uz
Feedback
Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Kanalga Telegram’da o‘tish

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ሜዲካል ላቦራቶሪ ! ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ !

Ko'proq ko'rsatish
6 381
Obunachilar
+6624 soatlar
+1517 kunlar
+34930 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyun '26
Iyun '26
+375
0 kanalda
May '26
+281
0 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+167
0 kanalda
Get PRO
Mart '26
+159
0 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+235
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+226
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+343
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+266
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+244
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+141
0 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+203
0 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+265
0 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+192
0 kanalda
Get PRO
May '25
+248
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+286
0 kanalda
Get PRO
Mart '25
+263
0 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+191
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+215
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+242
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+245
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+317
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+190
0 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+350
0 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+267
0 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+207
0 kanalda
Get PRO
May '24
+194
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+1 727
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
25 Iyun+20
24 Iyun+66
23 Iyun+27
22 Iyun+10
21 Iyun+11
20 Iyun+10
19 Iyun+12
18 Iyun+25
17 Iyun+20
16 Iyun+21
15 Iyun+14
14 Iyun+6
13 Iyun+15
12 Iyun+19
11 Iyun+18
10 Iyun+10
09 Iyun+6
08 Iyun+9
07 Iyun+2
06 Iyun+16
05 Iyun+9
04 Iyun+10
03 Iyun+3
02 Iyun+11
01 Iyun+5
Kanal postlari
https://vt.tiktok.com/ZSCYq1LYj/ ቫይታሚን D ለሰውነታችን ስሜት፣ ለአጥንት ጤንነት እና ለበሽታ መከላከል አቅም ወሳኝ ነው። ሆኖም ያለ ምርመራ ተጨማሪ መድኃኒቶችን መውሰድ ትክክል
https://vt.tiktok.com/ZSCYq1LYj/ ቫይታሚን D ለሰውነታችን ስሜት፣ ለአጥንት ጤንነት እና ለበሽታ መከላከል አቅም ወሳኝ ነው። ሆኖም ያለ ምርመራ ተጨማሪ መድኃኒቶችን መውሰድ ትክክል አይደለም። Feeling drained? ⚡️ It might not be lack of sleep,it could be a Vitamin D deficiency. አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የታመነ! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

