ch
Feedback
Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

前往频道在 Telegram

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ሜዲካል ላቦራቶሪ ! ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ !

显示更多
7 332
订阅者
+324 小时
+517 天
+22130 天
帖子存档
Baga Ayyana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan እንኳን ለ2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Arsho Medical Laboratories Trusted by gene
Baga Ayyana Irreechaa bara 2019 nagaan geessan እንኳን ለ2019 ዓ.ም ኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

Don’t make skipping breakfast a habit unless it’s for your lab tests! Skipping meals regularly can leave you feeling fatigued, unfocused, or unwell. Balanced daily nutrition is key to keeping your energy and wellbeing on track. When SHOULD you skip breakfast? Only when required for diagnostic tests! Exams like Fasting Blood Sugar, Lipid Profiles, and certain metabolic panels require an 8-to-12-hour fast to ensure accurate results. * Follow your provider’s fasting guidelines before appointments. * Refuel with a nutritious meal as soon as your sample collection is done. * Focus on consistent, balanced nutrition every day. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

ለላቦራቶሪ ምርመራ ካልሆነ በስተቀር ቁርስ አለመመገብን መደበኛ ልማድዎ አይድርጉት አዘውትረው ቁርስን አለመበላት የድካም ስሜት እንዲሰማዎት፣ ትኩረት እንዲያጡ ወይም ምቾት እንዲነሳዎት ሊያደርግ ይችላ
ለላቦራቶሪ ምርመራ ካልሆነ በስተቀር ቁርስ አለመመገብን መደበኛ ልማድዎ አይድርጉት አዘውትረው ቁርስን አለመበላት የድካም ስሜት እንዲሰማዎት፣ ትኩረት እንዲያጡ ወይም ምቾት እንዲነሳዎት ሊያደርግ ይችላል። ጉልበትዎንና ጤንነትዎን በጥሩ ሁኔታ ለማቆየት በየቀኑ የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ወሳኝ ነው። ቁርስን መዝለል ያለብዎት መቼ ነው? እንደ ስኳር መጠን፣ የስብ መጠን (Lipid Profile) እና ሌሎች ሜታቦሊክ የምርመራ ዓይነቶች ትክክለኛ ውጤት ለማግኘት ከ8 እስከ 12 ሰዓት ምግብ አለመበላት ይፈልጋሉ። * ከምርመራዎ በፊት የሕክምና ባለሙያዎ የሚሰጥዎትን መመሪያዎች ይከተሉ። * የደም ናሙና እንደሰጡ ወዲያውኑ የተመጣጠነ ምግብ በመመገብ ኃይልዎን ይመልሱ። * የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ላይ ትኩረት ያድርጉ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

WHAT IS THE CAUSES OF DIABETES 🩸 🍬 Eating too much sugar? 🧬 Family history? Excess weight? 🏃 Inactivity? 🩺 Insulin problems? The Answer: It depends on the type Type 1: The immune system attacks insulin-producing cells. Anyone with a family history or genetic predisposition is at risk Type 2 (Most Common):The body becomes resistant to insulin and can't make enough over time. Adults over 45, those with overweight/obesity, family history, physical inactivity, or specific ethnic backgrounds are at risk Gestational: Pregnancy increases insulin demand that the body cannot meet. Diabetes isn't simply "caused by eating sugar." Your genes, lifestyle, and other factors all matter. 💬 Which cause did you think was the main one before reading this? Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

የስኳር (Diabetes) መንስኤዎች ምንድን ናቸው?🩸 🍬 ጣፋጭ ማብዛት? 🧬 የቤተሰብ ታሪክ? ክብደት መጨመር? 🏃 እንቅስቃሴ አለማድረግ? 🩺 የኢንሱሊን ችግር? መልሱ፡- እንደ የስኳር በሽታው
የስኳር (Diabetes) መንስኤዎች ምንድን ናቸው?🩸 🍬 ጣፋጭ ማብዛት? 🧬 የቤተሰብ ታሪክ? ክብደት መጨመር? 🏃 እንቅስቃሴ አለማድረግ? 🩺 የኢንሱሊን ችግር? መልሱ፡- እንደ የስኳር በሽታው ዓይነት ይለያያል አይነት 1: የበሽታ የመከላከል ስርዓታችን ኢንሱሊን የሚያመነጩትን ህዋሶች ያጠቃል። የቤተሰብ ታሪክ ላይ ከዚህ በፊት ከነበረ የዚህ ስኳር አይነት ተጋላጭ ነን እንላለን አይነት 2: ሰውነታችን ለኢንሱሊን ምላሽ የመስጠት አቅሙን ያጣል፤ በሂደትም በቂ ኢንሱሊን ማምረት አይችልም ከ45 ዓመት በላይ የሆኑ፣ ከመጠን በላይ ውፍረት ያላቸው፣ የቤተሰብ ታሪክ ያላቸው፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ የማያደርጉ ለዚህ የስኳር አይነት ተጋላጭ ናቸው በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ስኳር: በእርግዝና ወቅት የሚፈጠሩ ሆርሞኖች ሰውነታችን ኢንሱሊንን በትክክል እንዳይጠቀም ስለሚያደርጉት፣ የስኳር መጠን እንዲጨምር ያደርጋል። አብዛኛውን ጊዜ ከወሊድ በኋላ ይጠፋል። የስኳር በሽታ በቀላሉ "በጣፋጭ ነገሮች" የሚመጣ አይደለም። የእርስዎ የቤተሰብ ታሪክ፣ የአኗኗር ዘይቤ እና ሌሎች ምክንያቶች መንስኤ ሊሆን ይችላል 💬 ይህን ከማንበብዎ በፊት ዋናው መንስኤ የቱ ይመስልዎት ነበር? አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

