ru
Feedback
Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Открыть в Telegram

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ሜዲካል ላቦራቶሪ ! ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ !

Больше
6 491
Подписчики
+924 часа
+937 дней
+41730 день
Архив постов
The Hidden Phase: Why an Immediate Negative Test Can Be Wrong Imagine waking up the morning after a possible exposure to a virus like HIV, Hepatitis B, or Hepatitis C. You are anxious, so you run 🏃‍♀🏃‍♂ straight to a clinic 🏥 or laboratory for a checkup. The result comes back negative. You breathe a massive sigh of relief 😌and put it out of your mind. But there is a major problem: that negative result might be completely wrong. After exposure to HIV, HBV, or HCV, a negative test can be misleading because of the window period the time between infection and when tests can detect it. Tests either look for your immune response or the virus itself. 🔗Rapid finger‑prick kits are usually antibody‑based and need weeks to months to turn positive: 🔍HIV ~23–90 days, 🔍HCV ~60–90 days, 🔍HBV (antigen rapid) ~30–60 days. Advanced lab tests shorten the window: 🔎HIV 4th‑gen (antibody + p24) ~18–45 days, 🔎 HIV NAT/PCR ~10–33 days; 🔎HBV immunoassay ~21 days, 🔎HBV DNA PCR ~10–14 days; 🔎HCV immunoassay ~14–45 days, 🔎HCV RNA PCR ~7–14 days. timing and test type matter😊 Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

ለ HIV Hepatitis B እና C ቫይረስ መጋለጥ በተፈጠረ በጣም በጥቂት ጊዜ ውስጥ የሚደረግ የላብራቶሪ ምርመራ ውጤት ነፃ መሆን ለምን ስህተት ሊሆን ይችላል? ከአንድ ለአደጋ ከሚያጋልጥ ሁኔታ ማግስት ጠዋት ከእንቅልፍዎ ነቅተው እንደ ኤች.አይ.ቪ ፣ ሄፓታይተስ ቢ ወይም ሄፓታይተስ ሲ ባሉ ቫይረሶች ተይዤ ሊሆን ይችላል በሚል ስጋት 🏃‍♀🏃‍♂ በቀጥታ ወደ ክሊኒክ 🏥 ወይም ላብራቶሪ ይሄዳሉ። የምርመራው ውጤት ከቫይረሱ ነጻ ሆኖ ይመጣል። እርስዎም ትልቅ እፎይታ ተሰምቶዎት 😌 ጉዳዩን ከጭንቅላትዎ ያወጡታል። ለኤች.አይ.ቪ፣ ለሄፓታይተስ ቢ ወይም ሲ ቫይረስ ከተጋለጡ በኋላ፣ ወዲያውኑ የሚደረግ ምርመራ Window Period በሚባለው ምክንያት የተሳሳተ መረጃ ሊሰጥ ይችላል። ቫይረሱ ወደ ሰውነት ከገባበት ጊዜ ጀምሮ በምርመራ መታየት እስከሚችልበት ጊዜ ድረስ ያለው ወቅት ማለት ነው። የሕክምና ምርመራዎች የሚለዩት ወይ ሰውነትዎ ለቫይረሱ የሚሰጠውን የበሽታ መከላከያ ምላሽ (አንቲቦዲ/Antibody) ወይም ቫይረሱን እራሱን ነው። 🔗 የጣት ደም በመውሰድ የሚደረግ ወይም ፈጣን ምርመራ (with rapid test kits) ብዙውን ጊዜ በአንቲቦዲ ላይ የተመሰረቱ በመሆናቸው፣ ውጤቱ ፖዘቲቭ መሆኑን ለማሳየት ከሳምንታት እስከ ወራት ያስፈልጋቸዋል፦ 🔍ኤች.አይ.ቪ (HIV)፦ከ23 እስከ 90 ቀናት አካባቢ 🔍 ሄፓታይተስ ሲ (HCV)፦ከ60 እስከ 90 ቀናት አካባቢ 🔍 ሄፓታይተስ ቢ -የአንቲጂን ፈጣን ምርመራ፦ ከ30 እስከ 60 ቀናት አካባቢ ዘመናዊ የላብራቶሪ ምርመራዎች ይህንን ጊዜ ያሳጥሩታል፦ 🔎 የኤች.አይ.ቪ 4th-gen: antibody + p24)፦ ከ18 እስከ 45 ቀናት አካባቢ 🔎 የኤች.አይ.ቪ የዲ.ኤን.ኤ/አር.ኤን.ኤ ምርመራ ፦ከ10 እስከ 33 ቀናት አካባቢ 🔎 የሄፓታይተስ ቢ ኢሚዩኖአሴይ፦21 ቀናት አካባቢ 🔎 የሄፓታይተስ ቢ የዲ.ኤን.ኤ ምርመራ፦ ከ10 እስከ 14 ቀናት አካባቢ 🔎 የሄፓታይተስ ሲ ኢሚዩኖአሴይ፦ከ14 እስከ 45 ቀናት አካባቢ 🔎የሄፓታይተስ ሲ የአር.ኤን.ኤ ምርመራ፦ከ7 እስከ 14 ቀናት አካባቢ ስለዚህ የምርመራው ወቅት እና የተመረጡት የምርመራ ዓይነቶች ውጤታችን ላይ ወሳኝ ቦታ አላቸው። 😊 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