2
የማህፀን ፈሳሽ ወይም ማሳክክ ሲኖርዎት እንደ ተለመደው የፈንገስ ኢንፌክሽን ነው በማለት እያለፋ ነው????? ፈንገስ ብቻ ሳይሆን ምናልባት በሰውነትዎ ውስጥ አንድ በአጉሊ መነጽር ብቻ የሚታይ ትንሽዬ
የማህፀን ፈሳሽ ወይም ማሳክክ ሲኖርዎት እንደ ተለመደው የፈንገስ ኢንፌክሽን ነው በማለት እያለፋ ነው????? ፈንገስ ብቻ ሳይሆን ምናልባት በሰውነትዎ ውስጥ አንድ በአጉሊ መነጽር ብቻ የሚታይ ትንሽዬ ፍጡር ሊኖር ይችላል። እሱም ትሪኮሞናስ ቫጂናሊስ (Trichomonas vaginalis) በመባል ይታወቃል ህመሙ በሚጀምርበት ጊዜ ማቃጠል፣ ማሳከክ እና መጥፎ ጠረን ያለው ፈሳሽ ያስከትላል። መልካሙ ዜና ግን በሽታው ሙሉ በሙሉ የሚድን መሆኑ ነው! ምልክቶቹን እያስተናገዱ ከሆነ በቀላሉ በmicroscope በሚደረግ ፈጣን የላቦራቶሪ ምርመራ እነዚህን ተንቀሳቃሽ ተዋህሲያን በቀላሉ በመታየት ህክምናውን ማግኘት ይቻላሉ። You think your itchy discharge is just another yeast infection? Think again. There’s a microscopic creature that might actually be swimming laps inside you. It’s called Trichomonas vaginalis, a parasite equipped with tiny, whip-like tails called flagella that it uses to literally swim through the reproductive tract. when it decides to act up? You're looking at burning, itching, and a foul-smelling discharge. The good news? It’s completely treatable. A quick lab test under a microscope can spot these swimmers instantly!! Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 410
3
መልካም የአባቶች ቀን! Happy Father’s Day! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የታመነ! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us a
መልካም የአባቶች ቀን! Happy Father’s Day! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የታመነ! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 793
4
https://vt.tiktok.com/ZSQwnEukE/ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሰን! ዘንድሮ ለአባቶቻችን የተለመደውን ከረባት ወይም ሸሚዝ ከመግዛት ባንገዛስ? 👔❌ 💙 ከዚህ ይልቅ በአካል
https://vt.tiktok.com/ZSQwnEukE/ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሰን! ዘንድሮ ለአባቶቻችን የተለመደውን ከረባት ወይም ሸሚዝ ከመግዛት ባንገዛስ? 👔❌ 💙 ከዚህ ይልቅ በአካል ተገኝተው ሊይዙት ከሚችሉት ስጦታ ሁሉ በላይ... ከሚወዱት ቤተሰብ ጋር ረጅም እና ጤናማ ዘመናትን አብረው ማሳለፍ ትልቁ ስጦታ ነው። ስለዚህ በዚህ የአባቶች ቀን ለአባቶቻችን የጤና ምርመራ በማድረግ ከሁሉ በላይ የሆነውን የጤና ስጦታ እናበርክትላቸው! 🩺👨‍👧‍👦 Happy Father's Day! This year, why not skip the traditional tie or shirt? 👔❌ 💙 Beyond any material gift they can hold, the greatest present of all is a long and healthy life spent with the family they love. This Father's Day, let’s give our fathers the gift of health by scheduling a comprehensive health check-up for them. Because nothing says "I love you" like ensuring they are well. 🩺👨‍👧‍👦 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612
1 853
5
https://vt.tiktok.com/ZSQvw7QvA/
https://vt.tiktok.com/ZSQvw7QvA/
370
6
