ar
Feedback
Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

Arsho Medical Laboratories | አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ

الذهاب إلى القناة على Telegram

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የግል ሜዲካል ላቦራቶሪ ! ከ1965 ዓ.ም ጀምሮ !

إظهار المزيد
7 086
المشتركون
+1424 ساعات
+357 أيام
+25130 أيام

جاري تحميل البيانات...

سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
سبتمبر '26
سبتمبر '26
+19
في 0 قنوات
أغسطس '26
+327
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '26
+446
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '26
+450
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '26
+281
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '26
+167
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '26
+159
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '26
+235
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '26
+226
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '25
+343
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '25
+266
في 0 قنوات
Get PRO
أكتوبر '25
+244
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '25
+141
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '25
+203
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '25
+265
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '25
+192
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '25
+248
في 0 قنوات
Get PRO
أبريل '25
+286
في 0 قنوات
Get PRO
مارس '25
+263
في 0 قنوات
Get PRO
فبراير '25
+191
في 0 قنوات
Get PRO
يناير '25
+215
في 0 قنوات
Get PRO
ديسمبر '24
+242
في 0 قنوات
Get PRO
نوفمبر '24
+245
في 1 قنوات
Get PRO
أكتوبر '24
+317
في 0 قنوات
Get PRO
سبتمبر '24
+190
في 0 قنوات
Get PRO
أغسطس '24
+350
في 0 قنوات
Get PRO
يوليو '24
+267
في 0 قنوات
Get PRO
يونيو '24
+207
في 0 قنوات
Get PRO
مايو '24
+194
في 1 قنوات
Get PRO
أبريل '24
+1 727
في 1 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
01 سبتمبر+19
منشورات القناة
ከሰርጋችሁ በፊት… ይህንን ተነጋግራችኋል?” 💍 ከትዳር በፊት የጤና ሁኔታ ማወቅ ግዴታ ስለሆነ ሳይሆን፣ አብሮ ጤናማ የወደፊት ህይወትን ለመገንባት የሚረዳ ውሳኔ ነው። ዋና ዋና የሚደረጉ ምርመራዎች
ከሰርጋችሁ በፊት… ይህንን ተነጋግራችኋል?” 💍 ከትዳር በፊት የጤና ሁኔታ ማወቅ ግዴታ ስለሆነ ሳይሆን፣ አብሮ ጤናማ የወደፊት ህይወትን ለመገንባት የሚረዳ ውሳኔ ነው። ዋና ዋና የሚደረጉ ምርመራዎች፡ ተላላፊ በሽታዎች🦠፡ ኤች.አይ.ቪ ፣ ሄፓታይቲስ B እና C፣ እና Syphilis 👩‍👩‍👦‍👦የደም አይነት እና Rh Factor (ለእርግዝና ዝግጅት የሚጠቅም) ጄኔቲክስ የቤተሰብ የጤና ታሪክ ምርመራው ሙሉ በሙሉ በፈቃደኝነት ላይ የተመሰረተ፣ ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ እና ከባለሙያ የካውንስሊንግ አገልግሎት ጋር የሚሰጥ ነው። የጋብቻ ሰርተፊኬት በህግ እንደተጋባችሁ ይናገራል፤ ምርመራ ማድረግ ደግሞ ምን ያህል ጠንካራ ትዳር እየገነባችሁ እንደሆነ ማሳያ ነው።