https://vt.tiktok.com/ZSCuX5hb6/ ወቅቱ ሲቀየር ሰውነታችንም አብሮ ይለወጣል። ክረምቱን በጤና ለማሳለፍ የሰውነትዎን ውስጣዊ ሁኔታ ማወቅ ይፈልጋሉ? ☔️ የሚከተሉትን መሰረታዊ ምርመ
https://vt.tiktok.com/ZSCuX5hb6/ ወቅቱ ሲቀየር ሰውነታችንም አብሮ ይለወጣል። ክረምቱን በጤና ለማሳለፍ የሰውነትዎን ውስጣዊ ሁኔታ ማወቅ ይፈልጋሉ? ☔️ የሚከተሉትን መሰረታዊ ምርመራዎች በማድረግ የጤና ሁኔታዎን ይቆጣጠሩ፦ •ቪታሚን D (ለበሽታ መከላከያ) አይረን (ለደም እና ጉልበት) •CBC (ለአጠቃላይ የጤና ሁኔታ) •HbA1c (ለስኳር መጠን ቁጥጥር) •ኮሌስትሮል (ለልብ ጤንነት) ጤናማ ህይወት የሚጀምረው በግንዛቤ ነው። ጤናዎን ይመርምሩ! 🩺💡 As the seasons change, our bodies adapt accordingly. Do you want to know your body's internal state to stay healthy during the rainy season (winter)? ☔️ Take control of your health by performing these basic checkups: •Vitamin D (for immune system) •Iron (for blood and energy) •CBC (for general health status) •HbA1c (for blood sugar control) •Cholesterol (for heart health) #Healthcheckup #ጤና #arsho

https://vt.tiktok.com/ZSCuXxRsr/ ወቅቱ ሲቀየር ሰውነታችንም አብሮ ይለወጣል። ክረምቱን በጤና ለማሳለፍ የሰውነትዎን ውስጣዊ ሁኔታ ማወቅ ይፈልጋሉ? ☔️ የሚከተሉትን መሰረታዊ ምርመ
https://vt.tiktok.com/ZSCuXxRsr/ ወቅቱ ሲቀየር ሰውነታችንም አብሮ ይለወጣል። ክረምቱን በጤና ለማሳለፍ የሰውነትዎን ውስጣዊ ሁኔታ ማወቅ ይፈልጋሉ? ☔️ የሚከተሉትን መሰረታዊ ምርመራዎች በማድረግ የጤና ሁኔታዎን ይቆጣጠሩ፦ •ቪታሚን D (ለበሽታ መከላከያ) አይረን (ለደም እና ጉልበት) •CBC (ለአጠቃላይ የጤና ሁኔታ) •HbA1c (ለስኳር መጠን ቁጥጥር) •ኮሌስትሮል (ለልብ ጤንነት) ጤናማ ህይወት የሚጀምረው በግንዛቤ ነው። ጤናዎን ይመርምሩ! 🩺💡 As the seasons change, our bodies adapt accordingly. Do you want to know your body's internal state to stay healthy during the rainy season (winter)? ☔️ Take control of your health by performing these basic checkups: •Vitamin D (for immune system) •Iron (for blood and energy) •CBC (for general health status) •HbA1c (for blood sugar control) •Cholesterol (for heart health) #Healthcheckup #ጤና #arsho

