ru
Feedback
Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Construction Solution- @Consite Media[የግንባታ ሥራ ተቋራጮች]🏗

Открыть в Telegram

Addis Ababa, Ethiopia Con-Site is a Comprehensive Construction Filed Works and Materials Reference Catalogue for Architects, Engineers, Consultants and Customer service. t.me/ConsitesolutionBot ☜|]Comments Construction Solution Official Service

Больше
3 587
Подписчики
Нет данных24 часа
-17 дней
+4830 день
Архив постов
✨️💥🧱 New Point Bricks factory 💥✨️🧱*✨🧱🧱When clay is heated,it takes on a darker , red tone . ✨️💥🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግ
✨️💥🧱 New Point Bricks factory 💥✨️🧱*✨🧱🧱When clay is heated,it takes on a darker , red tone . ✨️💥🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ( ጡቦችን) እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣ ✨️💥🧱🧱🧱More information join our telegram channel https://t.me/+d8A-rQlF5p5lZThk ✨️💥🧱 🧱📲👉🧱0912854327&0902378888 thank you ✨️💥🧱🧱🧱🧱🧱🧱🧱

Construction Materials for Chamo Campus 1 Tender Information Procurement Reference Number AmU-NCB-G-0852-2017- Procurement Ty
Construction Materials for Chamo Campus 1 Tender Information Procurement Reference Number AmU-NCB-G-0852-2017-  Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Market Type National Procuring Entity Arbaminch University Clarification Request Deadline May 30, 2025, 10:00:00 AMBid Submission Deadline Jun 2, 2025, 11:59:00 AMAddress Country:Ethiopia Town:Arba MInch Street:Arba MInch University Main Campus Postal code:- Room Number:ሕ-263 B-MC-4531 Telephone:+251920567766 Email:ppad@amu.edu.et Po Box:21 Notice Terms and Conditions ጥራቱንና የወቅቱን የገበያ ዋጋ ባገናዘበ መልኩ አሸናፊ የሆነ ድርጅት ያሸነፈበት ዕቃ ጥራቱ በባለሙያ ሲረጋገጥ አርባ : ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ገቢ መሆን ይኖርበታል፡፡  የማይነበቡና ግልፅ ያልሆኑ መረጃዎችን ማቅረብ ከዉድድር ዉጪ ያደርጋል፡፡
Application: only online on EGP

💥ለ HARDCORE ሆነ ለ MASONRY የ ሚሆን ሚሸጥ ድንጋይ አለ !! 📞:- +251920652543
💥ለ HARDCORE ሆነ ለ MASONRY የ ሚሆን ሚሸጥ ድንጋይ አለ !! 📞:- +251920652543

አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ADDIS ABABA HOUSING DEVELOPMENT CORPORATION በአማራጭ ቴክኖሎጂ ግንባታዎችን የሚያከናውኑ ተቋራጮችን ለመጋበዝ የቀረበ የጥሪ ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን ADDIS ABABA HOUSING DEVELOPMENT CORPORATION በአማራጭ ቴክኖሎጂ ግንባታዎችን የሚያከናውኑ ተቋራጮችን ለመጋበዝ የቀረበ የጥሪ ማስታወቂያ

▶️ NOTICE OF INVITATION FOR INTERNATIONAL BID LEMI NATIONAL CEMENT PLC
▶️ NOTICE OF INVITATION FOR INTERNATIONAL BID LEMI NATIONAL CEMENT PLC

"Looking for stylish and durable doors? Delina offers top-quality UPVC doors that combine elegance with strength. ከቱርክ በምናስመጣ
"Looking for stylish and durable doors? Delina offers top-quality UPVC doors that combine elegance with strength. ከቱርክ በምናስመጣቸው UPVC ማቴሪያሎች በተለያዩ ዲዛይኖች እንደፍላጎትዎ በሮች፣ መስኮቶች እና ፓርቲሽኖች የፈለጉት ብዛት በሰዓቱ አምርተን ገጥመን እናስረክንዎታለን! አድራሻ 📍ጋዜቦ አደባባይ ከሙልሙል አጠገብ 📞+251930099146/45

የአፍሪካ ትልቁ ተርሚናል! በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ከተማ የሚገነባው የአፍሪካ ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል:: African Biggest Terminal under construction!
+2
የአፍሪካ ትልቁ ተርሚናል! በቢሾፍቱ (ደብረዘይት) ከተማ የሚገነባው የአፍሪካ ትልቁ የአውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል:: African Biggest Terminal under construction!

