ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

በግጥም እናውጋ

በግጥም እናውጋ

Открыть в Telegram

ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ። በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣ ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣ ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣ እውነት እውነታውን እናወጋለን። ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣ በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала በግጥም እናውጋ

Канал በግጥም እናውጋ (@begitimenawga) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 11 334 подписчиков, занимая 6 528 место в категории Музыка и 2 635 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 11 334 подписчиков.

Согласно последним данным от 27 марта, 2025, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -206, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 0%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает N/A% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 0 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 0 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
“ሰላም ቤተሰቦች እንደምን አላቹ? እንካን ወደ እኛጋ በሰላም መጣቹ። በቻናላችን ላይ ግጥምን ተጠቅመን፣ ከቶ ሳንነካ ብሄር ሀይማኖትን፣ ሁሉን የሰው ልጅ በእኩል እያየን፣ እውነት እውነታውን እናወጋለን። ሀሳብ አስተያየት ምክርም ካላቹ፣ በ @BegitimEnawgaBot ታገኙናላቹ።”

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 28 марта, 2025) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Музыка.

11 334
Подписчики
Нет данных24 часа
-377 дней
-20630 дней
Архив постов
✝በዓሉን ለምታከብሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ!!!✝ ╔════════════════╗ 👉JOIN: @BegitimEnawga 👉JOIN: @Beg
✝በዓሉን ለምታከብሩ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ!!!✝      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

🌻 2017 🌻 ሰዓታት አለፉ 🌻 ቀናት ወራት ወልደው 🌻 🌻አመት ተቆጠረ አሮጌው ተተካ🌻 እነሆ ዛሬ ላይ 🌻 🌻 አዲስ ተጀመረ እንኳን አደረሰን🌻 እንኳን ለዚህ አበቃን🌻 🌻መልካም አዲስ
🌻 2017 🌻 ሰዓታት አለፉ 🌻 ቀናት ወራት ወልደው 🌻 🌻አመት ተቆጠረ አሮጌው ተተካ🌻 እነሆ ዛሬ ላይ 🌻 🌻 አዲስ ተጀመረ እንኳን አደረሰን🌻 እንኳን ለዚህ አበቃን🌻 🌻መልካም አዲስ አመት የሰላም የደስታ🌻 የተድላ የፍቅር 🌻 ያርገው የበረከት     🌻🌻መስከረም -1-2017ዓ.ም🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga 🌻🌻🌻

🌻 🌻መልካም አዲስ አመት!!!!🌻 🌻 🌻🌻አዲሱ አመት የደስታ፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ ያሰብነው የሚሳካበት አመት ይሁንልን!!!🌻🌻 🌻🌻2017ዓ.ም🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻
🌻 🌻መልካም አዲስ አመት!!!!🌻 🌻 🌻🌻አዲሱ አመት የደስታ፣ የፍቅር፣ የሰላም፣ ያሰብነው የሚሳካበት አመት ይሁንልን!!!🌻🌻 🌻🌻2017ዓ.ም🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga🌻🌻🌻 🌻🌻🌻@BegitimEnawga 🌻🌻🌻

✅ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። 🥖መልካም በዓል!!🥖 ╔════════════════╗ 👉JOIN: @Begit
✅ ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። 🥖መልካም በዓል!!🥖      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

ፈጣሪ አምላኬ ~ ይቅር በለኝ ዛሬ ህግህን ሳፈርሰው አትፍረድ ብትልም ~ እኔ ግን አልቻልኩም ፈርዳለው በዚህ ሰው። የክፋትን ጥጉን ~ የመቆሸሽ ጥጉን ገደቦች ላለፈ ያንዲት ምስኪን ህፃን ~ ክብሯን
ፈጣሪ አምላኬ ~ ይቅር በለኝ ዛሬ          ህግህን ሳፈርሰው አትፍረድ ብትልም ~ እኔ ግን አልቻልኩም         ፈርዳለው በዚህ ሰው። የክፋትን ጥጉን ~ የመቆሸሽ ጥጉን         ገደቦች ላለፈ ያንዲት ምስኪን ህፃን ~ ክብሯን በግፍ ገፎ          ነፍሷን ለቀጠፈ የእጁን እንዲያገኝ ~ ስቃይ እና ሞቱን           ለሱ መመኘቴ የጨቅላዋን ህመም ~ ማሰብ ቢያቅተኝ ነው        ባይችል ነው አንጀቴ ፧ ፧ ፧ የቆሰለ ውስጧን ~ የእናቲቱን እምባ ሚያብሰው ሲጠፋ ፍትህ እየተዛባ ~ ተበዳይ ሲበደል ውስጣችን ቢከፋ አቤቱ ፈጣሪ ~ አነባን ወዳንተ አነባን ወደላይ ፍርድህን አሳየን ~ ክፉዎች ቀጥተህ በምድርና በሰማይ። ፧ ፧ #ፍትህ_ያለእድሜዋ_በግፍ_ለተነጠቀች_ነፍስ #ፍትህ_ለሔቨን ✍@BegitimEnawga