🧪 ይህንን ካደረጉ የላብራቶሪ ምርመራ ውጤትዎ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል! 👀 ከምርመራ በፊት የሚደረጉ ቀላል ልምዶች የላብራቶሪ ውጤቶትን በእጅጉ ሊያዛቡ እንደሚችሉ ያውቃሉ። 🚫 እነዚህን 8 የተለመዱ የምርመራ ስህተቶች ያስወግዱ፦ ሳይበሉ ሳይጠጡ (በጾም) ከሚደረግ ምርመራ በፊት ቡና መጠጣት፦ ጥቁር ቡና እንኳ ቢሆን የተወሰኑ የሜታቦሊክ ምልክቶችን (markers) ሊያዛባ ይችላል። ደም ከመቀዳቱ በፊት አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፦ ከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በደምና በሆርሞን እንዲሁም በኤንዛይም መጠኖች ላይ ጊዜያዊ ለውጥ ያመጣሉ። ውሃ አለመጠጣት፦ በሰውነት ውስጥ የውሃ ማነስ (Dehydration) ደም ለመቅዳት አስቸጋሪ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ የደም ይዘት ክምችትን ሊያዛባ ይችላል። የሚወስዷቸውን መድኃኒቶች ወይም ተጨማሪ ቫይታሚኖችን አለመናገር፦ አንዳንድ ቫይታሚኖች፣ የታዘዙ መድኃኒቶች እና ያለ ማዘዣ የሚወሰዱ ክኒኖች በምርመራ ውጤቱ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ከምርመራ በፊት ማጨስ፦ ኒኮቲን እና የሚተነፈሰው ጭስ መሠረታዊ የደም ኬሚስትሪን እና የደም ግፊትን ይለውጣሉ። የባዶ ሆድ ምርመራ ወቅት ማስቲካ ማኘክ፦ ስኳር የሌለው ማስቲካ እንኳ የምግብ መፈጨት ኤንዛይሞችን ስለሚያነቃቃ የጾም ሕጉን ያበላሻል። የሽንት ናሙናን በትክክል አለማጠራቀም፦ የመጀመሪያውን ሽንት አስወግዶ የመካከለኛውን ፍሰት (mid-stream) ናሙና አለመውሰድ ከውጭ ለሚመጡ ባክቴሪያዎችና ብክለቶች ያጋልጣል። ናሙናን ለማስረከብ ረጅም ጊዜ መቆየት፦ ጊዜ የሚገደባቸው ናሙናዎች cellular breakdown ለመከላከል ወዲያውኑ ላብራቶሪ መድረስ አለባቸው። 💡 ያስተውሉ፦ ጥንቃቄ የተሞላበት ቅድመ-ዝግጅት ትክክለኛ ውጤት እና የተሻለ የጤና ውሳኔ እንዲኖር ያረጋግጣል። ጥርጣሬ ሲኖርዎት፣ ከመምጣትዎ በፊት ሁል ጊዜ ባለሙያዎቻችንን ይጠይቁ! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 585
7
🧪 YOUR LAB RESULTS MAY BE WRONG IF YOU DO THIS! 👀 Many people don't realize that simple habits right before a test can drastically alter laboratory results. 🚫 Avoid these 8 common testing mistakes: Drinking coffee before a fasting test Even black coffee can skew certain metabolic markers. Exercising right before your blood draw Intense workouts temporarily alter blood sugar, hormone, and enzyme levels. Skipping water Dehydration makes blood collection harder and can distort concentration levels. Omitting medications or supplements Certain vitamins, prescriptions, and over-the-counter pills directly influence findings. Smoking before testing Nicotine and smoke inhalation alter baseline blood chemistry and blood pressure. Chewing gum while fasting Even sugar-free gum triggers digestive enzymes and compromises fasting rules. Collecting urine samples incorrectly Failing to capture a "mid-stream" sample can introduce external contaminants. Taking too long to bring a sample time-sensitive samples must reach the laboratory immediately to prevent cellular breakdown. Remember: Precise preparation ensures accurate results and better healthcare decisions. When in doubt, always ask our professionals before your visit! Arsho Medical Laboratories Trusted by Generations! 📞 Call us at: 612 🌐 Visit:www.arsholab.com
1 328
8
Matn yo'q...
1 212
