ru
Feedback
Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Открыть в Telegram

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ሜዲካል ላቦራቶሪ ! ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ !

Больше
7 034
Подписчики
+224 часа
+467 дней
+28530 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
август '26
август '26
+280
в 0 каналах
июль '26
+446
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+450
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+281
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+167
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+159
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+235
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+226
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+343
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+266
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+244
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+141
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+203
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+265
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+192
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+248
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+286
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+263
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+191
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+215
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+242
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+245
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+317
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+190
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+350
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+267
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+207
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+194
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+1 727
в 1 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
26 августа0
25 августа+7
24 августа+6
23 августа+6
22 августа0
21 августа+20
20 августа+5
19 августа+20
18 августа+17
17 августа+7
16 августа+3
15 августа+10
14 августа+15
13 августа+8
12 августа+13
11 августа+11
10 августа+16
09 августа+5
08 августа+15
07 августа+17
06 августа+11
05 августа+16
04 августа+27
03 августа+10
02 августа+6
01 августа+9
Посты канала
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል!
ለመላው  የእስልምና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ  እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል! ✨🌙 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com To all Muslim members of our beloved customers Warmest wishes on the blessed occasion of Mawlid Al-Nabi, the birth of Prophet Muhammad s.a.w ✨🌙 Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

2
https://vt.tiktok.com/ZSVaW4pAS/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤተል፣ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍቷል! ለፈጣን ምርመራዎ በ 612 ይደውሉ። #ArshoMedical #AddisAb
https://vt.tiktok.com/ZSVaW4pAS/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤተል፣ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍቷል! ለፈጣን ምርመራዎ በ 612 ይደውሉ። #ArshoMedical #AddisAbaba #Ethiopia #Bethel #Healthcare
1 202
3
When was the last time you checked your overall health? Not just your blood sugar. Not just your cholesterol. Not just one result you were worried about. Your health is a whole picture. That’s why Arsho Medical Laboratories has put together a General Health Panel bringing together a range of important laboratory investigations in one comprehensive health check. From blood counts and blood glucose to kidney-related tests, electrolytes, thyroid testing, hepatitis B & C screening and more. Because sometimes the best health check isn’t about finding one problem. It’s about knowing more about the picture. 🧪 Arsho General Health Panel One panel. A broader look at your health. 📩 Contact us or visit your nearest Arsho branch to learn more. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 735
4
አጠቃላይ የጤና ምርመራ ለመጨረሻ ጊዜ የያደረጉት መቼ ነበር? የስኳር ወይም የኮሌስትሮል መጠንዎትን አልያም ያሳሰበዎትን አንድ የጤና እክል ሳይሆን አጠቃላይ የጤና ምርመራ? አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የ
አጠቃላይ የጤና ምርመራ ለመጨረሻ ጊዜ የያደረጉት መቼ ነበር? የስኳር ወይም የኮሌስትሮል መጠንዎትን አልያም ያሳሰበዎትን አንድ የጤና እክል ሳይሆን አጠቃላይ የጤና ምርመራ? አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የተለያዩ እና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን በአንድ ላይ በማካተት አጠቃላይ የጤና ምርመራ (General Health Panel) አዘጋጅቶሎታል። ይህም ከስኳር መጠን ጀምሮ እስከ የኩላሊት ጤና ምርመራ፣ ኤሌክትሮላይት፣ የታይሮይድ እጢ፣ የሄፐታይተስ ቢ እና ሲ እንዲሁም ሌሎች ምርመራዎችንም ያካተተ ነው። 🧪 አርሾ ያዘጋጀሎት አጠቃላይ የጤና ምርመራ ፓኬጅ ስለ ጤንነትዎ ሰፋ ያለ እይታ ይሰጦታል 📩 ለበለጠ መረጃ 612 ላይ ይደውሉልን ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአርሾ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 555
5
https://vt.tiktok.com/ZSVhEWcQ8/ የስኳር መጠን ትክክለኛ መሆኑ ብቻ ጤንነትን አያረጋግጥም ...ፓንክሪያስ የስኳር መጠን ተስተካክሎ እንዲታይ ለማድረግ ለአስር እና ከዛ በላይ ዓመታ
https://vt.tiktok.com/ZSVhEWcQ8/ የስኳር መጠን ትክክለኛ መሆኑ ብቻ ጤንነትን አያረጋግጥም ...ፓንክሪያስ የስኳር መጠን ተስተካክሎ እንዲታይ ለማድረግ ለአስር እና ከዛ በላይ ዓመታት ከመጠን በላይ ኢንሱሊን ያመርታል። በዚህም ምክንያት የስኳር መጠን ከፍ ብሎ ከመታየቱ በፊት የኢንሱሊን መቋቋም ችግር እና የውስጥ ጉዳት እየተፈጠረ ይቆያል ማለት ነው። Normal blood sugar doesn’t guarantee a healthy metabolism. Your pancreas can overproduce insulin for up to 20 years to keep glucose levels looking normal, masking hidden insulin resistance long before blood sugar actually spikes. #Bloodsugar #health
1 715
6
https://vt.tiktok.com/ZSVdwRvRu/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ 13ኛ ናሙና መሰብሰቢያ ቅርንጫፍ በቤተል ከፍቷል። ናሙና ስጡ፣ ውጤት በአካል ወይም በዲጂታል ይውሰዱ። ለበለጠ መረጃ ወደ
https://vt.tiktok.com/ZSVdwRvRu/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ 13ኛ ናሙና መሰብሰቢያ ቅርንጫፍ በቤተል ከፍቷል። ናሙና ስጡ፣ ውጤት በአካል ወይም በዲጂታል ይውሰዱ። ለበለጠ መረጃ ወደ 612 ይደውሉ!