The Organ That Never Rests: A Lifetime of Dedication ❤️ Every organ in your body is a masterpiece of biology, working in harmony to keep you thriving. But one of them stands out for its incredible endurance, working without a single pause from before you are born until your final breath. Can you guess which one it is? • ❤️ Heart • 🧠 Brain • 🫁 Lungs • 🩸 Kidneys ✅ The Answer: The Heart Your heart is a tireless, high-performance engine. On an average day, it works hard to sustain you: • 100,000+ heartbeats daily. • 7,500 liters of blood circulated throughout your body. • Vital Delivery: Constant transport of oxygen and nutrients to every cell. • Waste Removal: Efficient clearance of carbon dioxide and metabolic waste. The Symphony of Your Body While the heart provides the rhythm, your other vital organs are essential partners: • Brain: The command center for your thoughts, memory, and autonomic functions. • Lungs: The vital exchange point for oxygen and carbon dioxide. • Kidneys: The body’s filtration system, maintaining chemical balance and blood pressure. 🩺 Invest in Your Vitality Your organs work for you 24/7. Show them the care they deserve through a balanced lifestyle and proactive health management. Preventive health screenings allow you to identify potential concerns early often before any symptoms appear. Stay ahead of your health, not behind it. Arsho Medical Laboratories –Trusted by Generations. 📍 Take charge of your health today: 📞 Call us at: 612 🌐 Visit our website: arsholab.com

መቼም እረፍት የማያውቀው የሰውነታችን ክፍል የትኛው ነው? ❤️ የሰውነታችን ክፍሎች በሙሉ ጤንነታችንን ለመጠበቅ ወሳኝ ሚና አላቸው። ነገር ግን ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ገና ከመወለዳችን በፊት ጀምሮ እ
መቼም እረፍት የማያውቀው የሰውነታችን ክፍል የትኛው ነው? ❤️ የሰውነታችን ክፍሎች በሙሉ ጤንነታችንን ለመጠበቅ ወሳኝ ሚና አላቸው። ነገር ግን ከእነዚህ ውስጥ አንዱ ገና ከመወለዳችን በፊት ጀምሮ እስከ መጨረሻው እስትንፋሳችን ድረስ፣ በየሰከንዱ ያለ እረፍት የሚሠራ አስደናቂ አካል ነው። የትኛው እንደሆነ መገመት ይችላሉ? • ❤️ ልብ • 🧠 አእምሮ • 🫁 ሳንባ • 🩸 ኩላሊት ✅ መልሱ፡ ልብ (❤️) ልብ በአንድ ሰው የሕይወት ዘመን ሙሉ ያለማቋረጥ የሚሠራ አስደናቂ የሰውነት ክፍል ነው። በአማካይ በየቀኑ፡ • 100,000 ጊዜ ይመታል። • 7,500 ሊትር ደም ወደ ሰውነታችን ክፍሎች ያሰራጫል። • ኦክስጅን እና አስፈላጊ ንጥረ ነገሮችን ለሰውነታችን ክፍሎች ሁሉ ያደርሳል። • ካርቦን ዳይኦክሳይድን እና ሌሎች ቆሻሻዎችን ከሰውነታችን ያስወግዳል። የሰውነታችን የተቀናጀ አሠራር ልብ የደም ዝውውሩን ሲመራ፣ ሌሎች የሰውነት ክፍሎቻችንም ወሳኝ አጋሮች ናቸው፡ • አእምሮ፡ የአስተሳሰብ፣ የማስታወስ፣ የስሜት እና የሰውነት እንቅስቃሴዎች ዋና አስተዳዳሪ ነው። • ሳንባ፡ በየእስትንፋሳችን ኦክስጅንን ወደ ደም በመላክ ካርቦን ዳይኦክሳይድን ያስወግዳል። • ኩላሊት፡ ቆሻሻን በማጣራት፣ የፈሳሽ እና የኤሌክትሮላይት ሚዛንን በመጠበቅ እንዲሁም የደም ግፊትን ይቆጣጠራል። 🩺 ለጤንነትዎ ቅድሚያ ይስጡ አካላትዎ ለርስዎ 24/7 ይሰራሉ። ጤናማ የአኗኗር ዘይቤ እና መደበኛ የጤና ምርመራ በማድረግ ሊንከባከቧቸው ይገባል። ቅድመ-መከላከል የላቦራቶሪ ምርመራዎች በሽታ ከመፈጠሩ ወይም ምልክት ከማሳየቱ በፊት አስቀድሞ ለመለየት ይረዳሉ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ – በትውልድ የታመነ! 📍 ዛሬውኑ ጤንነትዎን ይከታተሉ፡ 📞 ይደውሉልን፡ 612 🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ፡

