ru
Feedback
✍️ዮኒ-ኣታን

✍️ዮኒ-ኣታን

Открыть в Telegram

ማሰብ ስታቆም ማመን ትጀምራለህ!

Больше
1 486
Подписчики
+124 часа
-17 дней
+130 дней
Архив постов
+1
P.update.pdf9.35 MB

photo content

እሷ አትከንፍም ከመጣው ጊዜ ከነፋሱ ወግ ይዛለች መርጣ ፈትሻ ቀድማ ብዙ አያረጅም ዘመን አልፎበት ቅን ውበቷ በእውነት ክብር የተረጋጋው ሴትነቷ ልቅደም ማትል ወታ አቅፋ ምትውል ከቤት እማኝ አላት ብዙ ለሷ ለኔ እመቤት በእንቁ ከደመቀው ከአንባር ባለድሪ ባትሮጥም እሷ ነች በሀገሩ ተጠሪ ፈጥነው እያለፏት አርገዋት ቀርፋፋ ቆመው ደግሞ ያይዋታታል ሲደክማቸው አልፋ አጉል ተቸኳኩላ ተጣድፋ ባትሮጥም ሰክናም እየሄደች ጊዜ አይረፍድባትም ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ ዘበናይቷ Dan admassu

የለሊት ሃሳቦች እና የ ምናብ ትንፋሾችን ያጣመረ ግጥም https://t.me/yemnabgetami

"Some love stories don't end with 'I love you too'; they end with 'I'll still wish you happiness,' and somehow, that takes even more love." Yonny Athan

love isn't only about being loved back. Sometimes it's about respecting someone's heart even when it doesn't choose yours.

What's the point of watching football anymore? My king is not king. I won't watch football anymore. Yesterday my legend was Crstiano Ronaldo do Santos Auvero Today my legend is Crstiano Ronaldo do Santos Auvero for Tommorow my legend will be Crstiano Ronaldo do Santos Auvero

💸 የምሳ ሰዓት የካሽ ሰዓት! ከጓደኞችዎ ጋር እየተጨዋወቱ ቢንጎን ይጫወቱ። ስልኮን ያንሱ፣ ቦቱን ይክፈቱ፣ ማሸነፍ ይጀምሩ! 💰 ፈጣን ክፍያ | 🎰 24/7 ስራ ላይ ነን 👉 t.me/Danibin
💸 የምሳ ሰዓት የካሽ ሰዓት! ከጓደኞችዎ ጋር እየተጨዋወቱ ቢንጎን ይጫወቱ። ስልኮን ያንሱ፣ ቦቱን ይክፈቱ፣ ማሸነፍ ይጀምሩ! 💰 ፈጣን ክፍያ | 🎰 24/7 ስራ ላይ ነን 👉 t.me/Danibingooo 👉 t.me/dani_bingo_bot 👇 ጨዋታውን ለመጀመር ከታች ያለውን "Play Now" የሚለውን ይጫኑ! 👇

Y

መዝራትና ማጨድ መዝራትስ ቀላል ነው እንዳሻ መበተን÷ ኅላ አጭዶ መብላት ነው እኮ ሚከብደን የዘሩትን ብቻ ቢታጨድ ባልከፋ ÷ ዘር አድጎ ተክል ነው ስሩ እጅግ የሰፋ የዘራሀውን ብቻ ብታጭድማ ጥሩ ÷ በዝቶ ያፈራልሃል እጅግ ገኖ ቁጥሩ ስለዚህ ልብ በል÷ ቆም ብለህ አስተውል እድሜ ልክ ሚመዘዝ÷ ችግር ዛሬ አትፍጠር:: ✍️✍️ በዚታክ https://t.me/yegtmalem32

‎#ዕጣ_ፋንታ ‎ ‎አላውቃትም እና ‎የመኖርን ትርጉም ህይወትን አየኋት ‎ተጣልተን ተዋደን...ሳፈቅራት አጣኋት ‎ ‎ዮኒ ‎     ኣታን @yonatoz ‎ ‎Share @Yonny_Athan ‎Share @Yonny_Athan

Dan da dan da dan da Dan da dan da dan da Dan da dan da dan da Dan da dan da dan da

Osoo abdii hin qabaatin hawwii hin qabnu turre ‎Wagoota booda Har'a milkaa'e ‎Amma Waancaa qabane ‎Amma Diinni badeera ‎በሀያ ሁለት አመት ታሪክ ስለሰራ ‎ ‎Arsenal🔥🔥🔥 ‎ ‎ ‎ዮኒ ‎ ኣታን @yonatoz ‎ ‎Share @Yonny_Athan ‎Share @Yonny_Athan

የለሊት ሃሳቦች እና የ ምናብ ትንፋሾችን ያጣመረ ግጥም https://t.me/yemnabgetami

‎ያልኩላትን ቃላት አንዱንም ሳታውቀው ‎          ትኖራለች በግፍ ‎ዘነጋችው እንጂ እንኳን እሷ ለኔ ‎       ጆሮም አለው ደግፍ ‎ተረሳስታኝ ኖራ ‎የነገርኳትን ሆድ እሷ እንደምታውቀው ‎ሰርክ እመኝኝ ማለት ልቤን አወለቀው ‎ ‎ዙሮ ላይመለስ እንጨት ሆኖ ከሰል ‎እኔ አንዴ ዝም ብል ተነጣጠልን መሰል። ‎ ‎ዮኒ ‎     ኣታን @yonatoz ‎ ‎Share @Yonny_Athan ‎Share @Yonny_Athan

እኔ ምላችሁ ልባችሁ ጥልጥል ብሎ ያውቃል? መቼም ህይወትን በፅሁፍ ማየት እንደመትፈልጉ ጥርጥር የለኝም! ይህ Channel:- ልዩ ድርሰት(ልብ ሰቃይ)                      አዝናኝ ወግ                      ግጥም.... ችላ የተባሉ እውነታዎችን ታገኙበታላችሁ!.......... በእኔ ይሁንባችሁ🫴👇 Join us https://t.me/yebier_arbegna