2 532
7
Many liver conditions develop silently. A full Liver Panel shows you exactly what’s happening inside 🧪 ALT & AST (Cell Health): Detects early liver cell stress or injury. 🧪 ALP & GGT (Bile Flow): Evaluates bile duct function and fluid movement. 🧪 Bilirubin (Waste Clearance): Measures how effectively waste is filtered to prevent jaundice. 🧪 Albumin & Total Protein (Nutrient Production): Checks your liver's ability to build essential proteins. 🧪 Hepatitis B & C (Viral Screening): Detects silent infections before long-term damage occurs. Early detection makes all the difference. 📍 Visit Arsho Medical Laboratories for your screening today Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
2 720
8
💚 የጉበት ጤና ሲጓደል ሁልጊዜ ምልክት ላያሳይ ይችላል። የጉበት ህመም ያለምንም ግልጽ ምልክት ሊጀምር ይችላል። የተሟላ የጉበት ምርመራ በውስጣችን ምን እየተካሄደ እንዳለ ያሳየናል 🧪 ALT እና
💚 የጉበት ጤና ሲጓደል ሁልጊዜ ምልክት ላያሳይ ይችላል። የጉበት ህመም ያለምንም ግልጽ ምልክት ሊጀምር ይችላል። የተሟላ የጉበት ምርመራ በውስጣችን ምን እየተካሄደ እንዳለ ያሳየናል 🧪 ALT እና AST : የጉበት ሴሎች መጎዳትን ወይም መቆጣትን። 🧪 ALP እና GGT : የሐሞት ትቦዎችን እና የፈሳሽ ዝውውርን። 🧪 ቢሊሩቢን : የጃንዲስ ምልክትን ለመከላከል እና ቆሻሻ እንዴት እንደሚወገድ ይለካል። 🧪 አልቡሚን እና አጠቃላይ ፕሮቲን: ጉበት አስፈላጊ ፕሮቲኖችን የማምረት አቅሙን ይመረምራል። 🧪 ሄፓታይቲስ ቢ እና ሲ ቫይረሶችን ቀድሞ ይለያል። 📍 ዛሬውኑ ወደ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በመምጣት የጉበት ጤናዎን ይመርምሩ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
2 512
9
https://vt.tiktok.com/ZS4W7jTGE/ ቅድመ ጥንቃቄ ሕይወትን ያድናል፤ መደበኛ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ ማድረግ ሴሎች ወደ ካንሰርነት ከመቀየራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት አግኝተን
https://vt.tiktok.com/ZS4W7jTGE/ ቅድመ ጥንቃቄ ሕይወትን ያድናል፤ መደበኛ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ ማድረግ ሴሎች ወደ ካንሰርነት ከመቀየራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት አግኝተን እንድንታከማቸው ይረዳናል! Early detection saves lives. Routine cervical cancer screening allows us to identify and treat abnormal cells long before they turn into cancer. #CervicalCancerAwareness#EarlyDetectionSavesLives#የማህፀንበርጫፍካንሰር#ቅድመጥንቃቄ#CapCut
2 504
10
በቤቴል እና በአካባቢው ላላችሁ ማህበረሰባችን በሙሉ መልካም ዜና! 🎊 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤቴል (ከኮልፌ ቀራንዮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጎን) በይፋ ተከፍቷል! አስተማማኝ
በቤቴል እና በአካባቢው ላላችሁ ማህበረሰባችን በሙሉ መልካም ዜና! 🎊 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤቴል (ከኮልፌ ቀራንዮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጎን) በይፋ ተከፍቷል! አስተማማኝ እና ጥራት ያለው የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ለማግኘት ይጎብኙን። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