🔬 Can thousands of sperm cells be analyzed in just minutes with accuracy beyond the human eye? At Arsho Medical Laboratories, we use the advanced SANWE CASA System (Computer-Assisted Semen Analysis). This AI-powered technology automatically tracks and counts sperm cells strictly according to WHO standards. 📊 What it measures with precision: Count & Density: Exact numbers per milliliter. Movement (Motility): Classifies speed automatically (Fast, Middle, Slow, or non-moving). Forward Speed: Tracks the active, forward-moving cells key for conception. Shape (Morphology): Checks the structure and rates of deformity. ✨ Why choose automated CASA? 👍 Faster results turnaround. 👍 100% objective data (zero human error). 👍Consistent, standardized reports. Because when it comes to fertility, precision matters 📍 Available at our 4 Kilo and Piazza Branches. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

🔬 የሰው ዓይን ሊደርስበት የማይችለውን በሺዎች የሚቆጠሩ የስፐርም ሴሎችን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መመርመር ቢቻልስ? አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የላቀውን SANWE CASA System (በኮምፒውተር የታ
🔬 የሰው ዓይን ሊደርስበት የማይችለውን በሺዎች የሚቆጠሩ የስፐርም ሴሎችን በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ መመርመር ቢቻልስ? አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የላቀውን SANWE CASA System (በኮምፒውተር የታገዘ የወንድ የዘር ፈሳሽ ምርመራ) ቴክኖሎጂን ለእናንተ ውድ ደንበኞቹ አቅርቧል። ይህ በሰው ሰራሽ አስተዋፅኦ የታገዘ ዘመናዊ መሣሪያ የስፐርም ሴሎችን የዓለም ጤና ድርጅት መስፈርትን ጠብቆ በራሱ ይከታተላል፣ ይቆጥራል፣ እንዲሁም ይመረምራል። 📊 ምን ምን ይለካል? የሴሎች ብዛት፦ ያለውን ትክክለኛ የሴሎች ብዛት ይቆጥራል። * እንቅስቃሴ ፦ የሴሎቹን የፍጥነት ደረጃ ፈጣን፣ መካከለኛ፣ እና የማይነቃነቁ በማለት በራሱ ይለያል * ለፅንሰት በጣም ወሳኝ የሆኑትንና፣ ንቁ የሆኑትን ተንቀሳቃሽ ሴሎችን መቶኛ ይለካል። * ቅርፅ ፦ የሴሎቹን መዋቅር በማየት ያልተስተካከለ ቅርፅ ያላቸውን ይለያል። ✨ አውቶሜትድ (CASA) ምርመራን ለምን ይመርጣሉ? 👍ፈጣን የምርመራ ውጤት። 👍 100% አስተማማኝ መረጃ 👍ደረጃውን የጠበቀ እና ወጥ የሆነ የህክምና ሪፖርት 📍 አገልግሎቱን በአርሾ 4 ኪሎ እና ፒያሳ ቅርንጫፎች ይገኛል። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

https://vt.tiktok.com/ZSCYq1LYj/ ቫይታሚን D ለሰውነታችን ስሜት፣ ለአጥንት ጤንነት እና ለበሽታ መከላከል አቅም ወሳኝ ነው። ሆኖም ያለ ምርመራ ተጨማሪ መድኃኒቶችን መውሰድ ትክክል
https://vt.tiktok.com/ZSCYq1LYj/ ቫይታሚን D ለሰውነታችን ስሜት፣ ለአጥንት ጤንነት እና ለበሽታ መከላከል አቅም ወሳኝ ነው። ሆኖም ያለ ምርመራ ተጨማሪ መድኃኒቶችን መውሰድ ትክክል አይደለም። Feeling drained? ⚡️ It might not be lack of sleep,it could be a Vitamin D deficiency. አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የታመነ! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