+1
Share ለበለሙያዎች ማሟላት የሚገባቸው.docx

1. ለድርጅት ስራዎች ዝቅተኛ የባለሙያ ቁጥር 2. ለምድር መረጃ /Geo-spatial Information/ ምርት ማምረቻ የሚያስፈልግ የመሣሪያ ዓይነትና ብዛት ३. የምድር መረጃ/Geo-spatial Information/ድርጅት ተግባራት እና ደረጃ 4. በምድር መረጃ /Geo-spatial Information/ ማምረትና ማሰራጨት አማካሪነት ሥራ 5. የስራ ቦታ ስፋት በካሬ ሜትር

የሙያ ፍቃድ ማውጣት ለምትፈልጉ ሁሉ!🏗 በስፔስና ጂኦስፓሻል ዘርፍ የሙያ ፍቃድ ለማውጣት የምትፈልጉ እና ይህንንም ፍቃድ ለማውጣት የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት ከዚህ በታች ባስቀመጥኩት የTele
የሙያ ፍቃድ ማውጣት ለምትፈልጉ ሁሉ!🏗 በስፔስና ጂኦስፓሻል ዘርፍ የሙያ ፍቃድ ለማውጣት የምትፈልጉ እና ይህንንም ፍቃድ ለማውጣት  የሚያስፈልጉ መረጃዎችን ለማግኘት ከዚህ በታች ባስቀመጥኩት የTelegram ቻናል በመቀላቀል የምትፈልጉትን መረጃዎች ማግኘት ትችላላቹ።

#ታክስ #ኦዲት የገንዘብ ሚኒስቴር፥ የታክስ ኦዲት የሚከናወንበትን ሥርዓት እና የታክስ ስሌት ማስታወቂያ የሚወጣበትን አኳኋን ለመወሰን መመሪያ አውጥቷል። መመሪያው ከትላንትና በስቲያ ጀምሮ ስራ ላይ ውሏል። መመሪያው ስለ አጠቃላይ ኦዲት ምን ይላል ? የታክስ ባለስልጣን አጠቃላይ ኦዲት የሚያከናውነው ፦ - በስጋት ግምገማ ወቅት ታክስ ከፋዩ በህግ በተደነገገው መሰረት የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ገቢውን የማስታወቅ እና ታክስ የመክፈል ግዴታውን ያልተወጣ መሆኑ ሲታወቅ እና ይህም ሁኔታ የተለያዩ ታክሶችን የሚመለከት ሲሆን፤ - ሌላ አይነት ኦዲት በመደረግ ላይ ባለበት ጊዜ የተገኙ ታክስ ከፋዩ የፈጸማቸው ተገቢ ያልሆኑ አድራጎቶች ኦዲቱ በማይሸፍናቸው በሌሎች ታክሶች ላይ ጭምር ውጤት ያላቸው መሆኑ ሲታወቅ፤ - ታክስ ከፋዩ ኦዲት እንዲደርግ ሲጠየቅ እና በታክስ ባለስልጣኑ አጠቃላይ ኦዲት አስፈላጊ መሆኑ ሲታመንበት፤ - አግባብነት ባላቸው በሌሎች የታክስ ህጎች በተገለጹ ሌሎች ምክንያቶች፤ - ታክስ ከፋዩ በጭብጥ ኦዲት ተደርጎ አከራካሪ ከሆነ እና በቅሬታ ጽ/ቤት በኩል አጠቃላይ ኦዲት እንዲደረግ ትዕዛዝ ሲሰጥ፤ ... ነው ይላል። የታክስ ባለስልጣን አጠቃላይ አዲት በሚያከናውንበት ጊዜ ፦ ° ተገቢ ያልሆነ የሂሳብ ስሌት፣ ግድፈት፤ ° ገቢን ማሳነስ፤ ° ተገቢ ያልሆነ የታክስ አሰያየም ° በታክስ ማስታወቂያ ወይም ስሌት ረገድ የተፈጸመ ሌላ ማናቸውም ጥፋት ያለመኖሩን ለማረጋገጥ፤ ሁሉንም ወይም የተወሰኑትን የታክስ አይነቶች በሚመለከት ዝርዝር እና ጥልቀት ያለው ምርመራ ማድረግ እንዳለበት መመሪያው ላይ ሰፍሯል። ይህ የማጣራት ተግባር አግባብነት እስካለው ድረስ የህግ ድንጋጌዎችን ተከትሎ መፈጸም እንዳለበትም ይገልጻል። (ሙሉ መመሪያው ከላይ ተያይዟል) @tikvahethiopia

ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላ
+2
ሰላም ጤና ይስጥልን ውድ የአባስ ነስሩ ቤተሰቦች ከሳይት የተረፈ እና የአዳዲስ ፋብሪካዎች ምርት እንገዛለን ከ20 ኩንታል በላይ ለሚገዙ ደንበኞቻችን የዴሊቨሪ አገልግሎት በነጻ እንደምንሰጥ እና ለደላሎች ኮሚሽን እንደምንከፍል ስንገልጽ ከታላቅ አክብሮትና ደስታ ጋር ነው *አባስ ነስሩ የአርማታ ብረት (ፌሮ) መሸጫ* ለግንባታ መሰረታዊው ነገር የአርማታ ብረቱ (ፊሮ) ጥራት ነው። ጠንካራ እና እንደ ልብ የሚተጣጠፍ የአርማታ ብረት (ፌሮ) ለግንባታዎ ተመራጭ ነው። ጠንካራ እና እንደልብ የሚታጠፍ የአርማታ ብረት ከየት እገዛለው ብለው ሀሳብ ገብቶታል ? እንግዲያውስ እኛ አለንልዎት ስንሎ በደስታ ነው እርሶም ምርጫዎ ስላረጉን እያመሰገንን የእርሶን የውድ ደንበኛችንን ፍላጎት ለማሟላት ድርጅታችን አለሁ ይላል 🔗 የምናቀርባቸው የብረት አይነቶች ⚒ ለቢም፣ለኮለን፣ለስላቭ፣ለደረጃ🪜፣ለህንጻ🏢፣ለቤት🏠፣ለድልድይ፣ለመንገድ 🛣እና ለተለያዩ ግንባታዎች  የሚውሉ በሀገር ውስጥ🇪🇹 ፋብሪካዎች🏭 የተመረቱ እና ከቱርክ🇹🇷 በመጡ ጥራታቸውን የጠበቁ የአርማታ ብረት(ፌሮ)  በ ግሬድ 75 እኛ ጋር ያገኛሉ:: 🏗rebar  8mm 🏗rebar 10mm 🏗rebar12mm 🏗rebar14mm 🏗rebar16mm 🏗rebar20mm 🏗rebar24mm 🏗rebar32mm ስታፋ ብረት..(6 ) mm እና ጥቅልሽቦ ..1.5 mm እና....2.5 mm ⚖በተመጣጣኝ ዋጋ 💵 እስተማማኝ አቅርቦት የአርማማታ ብረቶችን ይዘንላቹ ቀርበናል    * ( እኛጋር ሳይመጡ እንዳይወስኑ )* 📱0911195872 📱0983774236 📱0912875857 📱092 032 3985 አድራሻ :- ቁ.1ተክለሐይማኖት ፔፕሲ 50 ሜትር ገባ ብሎ               ቁ.2ጦርሀይሎች ሆላንድ ኤምባሲ ለበለጠ መረጃ https://yimahos2.com/Abbas-Nesru-Steel

Share 226169 የፍ_ህ_አንቀፅ 1179.pdf

"Looking for stylish and durable doors? Delina offers top-quality UPVC doors that combine elegance with strength. ከቱርክ በምናስመጣ
"Looking for stylish and durable doors? Delina offers top-quality UPVC doors that combine elegance with strength. ከቱርክ በምናስመጣቸው UPVC ማቴሪያሎች በተለያዩ ዲዛይኖች እንደፍላጎትዎ በሮች፣ መስኮቶች እና ፓርቲሽኖች የፈለጉት ብዛት በሰዓቱ አምርተን ገጥመን እናስረክንዎታለን! አድራሻ 📍ጋዜቦ አደባባይ ከሙልሙል አጠገብ 📞+251930099146/45