ፈጣሪ አምላኬ ~ ይቅር በለኝ ዛሬ ህግህን ሳፈርሰው አትፍረድ ብትልም ~ እኔ ግን አልቻልኩም ፈርዳለው በዚህ ሰው። የክፋትን ጥጉን ~ የመቆሸሽ ጥጉን ገደቦች ላለፈ ያንዲት ምስኪን ህፃን ~ ክብሯን
ፈጣሪ አምላኬ ~ ይቅር በለኝ ዛሬ          ህግህን ሳፈርሰው አትፍረድ ብትልም ~ እኔ ግን አልቻልኩም         ፈርዳለው በዚህ ሰው። የክፋትን ጥጉን ~ የመቆሸሽ ጥጉን         ገደቦች ላለፈ ያንዲት ምስኪን ህፃን ~ ክብሯን በግፍ ገፎ          ነፍሷን ለቀጠፈ የእጁን እንዲያገኝ ~ ስቃይ እና ሞቱን           ለሱ መመኘቴ የጨቅላዋን ህመም ~ ማሰብ ቢያቅተኝ ነው        ባይችል ነው አንጀቴ ፧ ፧ ፧ የቆሰለ ውስጧን ~ የእናቲቱን እምባ ሚያብሰው ሲጠፋ ፍትህ እየተዛባ ~ ተበዳይ ሲበደል ውስጣችን ቢከፋ አቤቱ ፈጣሪ ~ አነባን ወዳንተ አነባን ወደላይ ፍርድህን አሳየን ~ ክፉዎች ቀጥተህ በምድርና በሰማይ። ፧ ፧ #ፍትህ_ያለእድሜዋ_በግፍ_ለተነጠቀች_ነፍስ #ፍትህ_ለሔቨን ✍@BegitimEnawga

🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! 🌙በዓሉን የደስታ፣ የሰላም እና የፍቅር ያድርግላችሁ!!🙏 መልካም በዓል!
🌙ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛው የዒድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! 🌙በዓሉን የደስታ፣ የሰላም እና የፍቅር ያድርግላችሁ!!🙏              መልካም በዓል!!      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     

👆👆👆 አሪፍ ግጥም በአሪፍ አቀራረብ ተጋበዙልኝ::                             ✍ በቃሉ ሹምዬ                 🎙 ያኔት Editor: @begitimenawga 🤰መልካም የእናቶች ቀን 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share    ⌲ ሼር    ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here           ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇     👉JOIN: @BegitimEnawga      👉JOIN: @BegitimEnawga     

🤰መልካም የእናቶች ቀን!!! ❇️ ለእናታቹ ያላቹን ስሜት comment ላይ እየገለፃቹ እለፉ። 🙌 መልካም ቀን ╔════════════════╗ 👉JOIN: @BegitimEnawga 👉JOIN: @Beg
🤰መልካም የእናቶች ቀን!!! ❇️ ለእናታቹ ያላቹን ስሜት comment ላይ እየገለፃቹ እለፉ።              🙌 መልካም ቀን      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! ✝ መልካም በዓል!! ╔════════════════╗ 👉JOIN: @BegitimEnawga 👉JOIN: @Be
✝ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ ! ✝              መልካም በዓል!!      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

👋 ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ❇️ በመጀመሪያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ ትንሳዔ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!! ❇️ የነገውነ በዓልን በማስመልከት እንኳን አደረሰህ/ሽ ማለት የምትፈልጉት ሰው ካላችሁ ስማቹን፣ መልካም ምኞታችሁን የምትገልፁለትን/ላትን ሰው ስም እና መልካም ምኞታችሁን አንድ ላይ በማያያዝ በ @Gitim101 ላይ ልትልኩልኝ ትችላላቹ። ❇️እኔም ነገ ጠዋት ላይ የተላኩልኝን መልዕክቶች ሰብሰብ እያረኩ በቻናሉ ላይ እለቃቸዋለው። ❇️መልዕክታቹን ስትልኩልኝ የኔንም የናንተንም ጊዜ ለመቆጠብ Hi ምናምን ሳትሉኝ ዋናውን ሀሳብ ብቻ ብታደርሱኝ ስል በአክብሮት እጠይቃችኋለው።             🙌  መልካም ቆይታ

🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ?? ❇️ግጥሞች ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ
🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ?? ❇️ግጥሞች ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች  MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት። ❇️ከታች ያለው UNMUTE  የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ  ጊዜ በመጫን  MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ። ❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል። ❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።             🙌 መልካም ጊዜ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

🙌ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ? ❇️ ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ ምስ
🙌ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ? ❇️ ስለቅ ማሳወቂያ(notification) እንዲደርሳችሁ እና እናንተም የምታዩት እይታ እንዲቆጠር የሚከተለውን ማድረጋችሁን አረጋግጡ። ✅ከላይ ምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ከታች  MUTE የሚል ካለ ምንም አይንኩት። ❇️ከታች ያለው UNMUTE  የሚል ከሆነ ደግሞ አንድ  ጊዜ በመጫን  MUTE የሚል መምጣቱን ያረጋግጡ። ❇️ይህን በማድረጋቹ ግጥም ስለቅ ማሳወቂያ ስለሚደርሳቹ በየጊዜው መከታተል ያስችላችኋል። ❇️ በተጨማሪም የሚለቀቁ ፖስቶችን ስታዩ እይታቹ ስለሚቆጠር ለቻናሉ እድገት እያገዛችሁም ይሆናል ማለት ነው።             🙌 መልካም ጊዜ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

ስለግጥሙ ምን ታስባላችሁ??
Anonymous voting

💎💎የከበረው ድንጋይ💎💎 ካምሳሎቹ መሀል በመሆን የበላይ በዋጋው ተልቆ የከበረው ድንጋይ ማግኘት በመቻሉ ከሰው ልዩ ቦታ ለመቀመጥ በቅቷል ከንግሱ ከፍታ:: : : ሆኖም : : የታለቅነትን  ትርጉሙን እረስቶ ወርዶ ከተገኘ አቅጣጫውን ስቶ መንገዱን ካረገ ከስህተት ጎዳና ያገኘውን እምነት ካደረገው መና ካልቀየረ በቀር የሳተውን መንገድ           ጥፋቶቹን አምኖ   ክብሩን ያጣውና  ባዶውን ይቀራል           ድንጋይ ብቻ ሆኖ:: 📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝📝 ⌲ Share       ⌲ ሼር       ⌲ Share      የመወያያ ግሩፕ👉 click_here             ለተጨማሪ ግጥሞች👇👇      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

▬▬▬▬▬▬▬▬📝📝▬▬▬▬▬▬▬▬ ✍ ቅድመ ግጥም ዳሰሳ 🙌 ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ለሁላችሁም ሰላምታዬ እና አክብሮቴ ባላቹበት ይድረሳቹ። ❇️ የዛሬ የምለቀው ግጥም ብዙም ማብራሪያ ባያስፈልገውም የተወሰነ ነገር ለማለት ያክል፤ ❇️ ሰዎች ከሰዎች እምነት እና ክብርን አግኝተው የተለየ ከፍ ያለ ቦታ ሲሰጣቸው እነሱም በምላሹ ከከፍታ ላስቀመጧቸው ሰዎች ተገቢውን ክብር እና የተሰጣቸውን ቦታ የሚመጥን ተገቢ እና ጠቃሚ ስራ መስራት ይጠበቅባቸዋል። ❇️ አንዳንዴ ሰዎች ከከፍታ ሲወጡ ሊወርዱ እንደማይችሉ የሚያምኑ በሚያስመስልባቸው መልኩ ብዙ ተገቢ ያልሆኑ ነገሮችን ያደርጋሉ። ❇️ ሀሳቤን ሳጠቃልል ነገሮች እንዳሉ ሚፀኑት የተገነቡበት ነገር ጠንክሮ ከቀጠለ ነው። እናም ከፍታን  በሰዎች ክብር እና እምነት ያገኘ ሰው በከፍታው እንዲቀጥል የሰዎች እምነት እና ክብር በጥንካሬው መቀጠል አለበት ካልሆነ ግን የጊዜ ጉዳይ እንጂ ከከፍታው መውረዱ አይቀርም። ▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰▰ ❇️ዛሬ የለቀኩት ቅድመ ግጥም ዳሰሳ ዛሬ የምለቀውን ግጥም በተገቢው መንገድ ለመረዳት እንዲረዳቹ ብዬ ያዘጋጀሁት ነበር። ❇️ግጥሙን ወደ አመሻሽ አካባቢ እለቀዋለው አስከዛው ድረስ               🙌 መልካም ቆይታ      ╔════════════════╗       👉JOIN: @BegitimEnawga        👉JOIN: @BegitimEnawga      ╚════════════════╝

በግጥሙ ሀሳብ ትስማማላቹ??
Anonymous voting