https://vt.tiktok.com/ZSbrnLfPH/ ጊዜዎን ሳያባክኑ የላቦራቶሪ ውጤትዎን በቀላሉ በቴሌግራም ይውሰዱ! Save your time by receiving your lab results direc
https://vt.tiktok.com/ZSbrnLfPH/ ጊዜዎን ሳያባክኑ የላቦራቶሪ ውጤትዎን በቀላሉ በቴሌግራም ይውሰዱ! Save your time by receiving your lab results directly on Telegram!#labresults #arsholab#medicallab

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

🧹 Just like we regularly clean our homes and check every corner to keep things fresh and safe... we need to check our body's internal environment too! Many of us look and feel fine on the outside, but what's happening inside our bodies is harder to see. Silent indicators like blood sugar, cholesterol levels, and organ functions can only be truly understood through regular testing. Why regular lab check-ups are essential: 💧 Catching hidden health shifts long before they turn into major issues. 💧 Confirming that your vital internal organs (like your kidneys and liver) are running smoothly. 💧 Giving you complete peace of mind and control over your personal wellness. ☑ Don't just rely on how you look or feel on the outside,check your inside wellness. ☑ Schedule a routine comprehensive laboratory screening at least once a year. ☑ Remember that a healthy future is built on smart preventive habits. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

ቤታችንን በየወቅቱ አጽድተን፣ አላስፈላጊ እቃዎችን አውጥተን ንጹህ እንደምናደርገው ሁሉ... የሰውነታችንንም ውስጣዊ ሁኔታ በወቅቱ መፈተሽ አለብን! ብዙዎቻችን ከውጭ ስንታይ ጤነኛ እና ጉልበተኛ ስንመ
ቤታችንን በየወቅቱ አጽድተን፣ አላስፈላጊ እቃዎችን አውጥተን ንጹህ እንደምናደርገው ሁሉ... የሰውነታችንንም ውስጣዊ ሁኔታ በወቅቱ መፈተሽ አለብን! ብዙዎቻችን ከውጭ ስንታይ ጤነኛ እና ጉልበተኛ ስንመስል፣ በውስጣችን ምን እየተከናወነ እንዳለ ለማወቅ እንቸገራለን። እንደ ስኳር መጠን፣ የኮሌስትሮል መጠን እና የደም ግፊት ምልክት የማያሳዩ ህመሞች ያለ መደበኛ ምርመራ ሊታወቁ አይችሉም። መደበኛ የላቦራቶሪ ምርመራ ጥቅሞች፦ 💧 በሰውነትዎ ውስጥ ያሉ የተደበቁ የጤና ችግሮችን አስቀድሞ ለማወቅ። 💧 የአካል ክፍሎችዎ (እንደ ኩላሊት እና ጉበት) በትክክል እየሰሩ መሆናቸውን ለማረጋገጥ። 💧 ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን ለመምራት እና አእምሮዎ ሰላም እንዲያገኝ። ☑ በውጫዊ ገጽታ ብቻ ሳይተማመኑ የውስጥ ጤናዎንም ይንከከባከቡ። ☑ ቢያንስ በዓመት አንድ ጊዜ አጠቃላይ የላብራቶሪ ምርመራ ያድርጉ። ☑ ጤናማ ህይወት የጥንቃቄ ውጤት መሆኑን አትርሱ።

Tired all the time, but your routine CBC test came back "normal"? Think of your iron as money: Ferritin = The savings in your bank account Hemoglobin = The cash in your wallet When you run low, your body drains your savings to keep cash in your wallet. You can completely drain your iron stores leaving you exhausted, brain-fogged, or losing hair while your standard CBC still looks "normal." Iron Deficiency: Bank account empty, wallet has cash Anemia: Bank account empty, wallet empty Don't wait to run completely on empty. If you have chronic fatigue, check your Serum Ferritin to see what's actually in your backup tank. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

