረስ ጀመረ:: : : ከሰማ ንገሩት ቤት አታፍርስ በሉት:: 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share ⌲ ሼር ⌲ Share የመወያያ ግሩፕ👉 click_here ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇 ╔════════════╗ 👉JOIN: @BegitimEnawga 👉JOIN: @BegitimEnawga ╚════════════╝
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.