🩺❤️ BEFORE YOU SAY “I DO”… HAVE YOU HAD THIS CONVERSATION💍 Knowing each other’s health status isn’t an obligation it’s how you build a healthy future together. Key screenings to consider Infections🦠: HIV, Hepatitis B & C, Syphilis Family Planning👩‍👩‍👦‍👦: Blood Group & Rh Factor Genetics: Family history & hereditary traits Testing is completely voluntary, confidential, and paired with expert counseling. A marriage certificate makes it official. A health conversation makes it strong🩺❤️ Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com

2
አይታመሙብን!! 🩺 ​ጤናዎን አስቀድመው መጠበቅ ሁልጊዜም ብልህነት ነው። አርሾ መካከለኛ ክሊኒክ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የተሟላና ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት ይዞ ይጠብቅዎታል። ​የምንሰጣቸው
አይታመሙብን!! 🩺 ​ጤናዎን አስቀድመው መጠበቅ ሁልጊዜም ብልህነት ነው። አርሾ መካከለኛ ክሊኒክ ለእርስዎ እና ለቤተሰብዎ የተሟላና ጥራት ያለው የህክምና አገልግሎት ይዞ ይጠብቅዎታል። ​የምንሰጣቸው አገልግሎቶች: ​🔬 ሙሉ የጤና ምርመራ ​🚑 የድንገተኛ ህክምና አገልግሎት ​🧪 የተሟሉ የላቦራቶሪ ምርመራዎች ​🔊 የአልትራሳውንድ ምርመራ ​📍 አድራሻ: መገናኛ፣ መተባበር ሕንፃ ምድር ላይ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com May you stay in good health!! 🩺 Prioritizing your health is always the smartest choice. Arsho Medium Clinic is here to provide you and your family with comprehensive, high-quality healthcare services. Services Provided: 🔬 Comprehensive Health Checkups 🚑 Emergency Medical Care 🧪 Complete Laboratory Diagnostics 🔊 Ultrasound Imaging 📍 Location: Megenagna, Metebaber Building, Ground Floor Arsho Medical Laboratories Trusted Across Generations! 📞 Call us at: 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 605
3
What’s the first word that pops into your head when you hear the name ARSHO? Don’t overthink it just drop it below. 👇 Here’s the wild part whatever word you chose, Arsho has been part of someone’s health story for over 50 years. Your grandparents trusted it. Your parents grew up with it. And today, you rely on it. Three generations. One name. Now it’s your turn: ARSHO = _ Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 667
4
አርሾ የሚለውን ስም ሲሰሙ ወደ አእምሮዎ የሚመጣው የመጀመሪያ ነገር ምንድነው? እስኪ ብዙም ሳያወጡና ሳያወርዱ ከስር ያስቀምጡልን 👇 የሚገርመው ነገር፣ አርሾ ከ50 ዓመታት በላይ የአንድ ሰው የጤና
አርሾ የሚለውን ስም ሲሰሙ ወደ አእምሮዎ የሚመጣው የመጀመሪያ ነገር ምንድነው? እስኪ ብዙም ሳያወጡና ሳያወርዱ ከስር ያስቀምጡልን 👇 የሚገርመው ነገር፣ አርሾ ከ50 ዓመታት በላይ የአንድ ሰው የጤና ታሪክ አካል ሆኖ ቆይቷል። አያቶችዎ አምነውበታል ወላጆችዎ አድገውበታል ዛሬ ደግሞ እርስዎ ይተማመኑበታል ሦስት ትውልድ አንድ ስም አሁን ደግሞ የእርስዎ ተራ ነው፦ አርሾ = _ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 563
5
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል!
