✍️ዮኒ-ኣታን
الذهاب إلى القناة على Telegram
1 505
المشتركون
-224 ساعات
-87 أيام
-830 أيام
أرشيف المشاركات
1 504
#ዕጣ_ፋንታ
አላውቃትም እና
የመኖርን ትርጉም ህይወትን አየኋት
ተጣልተን ተዋደን...ሳፈቅራት አጣኋት
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 504
Osoo abdii hin qabaatin hawwii hin qabnu turre
Wagoota booda Har'a milkaa'e
Amma Waancaa qabane
Amma Diinni badeera
በሀያ ሁለት አመት ታሪክ ስለሰራ
Arsenal🔥🔥🔥
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 504
ያልኩላትን ቃላት አንዱንም ሳታውቀው
ትኖራለች በግፍ
ዘነጋችው እንጂ እንኳን እሷ ለኔ
ጆሮም አለው ደግፍ
ተረሳስታኝ ኖራ
የነገርኳትን ሆድ እሷ እንደምታውቀው
ሰርክ እመኝኝ ማለት ልቤን አወለቀው
ዙሮ ላይመለስ እንጨት ሆኖ ከሰል
እኔ አንዴ ዝም ብል ተነጣጠልን መሰል።
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 504
እኔ ምላችሁ ልባችሁ ጥልጥል ብሎ ያውቃል? መቼም ህይወትን በፅሁፍ ማየት እንደመትፈልጉ ጥርጥር የለኝም!
ይህ Channel:- ልዩ ድርሰት(ልብ ሰቃይ)
አዝናኝ ወግ
ግጥም....
ችላ የተባሉ እውነታዎችን ታገኙበታላችሁ!..........
በእኔ ይሁንባችሁ🫴👇
Join us
https://t.me/yebier_arbegna
1 504
እብድ ጊዜ
(ሀብታሙ ሀደራ)
ዛሬ ቀጥሬሽ ፣ ለዛሬ ድረሽ
ከዛሬም ፣ አሁን
ከአሁንም ፤ ቀድመሽ
....እንግዲህ ...
'እመጣለሁ ' ብለሽ ከጓጓሺኝ ወዲህ
ጊዜውን ቅደሚው ፤ ተፈጥሮን እምቢ በይ
እንደ አህዛብ ቀጠሮ ፤ ዛሬ ነገ አትበይ
ብትችይ ትላንት ነይ!
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 504
በቻናላችን #Psychology ላይ ትኩረት ያደረጉ፦
➾ ህይወትን የሚያንፁ ምክሮች
➾ ጥልቅ ማህበራዊ እና ፍልስፍናዊ እይታዎች
➾ መጣጥፎች
➾ አባባሎች
➾ አስተማሪ አጫጭር ልቦለዶች እና ታሪኮች
➾ አነቃቂ ፅሁፎች
የሚነሱበት ተመራጭ ቻናል ነው! ይቀላቀሉን፤ ይወዱታል!
👇
🔗 @InsightQuotes
🔗 @InsightQuotes
1 504
የንባብ ጥምዎን እያያረኩ ከክፍል ወደ ክፍል የሚያሻግሩ ተከታታይ ታሪኮችን ይፈልጋሉ?
በታሪኮቹ መሳጭነት ተመስጠው ሰዓታት ቢያልፉብዎ፣ እንቅልፍ ቢረሱ፣ ንባብ ማቆም ቢያቅትዎ… እኛ ተጠያቂ አይደለንም! 😄
የምርጥ ተከታታይ ታሪኮች መገኛ የሆነውን ቻናላችንን በ መቀላቀል በምናብ አለም አለሞን ይርሱ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Fiction_123
1 504
የተቀነጨበ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
አይገርምሽም...
አንዱ የኔ ቢጤ ጥላው ለሸፈተች
አስረሳኝ እያለ ፀሎቱን ያደርሳል
አንችዬዋ
ሰው እንዴት ወዳጁን ለመርሳት ይከሳል
እንጃ
ያስገርማል አይደል
አብሮ የበላን ሰው ለመርሳት መታገል...
Augest 08/2022
ዮኒ
ኣታን @yonatoz
Share @Yonny_Athan
Share @Yonny_Athan
1 504
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ምክንያት ሳይኖር ይሄዳሉ፤ ግን እውነቱ ምክንያታቸው እኛ አንሆንም። ሰው ሲፈልግህ ይቆያል፤ ሲያስብህ ይጠይቃል፤ ሲወድህ አይተውህም።
አንተን በዝምታ የተወህ ሰው ፍቅሩ ቋሚ አልነበረም እንጂ አንተ አንሰህ አይደለም። እኛ እንደራሳችን በቂ ነን፤ የሚገባን ፍቅር ያለ ግፍ የሚቆይ ነው።
ስለዚህ “ምን አጠፋሁ?” ብለህ…ራስህን አትጠይቅ አንዳንድ ጊዜ መልሱ ቀላል ነው—ያ ሰው ለኔ አልነበረም እናም ሄደ ብለህ አስብ ልብህን ያዝ ከዚህ በላይ ስለሚገባን ትቶን ሄዷል በቃ
@Yonny_Athan
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