3 282
11
በበጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! 🩺✨ የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከተለያዩ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤና አ+4
በበጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! 🩺✨ የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከተለያዩ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤና አገልግሎት መርሃ ግብር በይፋ ማስጀመሩ ይታወቃል! ይህ ታላቅ መርሃ ግብር በሽታዎችን ቀድሞ በመከላከልና በጊዜው በመለየት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው ሲሆን፣ በሆስፒታሉ ደረጃ ከ120 ሺህ በላይ ዜጎችን ነፃ ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል። እኛም በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ከዚህ የበጎ ፈቃድ ጥሪ ጎን በመቆም፣ የህብረተሰባችንን ጤና ለማረጋገጥ በሚደረገው በዚህ አገራዊ እንቅስቃሴ ላይ በሙያችን በመሳተፋችን እና የበኩላችንን አስተዋጽኦ በማበርከታችን ኩራት ይሰማናል! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
4 707
12
የሄፐታይቲስ በጣም አደገኛው ነገሩ ምንም ዓይነት ምልክት አለማሳየቱ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የማያውቁት ለዚህ ነው። በዚህ የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን በሚሰማዎት ስሜት ብቻ አ
የሄፐታይቲስ በጣም አደገኛው ነገሩ ምንም ዓይነት ምልክት አለማሳየቱ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የማያውቁት ለዚህ ነው። በዚህ የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን በሚሰማዎት ስሜት ብቻ አይተማመኑ የጤና ሁኔታዎን ይወቁ የጉበትዎን ጤና ይጠብቁ 💛 ሐምሌ 21 የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com The most dangerous symptom of hepatitis... can be having no symptoms at all. That's why millions don't know they're infected. This World Hepatitis Day, don't rely on how you feel. Know your status. Protect your liver. 💛 July 28 | World Hepatitis Day Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
3 307
13
https://vt.tiktok.com/ZS4J8SVAj/ ዛሬ ተጋልጠው ነገ ነፃ ሆኑ? በፈጣን ምርመራ በፍጹም አይታወቅም! ⏱️ የኤች.አይ.ቪ ምልክቶች በደማችን ለመታየት ጊዜ ይፈልጋሉ። ትክክለኛውን ጊዜ
https://vt.tiktok.com/ZS4J8SVAj/ ዛሬ ተጋልጠው ነገ ነፃ ሆኑ? በፈጣን ምርመራ በፍጹም አይታወቅም! ⏱️ የኤች.አይ.ቪ ምልክቶች በደማችን ለመታየት ጊዜ ይፈልጋሉ። ትክክለኛውን ጊዜ ጠብቀው እንደገና በመመረመር እርግጠኛ ይሁኑ! Exposed today, negative tomorrow? Not on a rapid test! ⏱️ Antibodies take time to show up. Know your window period and retest for an accurate result! #HIVAwareness
2 979
14
https://vt.tiktok.com/ZSXK2U379/
https://vt.tiktok.com/ZSXK2U379/
2 713
15
https://vt.tiktok.com/ZSXTF9QDV/