9
🧪 ይህንን ካደረጉ የላብራቶሪ ምርመራ ውጤትዎ የተሳሳተ ሊሆን ይችላል! 👀 ከምርመራ በፊት የሚደረጉ ቀላል ልምዶች የላብራቶሪ ውጤቶትን በእጅጉ ሊያዛቡ እንደሚችሉ ያውቃሉ። 🚫 እነዚህን 8 የተለመዱ የምርመራ ስህተቶች ያስወግዱ፦ ሳይበሉ ሳይጠጡ (በጾም) ከሚደረግ ምርመራ በፊት ቡና መጠጣት፦ ጥቁር ቡና እንኳ ቢሆን የተወሰኑ የሜታቦሊክ ምልክቶችን (markers) ሊያዛባ ይችላል። ደም ከመቀዳቱ በፊት አካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ፦ ከባድ ስፖርታዊ እንቅስቃሴዎች በደምና በሆርሞን እንዲሁም በኤንዛይም መጠኖች ላይ ጊዜያዊ ለውጥ ያመጣሉ። ውሃ አለመጠጣት፦ በሰውነት ውስጥ የውሃ ማነስ (Dehydration) ደም ለመቅዳት አስቸጋሪ የሚያደርግ ከመሆኑም በላይ የደም ይዘት ክምችትን ሊያዛባ ይችላል። የሚወስዷቸውን መድኃኒቶች ወይም ተጨማሪ ቫይታሚኖችን አለመናገር፦ አንዳንድ ቫይታሚኖች፣ የታዘዙ መድኃኒቶች እና ያለ ማዘዣ የሚወሰዱ ክኒኖች በምርመራ ውጤቱ ላይ ቀጥተኛ ተጽዕኖ ያሳድራሉ። ከምርመራ በፊት ማጨስ፦ ኒኮቲን እና የሚተነፈሰው ጭስ መሠረታዊ የደም ኬሚስትሪን እና የደም ግፊትን ይለውጣሉ። የባዶ ሆድ ምርመራ ወቅት ማስቲካ ማኘክ፦ ስኳር የሌለው ማስቲካ እንኳ የምግብ መፈጨት ኤንዛይሞችን ስለሚያነቃቃ የጾም ሕጉን ያበላሻል። የሽንት ናሙናን በትክክል አለማጠራቀም፦ የመጀመሪያውን ሽንት አስወግዶ የመካከለኛውን ፍሰት (mid-stream) ናሙና አለመውሰድ ከውጭ ለሚመጡ ባክቴሪያዎችና ብክለቶች ያጋልጣል። ናሙናን ለማስረከብ ረጅም ጊዜ መቆየት፦ ጊዜ የሚገደባቸው ናሙናዎች cellular breakdown ለመከላከል ወዲያውኑ ላብራቶሪ መድረስ አለባቸው። 💡 ያስተውሉ፦ ጥንቃቄ የተሞላበት ቅድመ-ዝግጅት ትክክለኛ ውጤት እና የተሻለ የጤና ውሳኔ እንዲኖር ያረጋግጣል። ጥርጣሬ ሲኖርዎት፣ ከመምጣትዎ በፊት ሁል ጊዜ ባለሙያዎቻችንን ይጠይቁ! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1
10
ተቅማጥ፣ የሆድ ቁርጠት፣ የሆድ መነፋት ወይም ደም የቀላቀለ ሰገራ አጋጥሞዎታል? ምክንያቱ በአጉሊ መነጽር ብቻ ከሚታዩ ጥገኛ ተህዋሲያን ውስጥ አንዱ የሆነው አሜባ ቢሆንስ? አሜባ አንጀትን የሚያጠቃ
ተቅማጥ፣ የሆድ ቁርጠት፣ የሆድ መነፋት ወይም ደም የቀላቀለ ሰገራ አጋጥሞዎታል? ምክንያቱ በአጉሊ መነጽር ብቻ ከሚታዩ ጥገኛ ተህዋሲያን ውስጥ አንዱ የሆነው አሜባ ቢሆንስ? አሜባ አንጀትን የሚያጠቃ ጥገኛ ተዋህሲያን ሲሆን ወደ ሰውነታችን የሚገባው በተበከለ ምግብ፣ ውሃ ወይም ባልታጠበ እጅ አማካኝነት ነው።" 🦠 ነገሩን አስቸጋሪ የሚያደርገው በበሽታው የተያዘ ሁሉ ታማሚ አይሆንም። አንዳንድ ሰዎች ምንም ዓይነት ምልክት ሳያሳዩ ተህዋሲያኑን በሰውነታቸው ውስጥ ሊሸከሙና ሳያውቁት ወደ ሌሎች ሊያስተላልፉ ይችላሉ። 🔬 ምልክቶቹ እየታየብዎት ከሆነ፣ የሰገራ ምርመራ በማድረግ በሽታው መኖር አለመኖሩን ያረጋግጡ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com Diarrhea, abdominal cramps, bloating, or bloody stool? A microscopic parasite could be the cause. Amoebiasis is an intestinal infection that spreads through contaminated food, water, or unwashed hands. 🦠 What makes it tricky? Not everyone infected gets sick. Some people carry the parasite without any symptoms, unknowingly spreading it to others. 🔬 If you're experiencing symptoms, a simple stool examination can help detect it. Small parasite. Big impact. Wash your hands and stay safe! Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 6
1 661
11