የማህፀን ፈሳሽ ወይም ማሳክክ ሲኖርዎት እንደ ተለመደው የፈንገስ ኢንፌክሽን ነው በማለት እያለፋ ነው????? ፈንገስ ብቻ ሳይሆን ምናልባት በሰውነትዎ ውስጥ አንድ በአጉሊ መነጽር ብቻ የሚታይ ትንሽዬ
የማህፀን ፈሳሽ ወይም ማሳክክ ሲኖርዎት እንደ ተለመደው የፈንገስ ኢንፌክሽን ነው በማለት እያለፋ ነው????? ፈንገስ ብቻ ሳይሆን ምናልባት በሰውነትዎ ውስጥ አንድ በአጉሊ መነጽር ብቻ የሚታይ ትንሽዬ ፍጡር ሊኖር ይችላል። እሱም ትሪኮሞናስ ቫጂናሊስ (Trichomonas vaginalis) በመባል ይታወቃል ህመሙ በሚጀምርበት ጊዜ ማቃጠል፣ ማሳከክ እና መጥፎ ጠረን ያለው ፈሳሽ ያስከትላል። መልካሙ ዜና ግን በሽታው ሙሉ በሙሉ የሚድን መሆኑ ነው! ምልክቶቹን እያስተናገዱ ከሆነ በቀላሉ በmicroscope በሚደረግ ፈጣን የላቦራቶሪ ምርመራ እነዚህን ተንቀሳቃሽ ተዋህሲያን በቀላሉ በመታየት ህክምናውን ማግኘት ይቻላሉ። You think your itchy discharge is just another yeast infection? Think again. There’s a microscopic creature that might actually be swimming laps inside you. It’s called Trichomonas vaginalis, a parasite equipped with tiny, whip-like tails called flagella that it uses to literally swim through the reproductive tract. when it decides to act up? You're looking at burning, itching, and a foul-smelling discharge. The good news? It’s completely treatable. A quick lab test under a microscope can spot these swimmers instantly!! Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

መልካም የአባቶች ቀን! Happy Father’s Day! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የታመነ! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us a
መልካም የአባቶች ቀን! Happy Father’s Day! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የታመነ! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

https://vt.tiktok.com/ZSQwnEukE/ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሰን! ዘንድሮ ለአባቶቻችን የተለመደውን ከረባት ወይም ሸሚዝ ከመግዛት ባንገዛስ? 👔❌ 💙 ከዚህ ይልቅ በአካል
https://vt.tiktok.com/ZSQwnEukE/ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሰን! ዘንድሮ ለአባቶቻችን የተለመደውን ከረባት ወይም ሸሚዝ ከመግዛት ባንገዛስ? 👔❌ 💙 ከዚህ ይልቅ በአካል ተገኝተው ሊይዙት ከሚችሉት ስጦታ ሁሉ በላይ... ከሚወዱት ቤተሰብ ጋር ረጅም እና ጤናማ ዘመናትን አብረው ማሳለፍ ትልቁ ስጦታ ነው። ስለዚህ በዚህ የአባቶች ቀን ለአባቶቻችን የጤና ምርመራ በማድረግ ከሁሉ በላይ የሆነውን የጤና ስጦታ እናበርክትላቸው! 🩺👨‍👧‍👦 Happy Father's Day! This year, why not skip the traditional tie or shirt? 👔❌ 💙 Beyond any material gift they can hold, the greatest present of all is a long and healthy life spent with the family they love. This Father's Day, let’s give our fathers the gift of health by scheduling a comprehensive health check-up for them. Because nothing says "I love you" like ensuring they are well. 🩺👨‍👧‍👦 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612