ለመላው  የእስልምና እምነት ተከታዮች! እንኳን ለነብዩ መሐመድ ሰ.ዓ. ወ የልደት (የመውሊድ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታ  እና የበረከት ይሁንላችሁ። መልካም በዓል! ✨🌙 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com To all Muslim members of our beloved customers Warmest wishes on the blessed occasion of Mawlid Al-Nabi, the birth of Prophet Muhammad s.a.w ✨🌙 Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
1 639
6
https://vt.tiktok.com/ZSVaW4pAS/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤተል፣ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍቷል! ለፈጣን ምርመራዎ በ 612 ይደውሉ። #ArshoMedical #AddisAb
https://vt.tiktok.com/ZSVaW4pAS/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤተል፣ በኮልፌ ቀራንዮ ከፍቷል! ለፈጣን ምርመራዎ በ 612 ይደውሉ። #ArshoMedical #AddisAbaba #Ethiopia #Bethel #Healthcare
2 164
7
When was the last time you checked your overall health? Not just your blood sugar. Not just your cholesterol. Not just one result you were worried about. Your health is a whole picture. That’s why Arsho Medical Laboratories has put together a General Health Panel bringing together a range of important laboratory investigations in one comprehensive health check. From blood counts and blood glucose to kidney-related tests, electrolytes, thyroid testing, hepatitis B & C screening and more. Because sometimes the best health check isn’t about finding one problem. It’s about knowing more about the picture. 🧪 Arsho General Health Panel One panel. A broader look at your health. 📩 Contact us or visit your nearest Arsho branch to learn more. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
2 388
8
አጠቃላይ የጤና ምርመራ ለመጨረሻ ጊዜ የያደረጉት መቼ ነበር? የስኳር ወይም የኮሌስትሮል መጠንዎትን አልያም ያሳሰበዎትን አንድ የጤና እክል ሳይሆን አጠቃላይ የጤና ምርመራ? አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የ
አጠቃላይ የጤና ምርመራ ለመጨረሻ ጊዜ የያደረጉት መቼ ነበር? የስኳር ወይም የኮሌስትሮል መጠንዎትን አልያም ያሳሰበዎትን አንድ የጤና እክል ሳይሆን አጠቃላይ የጤና ምርመራ? አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ የተለያዩ እና እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የላቦራቶሪ ምርመራዎችን በአንድ ላይ በማካተት አጠቃላይ የጤና ምርመራ (General Health Panel) አዘጋጅቶሎታል። ይህም ከስኳር መጠን ጀምሮ እስከ የኩላሊት ጤና ምርመራ፣ ኤሌክትሮላይት፣ የታይሮይድ እጢ፣ የሄፐታይተስ ቢ እና ሲ እንዲሁም ሌሎች ምርመራዎችንም ያካተተ ነው። 🧪 አርሾ ያዘጋጀሎት አጠቃላይ የጤና ምርመራ ፓኬጅ ስለ ጤንነትዎ ሰፋ ያለ እይታ ይሰጦታል 📩 ለበለጠ መረጃ 612 ላይ ይደውሉልን ወይም በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የአርሾ ቅርንጫፍ ጎራ ይበሉ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
1 959
9
https://vt.tiktok.com/ZSVhEWcQ8/ የስኳር መጠን ትክክለኛ መሆኑ ብቻ ጤንነትን አያረጋግጥም ...ፓንክሪያስ የስኳር መጠን ተስተካክሎ እንዲታይ ለማድረግ ለአስር እና ከዛ በላይ ዓመታ
https://vt.tiktok.com/ZSVhEWcQ8/ የስኳር መጠን ትክክለኛ መሆኑ ብቻ ጤንነትን አያረጋግጥም ...ፓንክሪያስ የስኳር መጠን ተስተካክሎ እንዲታይ ለማድረግ ለአስር እና ከዛ በላይ ዓመታት ከመጠን በላይ ኢንሱሊን ያመርታል። በዚህም ምክንያት የስኳር መጠን ከፍ ብሎ ከመታየቱ በፊት የኢንሱሊን መቋቋም ችግር እና የውስጥ ጉዳት እየተፈጠረ ይቆያል ማለት ነው። Normal blood sugar doesn’t guarantee a healthy metabolism. Your pancreas can overproduce insulin for up to 20 years to keep glucose levels looking normal, masking hidden insulin resistance long before blood sugar actually spikes. #Bloodsugar #health
2 323
10
https://vt.tiktok.com/ZSVdwRvRu/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ 13ኛ ናሙና መሰብሰቢያ ቅርንጫፍ በቤተል ከፍቷል። ናሙና ስጡ፣ ውጤት በአካል ወይም በዲጂታል ይውሰዱ። ለበለጠ መረጃ ወደ
https://vt.tiktok.com/ZSVdwRvRu/ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ 13ኛ ናሙና መሰብሰቢያ ቅርንጫፍ በቤተል ከፍቷል። ናሙና ስጡ፣ ውጤት በአካል ወይም በዲጂታል ይውሰዱ። ለበለጠ መረጃ ወደ 612 ይደውሉ!