🛑 Your health matters. And your test results matter even more. At Arsho Medical Laboratories, we've been doing one thing for over 50 years: Giving you results you can trust. 📍 12 branches in Addis Ababa 👥 10+ million patients served ⚡ Fast turnaround - Accurate data - Professional care 🔬 From routine blood tests to advanced diagnostics we handle it all with modern technology and experienced technicians who know your sample isn't just a number. It's someone's health. 🩺 Blood - Urine - Hormones - Thyroid - Vitamins - Infectious diseases - DNA - And many more tests 10 million people have walked through our doors. Your turn is next. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
2 083
12
🛑 ለጤናዎ ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን! የላብራቶሪ ምርመራ ውጤትዎ ደግሞ ከዚያ በላይ ያሳስበናል። በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ላለፉት 50 በላይ ዓመታት በአንድ ዋና ዓላማ ላይ ጠንክረን ስንሰራ ቆይተናል
🛑 ለጤናዎ ትልቅ ዋጋ እንሰጣለን! የላብራቶሪ ምርመራ ውጤትዎ ደግሞ ከዚያ በላይ ያሳስበናል። በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ላለፉት 50 በላይ ዓመታት በአንድ ዋና ዓላማ ላይ ጠንክረን ስንሰራ ቆይተናል እሱም ሊተማመኑበት የሚችሉትን ትክክለኛ ውጤት ማቅረብ ነው! 📍 በአዲስ አበባ 12 ቅርንጫፎች 👥 ከ10 ሚሊዮን በላይ ታካሚዎችን ያገለገለ ⚡ ፈጣን አገልግሎት — ትክክለኛ ውጤት — ሙያዊ እንክብካቤ 🔬 ከዕለት ተዕለት መደበኛ የደም ምርመራዎች ጀምሮ እስከ ረቀቁና የላቁ የዲያግኖስቲክስ አገልግሎቶች ድረስ ሁሉንም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ እና በባለሙያዎቻችን እናከናውናለን። የእርስዎ ናሙና ለእኛ ተራ ቁጥር ሳይሆን የአንድ ሰው ህይወትና ጤና መሆኑን በሚገባ እንረዳለን። 🩺 ደም — ሽንት — ሆርሞን — ታይሮይድ (ዕጢ) — ቪታሚኖች — ተላላፊ በሽታዎች — የዲ ኤን ኤ ምርመራ እና ሌሎች በርካታ የላብራቶሪ አገልግሎቶች። በሩቅና በቅርብ ከ10 ሚሊዮን በላይ ሰዎች አምነውናል፤ በራችንን አንኳክተዋል። አሁን ደግሞ ተራው የእርስዎ ነው! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 884
13
What does "Occult" mean? In medicine, it simply means hidden. FOBT (Fecal Occult Blood Test) is a highly sensitive lab test that detects microscopic blood in stool completely invisible to the naked eye. ⚠️ When is it recommended? Your doctor may order an FOBT if you have: Persistent abdominal pain/cramping Unexplained weight loss or chronic fatigue Sudden bowel habit changes (diarrhea/constipation) Unexplained anemia (low iron) 🔬 What do results mean? ✅ Positive Result: Bleeding in the digestive tract. Common causes include hemorrhoids, ulcers, polyps, or IBD. ⚠️ False Positive: Can occur if you eat red meat, raw vegetables (broccoli/turnips), or take NSAIDs within 3 days of the test. Don't wait for loud symptoms. Catch hidden warning signs early. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
2 253
14
"ኦከልት" ምን ማለት ነው? በህክምናው አለም "ኦከልት" ማለት የተደበቀ ወይም በዓይን በቀላሉ የማይታይ ማለት ነው። Fecal Occult Blood Test በዓይን ሊታይ የማይችል፣ በሰገራ ውስጥ የተ