🧪 ይህንን ካደረጉ የላብራቶሪ ምርመራ ውጤትዎ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል! 👀 ከምርመራ በፊት የሚደረጉ ቀላል ልምዶች የላብራቶሪ ውጤቶትን በእጅጉ ሊያዛቡ እንደሚችሉ ያውቃሉ። 🚫 እነዚህን 8 የተለመዱ የምርመራ ስህተቶች ያስወግዱ፦ ሳይበሉ ሳይጠጡ (በጾም) ከሚደረግ ምርመራ በፊት ቡና መጠጣት፦ ጥቁር ቡና እንኳ ቢሆን የተወሰኑ የሜታቦሊክ ምልክቶችን (markers) ሊያዛባ ይችላል። ደም ከመቀዳቱ በፊት አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፦ ከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በደምና በሆርሞን እንዲሁም በኤንዛይም መጠኖች ላይ ጊዜያዊ ለውጥ ያመጣሉ። ውሃ አለመጠጣት፦ በሰውነት ውስጥ የውሃ ማነስ (Dehydration) ደም ለመቅዳት አስቸጋሪ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ የደም ይዘት ክምችትን ሊያዛባ ይችላል። የሚወስዷቸውን መድኃኒቶች ወይም ተጨማሪ ቫይታሚኖችን አለመናገር፦ አንዳንድ ቫይታሚኖች፣ የታዘዙ መድኃኒቶች እና ያለ ማዘዣ የሚወሰዱ ክኒኖች በምርመራ ውጤቱ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ከምርመራ በፊት ማጨስ፦ ኒኮቲን እና የሚተነፈሰው ጭስ መሠረታዊ የደም ኬሚስትሪን እና የደም ግፊትን ይለውጣሉ። የባዶ ሆድ ምርመራ ወቅት ማስቲካ ማኘክ፦ ስኳር የሌለው ማስቲካ እንኳ የምግብ መፈጨት ኤንዛይሞችን ስለሚያነቃቃ የጾም ሕጉን ያበላሻል። የሽንት ናሙናን በትክክል አለማጠራቀም፦ የመጀመሪያውን ሽንት አስወግዶ የመካከለኛውን ፍሰት (mid-stream) ናሙና አለመውሰድ ከውጭ ለሚመጡ ባክቴሪያዎችና ብክለቶች ያጋልጣል። ናሙናን ለማስረከብ ረጅም ጊዜ መቆየት፦ ጊዜ የሚገደባቸው ናሙናዎች cellular breakdown ለመከላከል ወዲያውኑ ላብራቶሪ መድረስ አለባቸው። 💡 ያስተውሉ፦ ጥንቃቄ የተሞላበት ቅድመ-ዝግጅት ትክክለኛ ውጤት እና የተሻለ የጤና ውሳኔ እንዲኖር ያረጋግጣል። ጥርጣሬ ሲኖርዎት፣ ከመምጣትዎ በፊት ሁል ጊዜ ባለሙያዎቻችንን ይጠይቁ! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

🧪 YOUR LAB RESULTS MAY BE WRONG IF YOU DO THIS! 👀 Many people don't realize that simple habits right before a test can drastically alter laboratory results. 🚫 Avoid these 8 common testing mistakes: Drinking coffee before a fasting test Even black coffee can skew certain metabolic markers. Exercising right before your blood draw Intense workouts temporarily alter blood sugar, hormone, and enzyme levels. Skipping water Dehydration makes blood collection harder and can distort concentration levels. Omitting medications or supplements Certain vitamins, prescriptions, and over-the-counter pills directly influence findings. Smoking before testing Nicotine and smoke inhalation alter baseline blood chemistry and blood pressure. Chewing gum while fasting Even sugar-free gum triggers digestive enzymes and compromises fasting rules. Collecting urine samples incorrectly Failing to capture a "mid-stream" sample can introduce external contaminants. Taking too long to bring a sample time-sensitive samples must reach the laboratory immediately to prevent cellular breakdown. Remember: Precise preparation ensures accurate results and better healthcare decisions. When in doubt, always ask our professionals before your visit! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us at: 612 🌐 Visit:www.arsholab.com