ሁልጊዜ ድካም ይሰማዎታል፤ ነገር ግን የCBC ውጤቶት «ምንም የለቦትም» ይሎዎታል? CBC የሚያየው የደም ማነስን እንጂ የIron Deficiency አይደለም Iron እንደ ገንዘብ ብናስበው፦ Ferri
ሁልጊዜ ድካም ይሰማዎታል፤ ነገር ግን የCBC ውጤቶት «ምንም የለቦትም» ይሎዎታል? CBC የሚያየው የደም ማነስን እንጂ የIron Deficiency አይደለም Iron እንደ ገንዘብ ብናስበው፦ Ferritin = በባንክ የተቀመጠ ቁጠባ (የተከማቸ Iron) Hemoglobin = በኪስ ያለ ጥሬ ገንዘብ (ኦክሲጅን የሚያጓጉዝ Active Iron) የአይረን እጥረት ሲጀምር ሰውነትዎ ሴሎችን በኦክሲጅን ማቅረብ እንዳያቆሙ ያረጋል መጀመሪያ በባንክ ያለውን ቁጠባ (Ferritin) ባዶ ያደርጋል ችግሩ ያለው እዚህ ጋር ነው! የባንክ ቁጠባዎ (Ferritin) ሲያልቅ፣ ሰውነትዎ ሴሎች የሚያስፈልጋቸውን ያህል ኃይል ማመረት ስለማይችሉ ከፍተኛ ድካም፣ የትኩረት ማጣት እና የፀጉር መርገፍ ይከሰታል። ነገር ግን በኪስዎ ያለው ገንዘብ (Hemoglobin) ገና ስላላለቀ CBC ምርመራ «ጤናማ ነዎት» ይላል። Iron Deficiency ባንክ ባዶ ነው፤ ኪስ ውስጥ ገንዘብ አለ። (ምልክቶች አሉ፤ CBC ግን ሰላም ይመስላል) ደም ማነስ :ባንክም ኪስም ባዶ ናቸው። (CBC ላይ ሂሞግሎቢን ይወርዳል) የማይለቅ ድካም ካለዎት ከCBC ምርመራ በተጨማሪ የ Ferritin መጠንዎን ይመርመሩ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

እንኳን ለ2019 ዓ.ም በጤና፣በሰላም እና በደስታ አደረሰን አደረሳችሁ! ለመላው ኢትዮጵያውያን እና ውድ የ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቤተሰቦች በሙሉ አዲሱ ዓመት የጤና፣ የሰላም እና የፍቅር እንዲሆንልን እንመኛለን፡፡ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የታመነ!

https://vt.tiktok.com/ZSqUMo8Jh/ ለነፃ የላቦራቶሪ ምርመራችን ተመዝግባችሁ ጥሪ ለምትጠብቁ ደንበኞቻችን በተመዘገባችሁበት ቅደም-ተከተል መሠረት የስልክ ጥሪ እያደረግንላችሁ እንገኛለን! ይህ ነፃ እድል እስከ ጳጉሜ 5 ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ጥሪያችንን በትዕግስት እንድትጠብቁ ስንል በአክብሮት እንገልጻለን እናመሰግናለን።

https://vt.tiktok.com/ZSq8B2c38/ የጤና ባለቤት ለመሆን ይህ የወርቅ እድል አያምልጥዎ! 🩺 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ “ይመርመሩ፣ ይወቁ፣ ይከላከሉ፣ ጤናዎን ይጠብቁ!” በሚል መርህ ነፃ የጉበት (ሄፓታይተስ B እና C) እና የሽንት ምርመራ ከማማከር አገልግሎት ጋር አዘጋጅቶሎታል። 💡 ለምን መመርመር አለብዎት? የጉበት ቫይረስ ምልክት ሳያሳይ ለረጅም ጊዜ ሊቆይ ስለሚችል ቅድመ ምርመራ ማድረግ ሕይወትን ያድናል! በዘመናዊ ማሽን የሚደረገው የሽንት ምርመራ የኩላሊት የጉበት የስኳር እና የሽንት ቧንቧ ጤንነትዎን ይመረምራል። 📞 አሁኑኑ በ 612 ይደውሉልን! 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ - በትውልድ የታመነ! 💙 #ArshoMedicalLaboratories #FreeCheckup #HepatitisAwareness #HealthTikTok