"ኦከልት" ምን ማለት ነው? በህክምናው አለም "ኦከልት" ማለት የተደበቀ ወይም በዓይን በቀላሉ የማይታይ ማለት ነው። Fecal Occult Blood Test በዓይን ሊታይ የማይችል፣ በሰገራ ውስጥ የተደበቀ ጥቃቅን ደምን ለመለየት የሚያገለግል የላብራቶሪ ምርመራ ነው። ⚠️ ምርመራው መቼ ይታዘዛል? * የማይጠፋ የሆድ ህመም ወይም ቁርጠት * ምክንያቱ ያልታወቀ የክብደት መቀነስ ወይም ከፍተኛ የድካም ስሜት * ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት * ምክንያቱ ያልታወቀ የደም ማነስ ሲያጋጥም ይታዘዛል 🔬 የምርመራው ውጤት ምን ያሳያል? ✅ ፖዘቲቭ ከሆነ፦በምግብ መፈጨት ሥርዓትዎ ውስጥ የደም መፍሰስ መኖሩን ያሳያል። የተለመዱት መንስኤዎች ኪንታሮት (Hemorrhoids)፣ የጨጓራ ወይም አንጀት ቁስለት (Ulcers)፣ ፖሊፕ (Polyps) ወይም የአንጀት መቆጣት (IBD) ሊሆኑ ይችላሉ። ⚠️ False Positive፦ አንዳንድ ጊዜ በትክክል ደም ሳይኖር፣ ከምርመራው 3 ቀን በፊት ጥሬ ሥጋ፣ አትክልቶችን (እንደ ብሮኮሊ ወይም ቀይ ስር) በመመገብዎ ወይም የህመም ማስታገሻዎችን በመውሰድዎ ምክንያት ውጤቱ በስህተት ፖዘቲቭ ሊመጣ ይችላል። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 675
15
⏳ Your future self is watching you right now. What choices are you making for them? We plan our careers, our vacations, and our finances down to the last detail. But how often do we proactively plan our health? The truth is, a vibrant and healthy future isn’t a matter of luck, it’s an investment you make today. Major health issues don't always give a warning sign, but a routine health checkup does. It gives you a clear picture of your body's current state so you can prevent tomorrow's problems before they start. Whether it’s managing stress, sleeping better, staying active, or eating right, it all starts with knowing where you stand. Your health can't wait for a "better time." Take control of your tomorrow, today. Book your General Health checkup with Arsho Medical Laboratories. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 860
16
⏳ የወደፊት ሕይወትዎ የአሁኑ ውሳኔዎ ውጤት ነው። ዛሬ ለእራስዎ ምን ዓይነት ምርጫ እያደረጉ ነው? የሙያ ጉዟችንን፣ የእረፍት ጊዜያችንን እና የፋይናንስ ሁኔታችንን በዝርዝር እናቅዳለን፤ ነገር ግን
⏳ የወደፊት ሕይወትዎ የአሁኑ ውሳኔዎ ውጤት ነው። ዛሬ ለእራስዎ ምን ዓይነት ምርጫ እያደረጉ ነው? የሙያ ጉዟችንን፣ የእረፍት ጊዜያችንን እና የፋይናንስ ሁኔታችንን በዝርዝር እናቅዳለን፤ ነገር ግን ለጤናችን የምንሰጠው ቅድሚያ ትኩረት ምን ያህል ነው? እውነታው ግን፣ አስተማማኝ እና ሙሉ ጤንነት በአጋጣሚ የሚገኝ ሳይሆን ዛሬ በጤናዎ ላይ የሚያደርጉት መዋዕለ ንዋይ (investment) ነው። አብዛኛዎቹ የጤና እክሎች አስቀድመው ምንም ዓይነት ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ፤ የዘወትር የጤና ምርመራ ግን ሊከሰቱ የሚችሉ ችግሮችን አስቀድሞ ለመለየት ያስችላል። ይህም ሊገጥሙ የሚችሉ የጤና እክሎችን ገና ሳይጀምሩ ቀድመው ለመከላከል የሚያስችልዎትን ትክክለኛ የሰውነትዎን ወቅታዊ ቁመና ያሳየዎታል። ውጥረትን መቆጣጠር፣ በቂ እንቅልፍ ማግኘት፣ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማድረግ ወይም የተመጣጠነ ምግብ መመገብ፣ ሁሉም ነገሮች የሚጀምሩት አሁን ያሉበትን የጤና ደረጃ በትክክል በመረዳት ነው። ጤናዎ "ምቹ ጊዜ" እስኪመጣ ድረስ የሚዘገይ ጉዳይ አይደለም። የነገ ጤንነትዎን ዛሬውኑ ያረጋግጡ። የ አጠቃላይ የጤና ምርመራዎን (General Health Checkup) በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪዎች ያስይዙ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 898
17