🧪 ይህንን ካደረጉ የላብራቶሪ ምርመራ ውጤትዎ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል! 👀 ከምርመራ በፊት የሚደረጉ ቀላል ልምዶች የላብራቶሪ ውጤቶትን በእጅጉ ሊያዛቡ እንደሚችሉ ያውቃሉ። 🚫 እነዚህን 8 የተለመዱ የምርመራ ስህተቶች ያስወግዱ፦ ሳይበሉ ሳይጠጡ (በጾም) ከሚደረግ ምርመራ በፊት ቡና መጠጣት፦ ጥቁር ቡና እንኳ ቢሆን የተወሰኑ የሜታቦሊክ ምልክቶችን (markers) ሊያዛባ ይችላል። ደም ከመቀዳቱ በፊት አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፦ ከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በደምና በሆርሞን እንዲሁም በኤንዛይም መጠኖች ላይ ጊዜያዊ ለውጥ ያመጣሉ። ውሃ አለመጠጣት፦ በሰውነት ውስጥ የውሃ ማነስ (Dehydration) ደም ለመቅዳት አስቸጋሪ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ የደም ይዘት ክምችትን ሊያዛባ ይችላል። የሚወስዷቸውን መድኃኒቶች ወይም ተጨማሪ ቫይታሚኖችን አለመናገር፦ አንዳንድ ቫይታሚኖች፣ የታዘዙ መድኃኒቶች እና ያለ ማዘዣ የሚወሰዱ ክኒኖች በምርመራ ውጤቱ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ከምርመራ በፊት ማጨስ፦ ኒኮቲን እና የሚተነፈሰው ጭስ መሠረታዊ የደም ኬሚስትሪን እና የደም ግፊትን ይለውጣሉ። የባዶ ሆድ ምርመራ ወቅት ማስቲካ ማኘክ፦ ስኳር የሌለው ማስቲካ እንኳ የምግብ መፈጨት ኤንዛይሞችን ስለሚያነቃቃ የጾም ሕጉን ያበላሻል። የሽንት ናሙናን በትክክል አለማጠራቀም፦ የመጀመሪያውን ሽንት አስወግዶ የመካከለኛውን ፍሰት (mid-stream) ናሙና አለመውሰድ ከውጭ ለሚመጡ ባክቴሪያዎችና ብክለቶች ያጋልጣል። ናሙናን ለማስረከብ ረጅም ጊዜ መቆየት፦ ጊዜ የሚገደባቸው ናሙናዎች cellular breakdown ለመከላከል ወዲያውኑ ላብራቶሪ መድረስ አለባቸው። 💡 ያስተውሉ፦ ጥንቃቄ የተሞላበት ቅድመ-ዝግጅት ትክክለኛ ውጤት እና የተሻለ የጤና ውሳኔ እንዲኖር ያረጋግጣል። ጥርጣሬ ሲኖርዎት፣ ከመምጣትዎ በፊት ሁል ጊዜ ባለሙያዎቻችንን ይጠይቁ! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

ተቅማጥ፣ የሆድ ቁርጠት፣ የሆድ መነፋት ወይም ደም የቀላቀለ ሰገራ አጋጥሞዎታል? ምክንያቱ በአጉሊ መነጽር ብቻ ከሚታዩ ጥገኛ ተህዋሲያን ውስጥ አንዱ የሆነው አሜባ ቢሆንስ? አሜባ አንጀትን የሚያጠቃ
ተቅማጥ፣ የሆድ ቁርጠት፣ የሆድ መነፋት ወይም ደም የቀላቀለ ሰገራ አጋጥሞዎታል? ምክንያቱ በአጉሊ መነጽር ብቻ ከሚታዩ ጥገኛ ተህዋሲያን ውስጥ አንዱ የሆነው አሜባ ቢሆንስ? አሜባ አንጀትን የሚያጠቃ ጥገኛ ተዋህሲያን ሲሆን ወደ ሰውነታችን የሚገባው በተበከለ ምግብ፣ ውሃ ወይም ባልታጠበ እጅ አማካኝነት ነው።" 🦠 ነገሩን አስቸጋሪ የሚያደርገው በበሽታው የተያዘ ሁሉ ታማሚ አይሆንም። አንዳንድ ሰዎች ምንም ዓይነት ምልክት ሳያሳዩ ተህዋሲያኑን በሰውነታቸው ውስጥ ሊሸከሙና ሳያውቁት ወደ ሌሎች ሊያስተላልፉ ይችላሉ። 🔬 ምልክቶቹ እየታየብዎት ከሆነ፣ የሰገራ ምርመራ በማድረግ በሽታው መኖር አለመኖሩን ያረጋግጡ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com Diarrhea, abdominal cramps, bloating, or bloody stool? A microscopic parasite could be the cause. Amoebiasis is an intestinal infection that spreads through contaminated food, water, or unwashed hands. 🦠 What makes it tricky? Not everyone infected gets sick. Some people carry the parasite without any symptoms, unknowingly spreading it to others. 🔬 If you're experiencing symptoms, a simple stool examination can help detect it. Small parasite. Big impact. Wash your hands and stay safe! Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 6

🛑 Your health matters. And your test results matter even more. At Arsho Medical Laboratories, we've been doing one thing for over 50 years: Giving you results you can trust. 📍 12 branches in Addis Ababa 👥 10+ million patients served ⚡ Fast turnaround - Accurate data - Professional care 🔬 From routine blood tests to advanced diagnostics we handle it all with modern technology and experienced technicians who know your sample isn't just a number. It's someone's health. 🩺 Blood - Urine - Hormones - Thyroid - Vitamins - Infectious diseases - DNA - And many more tests 10 million people have walked through our doors. Your turn is next. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com