2 803
11
Many liver conditions develop silently. A full Liver Panel shows you exactly what’s happening inside 🧪 ALT & AST (Cell Health): Detects early liver cell stress or injury. 🧪 ALP & GGT (Bile Flow): Evaluates bile duct function and fluid movement. 🧪 Bilirubin (Waste Clearance): Measures how effectively waste is filtered to prevent jaundice. 🧪 Albumin & Total Protein (Nutrient Production): Checks your liver's ability to build essential proteins. 🧪 Hepatitis B & C (Viral Screening): Detects silent infections before long-term damage occurs. Early detection makes all the difference. 📍 Visit Arsho Medical Laboratories for your screening today Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
3 158
12
💚 የጉበት ጤና ሲጓደል ሁልጊዜ ምልክት ላያሳይ ይችላል። የጉበት ህመም ያለምንም ግልጽ ምልክት ሊጀምር ይችላል። የተሟላ የጉበት ምርመራ በውስጣችን ምን እየተካሄደ እንዳለ ያሳየናል 🧪 ALT እና
💚 የጉበት ጤና ሲጓደል ሁልጊዜ ምልክት ላያሳይ ይችላል። የጉበት ህመም ያለምንም ግልጽ ምልክት ሊጀምር ይችላል። የተሟላ የጉበት ምርመራ በውስጣችን ምን እየተካሄደ እንዳለ ያሳየናል 🧪 ALT እና AST : የጉበት ሴሎች መጎዳትን ወይም መቆጣትን። 🧪 ALP እና GGT : የሐሞት ትቦዎችን እና የፈሳሽ ዝውውርን። 🧪 ቢሊሩቢን : የጃንዲስ ምልክትን ለመከላከል እና ቆሻሻ እንዴት እንደሚወገድ ይለካል። 🧪 አልቡሚን እና አጠቃላይ ፕሮቲን: ጉበት አስፈላጊ ፕሮቲኖችን የማምረት አቅሙን ይመረምራል። 🧪 ሄፓታይቲስ ቢ እና ሲ ቫይረሶችን ቀድሞ ይለያል። 📍 ዛሬውኑ ወደ አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በመምጣት የጉበት ጤናዎን ይመርምሩ። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
2 779
13
https://vt.tiktok.com/ZS4W7jTGE/ ቅድመ ጥንቃቄ ሕይወትን ያድናል፤ መደበኛ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ ማድረግ ሴሎች ወደ ካንሰርነት ከመቀየራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት አግኝተን
https://vt.tiktok.com/ZS4W7jTGE/ ቅድመ ጥንቃቄ ሕይወትን ያድናል፤ መደበኛ የማህፀን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ ማድረግ ሴሎች ወደ ካንሰርነት ከመቀየራቸው ከረጅም ጊዜ በፊት አግኝተን እንድንታከማቸው ይረዳናል! Early detection saves lives. Routine cervical cancer screening allows us to identify and treat abnormal cells long before they turn into cancer. #CervicalCancerAwareness#EarlyDetectionSavesLives#የማህፀንበርጫፍካንሰር#ቅድመጥንቃቄ#CapCut
2 722
14
በቤቴል እና በአካባቢው ላላችሁ ማህበረሰባችን በሙሉ መልካም ዜና! 🎊 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤቴል (ከኮልፌ ቀራንዮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጎን) በይፋ ተከፍቷል! አስተማማኝ
በቤቴል እና በአካባቢው ላላችሁ ማህበረሰባችን በሙሉ መልካም ዜና! 🎊 አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ አዲስ ቅርንጫፍ በቤቴል (ከኮልፌ ቀራንዮ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጎን) በይፋ ተከፍቷል! አስተማማኝ እና ጥራት ያለው የላቦራቶሪ ምርመራ አገልግሎት ለማግኘት ይጎብኙን። አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
3 591
15
በበጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! 🩺✨ የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከተለያዩ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤና አ+4
በበጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ! 🩺✨ የጤና ሚኒስቴር ከቅዱስ ጴጥሮስ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል እና ከተለያዩ የመንግስትና የግል የጤና ተቋማት ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን የክረምት የበጎ ፈቃድ ነፃ የጤና አገልግሎት መርሃ ግብር በይፋ ማስጀመሩ ይታወቃል! ይህ ታላቅ መርሃ ግብር በሽታዎችን ቀድሞ በመከላከልና በጊዜው በመለየት ረገድ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያለው ሲሆን፣ በሆስፒታሉ ደረጃ ከ120 ሺህ በላይ ዜጎችን ነፃ ተጠቃሚ ለማድረግ ታቅዷል። እኛም በአርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ ከዚህ የበጎ ፈቃድ ጥሪ ጎን በመቆም፣ የህብረተሰባችንን ጤና ለማረጋገጥ በሚደረገው በዚህ አገራዊ እንቅስቃሴ ላይ በሙያችን በመሳተፋችን እና የበኩላችንን አስተዋጽኦ በማበርከታችን ኩራት ይሰማናል! አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com
4 970
16
የሄፐታይቲስ በጣም አደገኛው ነገሩ ምንም ዓይነት ምልክት አለማሳየቱ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የማያውቁት ለዚህ ነው። በዚህ የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን በሚሰማዎት ስሜት ብቻ አ
የሄፐታይቲስ በጣም አደገኛው ነገሩ ምንም ዓይነት ምልክት አለማሳየቱ ነው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የማያውቁት ለዚህ ነው። በዚህ የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን በሚሰማዎት ስሜት ብቻ አይተማመኑ የጤና ሁኔታዎን ይወቁ የጉበትዎን ጤና ይጠብቁ 💛 ሐምሌ 21 የዓለም የሄፐታይቲስ ቀን አርሾ ሜዲካል ላቦራቶሪ በትውልድ የ ታመነ! 📞 በ 612 ይደውሉልን 🌐 ድህረ-ገጽ፡ www.arsholab.com The most dangerous symptom of hepatitis... can be having no symptoms at all. That's why millions don't know they're infected. This World Hepatitis Day, don't rely on how you feel. Know your status. Protect your liver. 💛 July 28 | World Hepatitis Day Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
3 344
17
https://vt.tiktok.com/ZS4J8SVAj/ ዛሬ ተጋልጠው ነገ ነፃ ሆኑ? በፈጣን ምርመራ በፍጹም አይታወቅም! ⏱️ የኤች.አይ.ቪ ምልክቶች በደማችን ለመታየት ጊዜ ይፈልጋሉ። ትክክለኛውን ጊዜ
https://vt.tiktok.com/ZS4J8SVAj/ ዛሬ ተጋልጠው ነገ ነፃ ሆኑ? በፈጣን ምርመራ በፍጹም አይታወቅም! ⏱️ የኤች.አይ.ቪ ምልክቶች በደማችን ለመታየት ጊዜ ይፈልጋሉ። ትክክለኛውን ጊዜ ጠብቀው እንደገና በመመረመር እርግጠኛ ይሁኑ! Exposed today, negative tomorrow? Not on a rapid test! ⏱️ Antibodies take time to show up. Know your window period and retest for an accurate result! #HIVAwareness
2 979
18
https://vt.tiktok.com/ZSXK2U379/
https://vt.tiktok.com/ZSXK2U379/
2 713
19
https://vt.tiktok.com/ZSXTF9QDV/
https://vt.tiktok.com/ZSXTF9QDV/
2 297
20
🚨 You might have a UTI if you're experiencing these symptoms: 🔥 A burning sensation when you urinate 🏃‍♀Feeling the urge to urinate frequently even when little comes out ✅ Pain or pressure in your lower abdomen ✅Cloudy or strong-smelling urine How many apply to you? Let us know in the comments (0–4). 👇 ⚠️ These symptoms may be related to a urinary tract infection (UTI), but they can also have other causes. Proper medical evaluation and laboratory testing are needed to determine the cause. Arsho Medical Laboratories Trusted by generation! 📞 Call us at 612 🌐 Website: www.arsholab.com
2 678