🧪 BEFORE YOU COME TO THE LAB... READ THIS! 👀 Here is how to prepare for common laboratory tests: 🔹 Fasting Blood Sugar (FBS): Strict fasting no food or drinks except plain water for 8–12 hours. Drinking water is encouraged to stay hydrated. 🔹 Lipid Profile( Total Cholesterol,LDL Cholesterol,HDL,Cholesterol,Triglycerides): Requires 9–12 hours of fasting. Always follow the specific timeline provided by your physician or the laboratory. 🔹 Cortisol: Timing is critical. Samples are usually collected in the early morning typically around 8:00 AM when levels peak. 🔹 Oral Glucose Tolerance Test (OGTT): Requires initial fasting. During the multi-hour testing period, you must remain at rest avoid eating, drinking, smoking, or physical exertion. 🔹 Prolactin: Best collected 2 to 3 hours after waking up. Ensure you are fully relaxed, as stress and physical exercise can artificially elevate results. 🔹 PSA (Prostate-Specific Antigen): Avoid ejaculation for 24–48 hours prior to the blood draw, as this can temporarily raise antigen levels. 🔹 Urine Culture: Collect a "clean-catch, midstream" sample using the designated protocol to avoid external contamination. 🔹 Stool Occult Blood Test: Certain medications and dietary choices like red meat can cause false positives. 💡 Important: Always inform the laboratory clinicians about any medications, supplements, vitamins, or recent illnesses before your sample is collected. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 970
18
የላብራቶሪ ምርመራዎች ለማድረግ ከመምጣታችን በፊት እንዴት ተዘጋጅተን እንምጣ?፦ 🔹በባዶ ሆድ የሚሰጥ የስኳር ምርመራ ፦ ከንጹሕ ውሃ በስተቀር ከ8-12 ሰዓታት ምንም ዓይነት ምግብ ወይም መጠጥ አይፈቀድም። 🔹 የስብ መጠን ምርመራ (Total Cholesterol,LDL Cholesterol,HDL,Cholesterol,Triglycerides)፦ ከ9 እስከ 12 ሰዓታት ምግብ አለመመገብ ይጠይቃል። 🔹 ኮርቲሶል ፦ የምርመራ ሰዓቱ በጣም ወሳኝ ነው። የሆርሞኑ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በሚጨምርበት ጊዜ ማለትም ማለዳ ላይ ብዙውን ጊዜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ ናሙናው ይሰበሰባል። 🔹 Oral Glucose Tolerance Test (OGTT)፦ ለብዙ ሰዓታት በሚወስደው የምርመራ ወቅት ሙሉ በሙሉ ማረፍ አለብዎት ከመብላት፣ ከመጠጣት፣ ከማጨስ ወይም ከአካላዊ እንቅስቃሴ መቆጠብ ያስፈልጋል። 🔹 ፕሮላክቲን ከእንቅልፍዎ ከነቁ ከ2 እስከ 3 ሰዓታት በኋላ ቢመረመር ይመረጣል። ውጥረት እና አካላዊ እንቅስቃሴ ውጤቱን ያለአግባብ ከፍ ሊያደርጉት ይችላሉ። 🔹 ፒ.ኤስ.ኤ ፦ ከደም ምርመራው በፊት ለ24–48 ሰዓታት ያህል የዘር ፈሳሽ ከማፍሰስ ይቆጠቡ፤ ምክንያቱም ይህ የውጤቱን መጠን ሊጨምር ስለሚችል። 🔹 የሽንት culture ምርመራ፦ መጀመሪያ ላይ የሚፈሰው ሽንት በብልት አካባቢ ባሉ ተፈጥሯዊ ባክቴሪያዎች ሊበከል ስለሚችል፣ የመጀመሪያውን ጥቂት ሽንት ወደ መጸዳጃ ቤት ማፍሰስ ያስፈልጋል። ከዚያም በመሃል የሚመጣውን ሽንት በንጹሑ የናሙና ዕቃ ውስጥ መጨመር። 🔹 Stool Occult Blood Test፦ አንዳንድ መድኃኒቶች እና እንደ ቀይ ሥጋ ያሉ የምግብ ምርጫዎች የተሳሳተ አዎንታዊ ውጤት ሊያሳዩ ስለሚችሉ ናሙና ከመስጠቶ በፊት ጤና ባለሞያ ያማክሩ። 💡 ናሙናዎ ከመወሰዱ በፊት ማንኛውንም እየወሰዱ ያሉትን መድኃኒቶች፣ ቪታሚኖችን ወይም በቅርብ ጊዜ ያጋጠመዎት ሕመም ካለ ለላብራቶሪ ባለሙያዎች ያሳውቁ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 786
19
Matn yo'q...
