1 486
مشترکین
+124 ساعت
-17 روز
+130 روز
آرشیو پست ها
1 486
እሷ አትከንፍም ከመጣው ጊዜ ከነፋሱ
ወግ ይዛለች መርጣ ፈትሻ ቀድማ ብዙ
አያረጅም ዘመን አልፎበት ቅን ውበቷ
በእውነት ክብር የተረጋጋው ሴትነቷ
ልቅደም ማትል ወታ አቅፋ ምትውል ከቤት
እማኝ አላት ብዙ ለሷ ለኔ እመቤት
በእንቁ ከደመቀው ከአንባር ባለድሪ
ባትሮጥም እሷ ነች በሀገሩ ተጠሪ
ፈጥነው እያለፏት አርገዋት ቀርፋፋ
ቆመው ደግሞ ያይዋታታል ሲደክማቸው አልፋ
አጉል ተቸኳኩላ ተጣድፋ ባትሮጥም
ሰክናም እየሄደች ጊዜ አይረፍድባትም
ጨዋነቷ ነው ሴትነቷ
ዘበናይቷ
Dan admassu
1 486
"Some love stories don't end with 'I love you too'; they end with 'I'll still wish you happiness,' and somehow, that takes even more love."
Yonny Athan
1 486
love isn't only about being loved back. Sometimes it's about respecting someone's heart even when it doesn't choose yours.
1 486
What's the point of watching football anymore? My king is not king. I won't watch football anymore.
Yesterday my legend was Crstiano Ronaldo do Santos Auvero
Today my legend is Crstiano Ronaldo do Santos Auvero
for Tommorow my legend will be Crstiano Ronaldo do Santos Auvero
1 486
💸 የምሳ ሰዓት የካሽ ሰዓት! ከጓደኞችዎ ጋር እየተጨዋወቱ ቢንጎን ይጫወቱ። ስልኮን ያንሱ፣ ቦቱን ይክፈቱ፣ ማሸነፍ ይጀምሩ!
💰 ፈጣን ክፍያ | 🎰 24/7 ስራ ላይ ነን
👉 t.me/Danibingooo
👉 t.me/dani_bingo_bot
👇 ጨዋታውን ለመጀመር ከታች ያለውን "Play Now" የሚለውን ይጫኑ! 👇
1 486
መዝራትና ማጨድ
መዝራትስ ቀላል ነው እንዳሻ መበተን÷
ኅላ አጭዶ መብላት ነው እኮ ሚከብደን
የዘሩትን ብቻ ቢታጨድ ባልከፋ ÷
ዘር አድጎ ተክል ነው ስሩ እጅግ የሰፋ
የዘራሀውን ብቻ ብታጭድማ ጥሩ ÷
በዝቶ ያፈራልሃል እጅግ ገኖ ቁጥሩ
ስለዚህ ልብ በል÷
ቆም ብለህ አስተውል
እድሜ ልክ ሚመዘዝ÷
ችግር ዛሬ አትፍጠር::
✍️✍️ በዚታክ
https://t.me/yegtmalem32
1 486
#ዕጣ_ፋንታ
አላውቃትም እና
የመኖርን ትርጉም ህይወትን አየኋት
ተጣልተን ተዋደን...ሳፈቅራት አጣኋት
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 486
Osoo abdii hin qabaatin hawwii hin qabnu turre
Wagoota booda Har'a milkaa'e
Amma Waancaa qabane
Amma Diinni badeera
በሀያ ሁለት አመት ታሪክ ስለሰራ
Arsenal🔥🔥🔥
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 486
ያልኩላትን ቃላት አንዱንም ሳታውቀው
ትኖራለች በግፍ
ዘነጋችው እንጂ እንኳን እሷ ለኔ
ጆሮም አለው ደግፍ
ተረሳስታኝ ኖራ
የነገርኳትን ሆድ እሷ እንደምታውቀው
ሰርክ እመኝኝ ማለት ልቤን አወለቀው
ዙሮ ላይመለስ እንጨት ሆኖ ከሰል
እኔ አንዴ ዝም ብል ተነጣጠልን መሰል።
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 486
እኔ ምላችሁ ልባችሁ ጥልጥል ብሎ ያውቃል? መቼም ህይወትን በፅሁፍ ማየት እንደመትፈልጉ ጥርጥር የለኝም!
ይህ Channel:- ልዩ ድርሰት(ልብ ሰቃይ)
አዝናኝ ወግ
ግጥም....
ችላ የተባሉ እውነታዎችን ታገኙበታላችሁ!..........
በእኔ ይሁንባችሁ🫴👇
Join us
https://t.me/yebier_arbegna