https://vt.tiktok.com/ZSXTF9QDV/
2 297
16
🚨 You might have a UTI if you're experiencing these symptoms: 🔥 A burning sensation when you urinate 🏃‍♀Feeling the urge to urinate frequently even when little comes out ✅ Pain or pressure in your lower abdomen ✅Cloudy or strong-smelling urine How many apply to you? Let us know in the comments (0–4). 👇 ⚠️ These symptoms may be related to a urinary tract infection (UTI), but they can also have other causes. Proper medical evaluation and laboratory testing are needed to determine the cause. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
2 678
17
እነዚህን ምልክቶች እያስተዋሉ ከሆነ የሽንት ትቦ ቧንቧ ኢንፌክሽን ሊኖርብዎት ይችላል 🔥 በሚሸኑበት ጊዜ የመቃጠል ስሜት 🏃‍♀️ ምንም እንኳን ጥቂት ቢወጣም በተደጋጋሚ የመሸናት ፍላጎት መሰማት ✅
እነዚህን ምልክቶች እያስተዋሉ ከሆነ የሽንት ትቦ ቧንቧ ኢንፌክሽን ሊኖርብዎት ይችላል 🔥 በሚሸኑበት ጊዜ የመቃጠል ስሜት 🏃‍♀️ ምንም እንኳን ጥቂት ቢወጣም በተደጋጋሚ የመሸናት ፍላጎት መሰማት ✅ የታችኛው የሆድ ክፍል ህመም ✅ ድፍርስ ወይም ከባድ ጠረን ያለው ሽንት ከእነዚህ ውስጥ ስንቱ አጋጥምዎታል? በኮመንት ይንገሩን ። 👇 ⚠️ እነዚህ ምልክቶች የሽንት ትቦ ቧንቧ ኢንፌክሽን ጋር የተያያዙ ሊሆኑ ይችላሉ፤ ነገር ግን ሌሎች ምክንያቶችም ሊኖሯቸው ይችላል። ትክክለኛውን መንስኤ ለማወቅ ተገቢው ሕክምና እና የላቦራቶሪ ምርመራ ያስፈልጋል። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
2 422
18
🩸 ዩሪክ አሲድ ዩሪክ አሲድ ሰውነታችን purines የተባለ በሴሎቻችን እና በምግባችን ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ሲሰባብር የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ምርት ነው። አብዛኛውን ጊዜ ኩላሊቶቻችን ይህንን ቆሻሻ
🩸 ዩሪክ አሲድ ዩሪክ አሲድ ሰውነታችን purines የተባለ በሴሎቻችን እና በምግባችን ውስጥ የሚገኝ ንጥረ ነገር ሲሰባብር የሚፈጠር ተፈጥሯዊ ምርት ነው። አብዛኛውን ጊዜ ኩላሊቶቻችን ይህንን ቆሻሻ አስወግደው በሽንት መልክ ያስወጡታል። ነገር ግን በሰውነት ውስጥ በጣም ሲከማች እና ሳይወገድ ሲቀር፣ ወደ ስለታም እና መርፌ መሰል ክሪስታሎች ይቀየራል! ⚠️ ምንን ያስከትላሉ 🚨 ሪህ: ክሪስታሎቹ በመገጣጠሚያዎች (በተለይም በትልቁ የእግር ጣት) ውስጥ በመከማቸት ድንገተኛ፣ ከፍተኛ ስቃይ ያለው ህመም፣ እብጠት እና መቅላት ያስከትላሉ። ከጊዜ በኋላ ደግሞ «ቶፊ» የሚባሉ ጠንካራ እብጠቶችን ይፈጥራሉ። 🚨 የኩላሊት ጠጠር: ክሪስታሎቹ በሽንት ቧንቧ ውስጥ አንድ ላይ በመጠባበቅ ከፍተኛ ህመም እና የኩላሊት ጉዳት ሊያስከትሉ ይችላሉ። 📊 የሚፈለገው መጠን ለወንዶች: ከ 2.5 - 7.0 mg/dL ለሴቶች: ከ 1.5 - 6.0 mg/dL 🍽️ ምን እንመገብ 🚫 የሚወገዱ ምግቦች፦ ጉበት, አንዳንድ የባህር ምግቦች, የአልኮል መጠጦች (በተለይም ቢራ), ለስላሳ መጠጦች እና ጣፋጮች ✅ ታድያ ምን እንመገብ ዝቅተኛ ቅባት ያላቸው የወተት ተዋጽኦዎች ጥራጥሬዎች ቫይታሚን ሲ ያላቸው ፍራፍሬዎች አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1
19
https://vt.tiktok.com/ZSXV2EEM2/ ስለ ወጪ ሳይጨነቁ ለጤናዎ ቅድሚያ ይስጡ! አራት ኪሎ ቅርንጫፋችን ነፃ የባለሙያ የጤና ምክር ይዘንልዎ ቀርበናል።
https://vt.tiktok.com/ZSXV2EEM2/ ስለ ወጪ ሳይጨነቁ ለጤናዎ ቅድሚያ ይስጡ! አራት ኪሎ ቅርንጫፋችን ነፃ የባለሙያ የጤና ምክር ይዘንልዎ ቀርበናል።
3 147
20
የት ይመስልዎታል?
3 091