1 686
20
የላብራቶሪ ምርመራዎች ለማድረግ ከመምጣታችን በፊት እንዴት ተዘጋጅተን እንምጣ?፦ 🔹በባዶ ሆድ የሚሰጥ የስኳር ምርመራ ፦ ከንጹሕ ውሃ በስተቀር ከ8-12 ሰዓታት ምንም ዓይነት ምግብ ወይም መጠጥ አይፈቀድም። 🔹 የስብ መጠን ምርመራ (Total Cholesterol,LDL Cholesterol,HDL,Cholesterol,Triglycerides)፦ ከ9 እስከ 12 ሰዓታት ምግብ አለመመገብ ይጠይቃል። 🔹 ኮርቲሶል ፦ የምርመራ ሰዓቱ በጣም ወሳኝ ነው። የሆርሞኑ መጠን በከፍተኛ ሁኔታ በሚጨምርበት ጊዜ ማለትም ማለዳ ላይ ብዙውን ጊዜ ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት አካባቢ ናሙናው ይሰበሰባል። 🔹 Oral Glucose Tolerance Test (OGTT)፦ ለብዙ ሰዓታት በሚወስደው የምርመራ ወቅት ሙሉ በሙሉ ማረፍ አለብዎት ከመብላት፣ ከመጠጣት፣ ከማጨስ ወይም ከአካላዊ እንቅስቃሴ መቆጠብ ያስፈልጋል። 🔹 ፕሮላክቲን ከእንቅልፍዎ ከነቁ ከ2 እስከ 3 ሰዓታት በኋላ ቢመረመር ይመረጣል። ውጥረት እና አካላዊ እንቅስቃሴ ውጤቱን ያለአግባብ ከፍ ሊያደርጉት ይችላሉ። 🔹 ፒ.ኤስ.ኤ ፦ ከደም ምርመራው በፊት ለ24–48 ሰዓታት ያህል የዘር ፈሳሽ ከማፍሰስ ይቆጠቡ፤ ምክንያቱም ይህ የውጤቱን መጠን ሊጨምር ስለሚችል። 🔹 የሽንት culture ምርመራ፦ መጀመሪያ ላይ የሚፈሰው ሽንት በብልት አካባቢ ባሉ ተፈጥሯዊ ባክቴሪያዎች ሊበከል ስለሚችል፣ የመጀመሪያውን ጥቂት ሽንት ወደ መጸዳጃ ቤት ማፍሰስ ያስፈልጋል። ከዚያም በመሃል የሚመጣውን ሽንት በንጹሑ የናሙና ዕቃ ውስጥ መጨመር። 🔹 Stool Occult Blood Test፦ አንዳንድ መድኃኒቶች እና እንደ ቀይ ሥጋ ያሉ የምግብ ምርጫዎች የተሳሳተ አዎንታዊ ውጤት ሊያሳዩ ስለሚችሉ ናሙና ከመስጠቶ በፊት ጤና ባለሞያ ያማክሩ። 💡 ናሙናዎ ከመወሰዱ በፊት ማንኛውንም እየወሰዱ ያሉትን መድኃኒቶች፣ ቪታሚኖችን ወይም በቅርብ ጊዜ ያጋጠመዎት ሕመም ካለ ለላብራቶሪ ባለሙያዎች ያሳውቁ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1