ከሰርጋችሁ በፊት… ይህንን ተነጋግራችኋል?” 💍 ከትዳር በፊት የጤና ሁኔታ ማወቅ ግዴታ ስለሆነ ሳይሆን፣ አብሮ ጤናማ የወደፊት ህይወትን ለመገንባት የሚረዳ ውሳኔ ነው። ዋና ዋና የሚደረጉ ምርመራዎች
ከሰርጋችሁ በፊት… ይህንን ተነጋግራችኋል?” 💍 ከትዳር በፊት የጤና ሁኔታ ማወቅ ግዴታ ስለሆነ ሳይሆን፣ አብሮ ጤናማ የወደፊት ህይወትን ለመገንባት የሚረዳ ውሳኔ ነው። ዋና ዋና የሚደረጉ ምርመራዎች፡ ተላላፊ በሽታዎች🦠፡ ኤች.አይ.ቪ ፣ ሄፓታይቲስ B እና C፣ እና Syphilis 👩‍👩‍👦‍👦የደም አይነት እና Rh Factor (ለእርግዝና ዝግጅት የሚጠቅም) ጄኔቲክስ የቤተሰብ የጤና ታሪክ ምርመራው ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ፣ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ እና ከባለሙያ የካውንስሊንግ አገልግሎት ጋር የሚሰጥ ነው። የጋብቻ ሰርተፊኬት በህግ እንደተጋባችሁ ይናገራል፤ ምርመራ ማድረግ ደግሞ ምን ያህል ጠንካራ ትዳር እየገነባችሁ እንደሆነ ማሳያ ነው።🩺❤️ BEFORE YOU SAY “I DO”… HAVE YOU HAD THIS CONVERSATION💍 Knowing each other’s health status isn’t an obligation it’s how you build a healthy future together. Key screenings to consider Infections🦠: HIV, Hepatitis B & C, Syphilis Family Planning👩‍👩‍👦‍👦: Blood Group & Rh Factor Genetics: Family history & hereditary traits Testing is completely voluntary, confidential, and paired with expert counseling. A marriage certificate makes it official. A health conversation makes it strong🩺❤️ Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

አይታመሙብን!! 🩺 ​ጤናዎን አስቀድመው መጠበቅ ሁልጊዜም ብልህነት ነው። አርሾ መካከለኛ ክሊኒክ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የተሟላና ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት ይዞ ይጠብቅዎታል። ​የምንሰጣቸው
አይታመሙብን!! 🩺 ​ጤናዎን አስቀድመው መጠበቅ ሁልጊዜም ብልህነት ነው። አርሾ መካከለኛ ክሊኒክ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የተሟላና ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት ይዞ ይጠብቅዎታል። ​የምንሰጣቸው አገልግሎቶች: ​🔬 ሙሉ የጤና ምርመራ ​🚑 የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ​🧪 የተሟሉ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ​🔊 የአልትራሳውንድ ምርመራ ​📍 አድራሻ: መገናኛ፣ መተባበር ሕንፃ ምድር ላይ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com May you stay in good health!! 🩺 Prioritizing your health is always the smartest choice. Arsho Medium Clinic is here to provide you and your family with comprehensive, high-quality healthcare services. Services Provided: 🔬 Comprehensive Health Checkups 🚑 Emergency Medical Care 🧪 Complete Laboratory Diagnostics 🔊 Ultrasound Imaging 📍 Location: Megenagna, Metebaber Building, Ground Floor Arsho Medical Laboratories Trusted Across Generations! 📞 Call us at: 612 🌐 Website: www.arsholab.com

What’s the first word that pops into your head when you hear the name ARSHO? Don’t overthink it just drop it below. 👇 Here’s the wild part whatever word you chose, Arsho has been part of someone’s health story for over 50 years. Your grandparents trusted it. Your parents grew up with it. And today, you rely on it. Three generations. One name. Now it’s your turn: ARSHO = _ Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

አርሾ የሚለውን ስም ሲሰሙ ወደ አእምሮዎ የሚመጣው የመጀመሪያ ነገር ምንድነው? እስኪ ብዙም ሳያወጡና ሳያወርዱ ከስር ያስቀምጡልን 👇 የሚገርመው ነገር፣ አርሾ ከ50 ዓመታት በላይ የአንድ ሰው የጤና
አርሾ የሚለውን ስም ሲሰሙ ወደ አእምሮዎ የሚመጣው የመጀመሪያ ነገር ምንድነው? እስኪ ብዙም ሳያወጡና ሳያወርዱ ከስር ያስቀምጡልን 👇 የሚገርመው ነገር፣ አርሾ ከ50 ዓመታት በላይ የአንድ ሰው የጤና ታሪክ አካል ሆኖ ቆይቷል። አያቶችዎ አምነውበታል ወላጆችዎ አድገውበታል ዛሬ ደግሞ እርስዎ ይተማመኑበታል ሦስት ትውልድ አንድ ስም አሁን ደግሞ የእርስዎ ተራ ነው፦ አርሾ = _ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል!
ለመላው  የእስልምና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ  እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል! ✨🌙 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com To all Muslim members of our beloved customers Warmest wishes on the blessed occasion of Mawlid Al-Nabi, the birth of Prophet Muhammad s.a.w ✨🌙 Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com