🧱New Point Bricks factory 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግ
+9
🧱New Point Bricks factory 🧱ጥራት ያላቸውን እና ለተለያዩ ለግንባታ አገልግሎት የሚውሉ የቀይ ሸክላ ጡቦችን እናመርታለን። 🧱 ለሙሉ የቤት ግንባታ፣ 🧱ለባንክ ቤት ካዝና፣ 🧱 ለግቢ አጥር ማጠሪያ፣ 🧱 ለመንገድ ዳር ጠርዞች፣ 🧱  ለሆቴሎች፣ሬስቶራንት፣እና ካፌዎች ማሳመሪያ ፣ 🧱 ለx-ray ክፍሎች፣ 🧱 ለፍሳሽ ማንዋሎች፣ 🧱 ለኪችን ሲንክ ማስቀመጫ ፣ 🧱 ለሻወር ገንዳ ማሰቀመጫ፣ 🧱 የPBC ፍሳሽ ማስወገጃ ለመሸፈን፣ 🧱 ለአበባ መትከያ 🧱 ለብረት ማቅለጫ ፈርኒስ፣ 🧱 ለፒዛ ኦቭን፣ 🧱 ለምድጃ፣ 🧱 ለቆሻሻ ማቃጠያ፣    NEW POINT BRICK FACTORY *We produced best quality clay bricks for various construction purposes. 🧱 For building construction, 🧱 For bank vaults, 🧱 Fence for the yard, 🧱 For road edges, 🧱 For Hotels,Restaurants,and Cafes decoration, 🧱 For x-ray rooms, 🧱 For manuals, 🧱 For kitchen, 🧱 For shower tray 🧱 To cover PBC drains, 🧱 For garden, 🧱 Furnace For steel factory, 🧱 For pizza oven, 🧱 For waste incinerator,....."Build together the future " For more information join our telegram channel 🧱📲0912854327&0902378888

1.Plastic Construction Formwork • Made of Recycled PVC Materials. • It is an Environmental Protection production. • It can be
1.Plastic Construction Formwork • Made of Recycled PVC Materials. • It is an Environmental Protection production. • It can be used more than 30 times. • It gives very smooth structure which doesn't need plastering. • It can be assembled with few people. •It is Recyclable. 2. Tie Rod - It is a formwork tying system. - It can be used for any kind of formwork. ለ ኮንስትራክሽን እቃዎች የሚሆኑ በብዛት እናመርታለን! 1 Plastic formwork(  board ) Size  1.83*0.925*"0.15MM           2.00*0.923*0.18 MM           2.44*1.22*"0.18Mm  2  Tierod   1m*12 በሚፈልግበት ሳይዝ ማዘዝ ይችላሉ 30 ጊዜ ያህል መጠቀም ይችላሉ፣ እንድሁም ተጠቅመው ስጨርሩ 20% ቅናሽ አርገን መልሰን እንገዛለን። ምርታችንን ለምትፈልጉ ድርጀቶች  ወይም ለመከፋፈል ለምትፈልጉ በዚህ ስልክ ይደውሉ 📞 0962208505
📍
አዲስ አበባ ውሰጥ ከሆነ በነፃ ትራንስፖርት እናደርሳለን። እናመሰግናለን!

👉ማስታወቂያ 💫ሲቪል፣ኮተም፣ሃይድሮሊክስ... የ ከተማና መሰረተ ልማት ሚንስተር
👉ማስታወቂያ 💫ሲቪል፣ኮተም፣ሃይድሮሊክስ... የ ከተማና መሰረተ ልማት ሚንስተር

ቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስ
+2
ቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ ማስታወቂያ የአዲስ አበባ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ  ለሚገኙ ክፍት መደቦች የዜሮ ዓመት የስራ ልምድ ያላቸውን አዲስ ተመራቂዎች ቀጥሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር ተከታታይ 10  ቀናት በኦንላይን መመዝገብ የምትችሉ  እናሳውቃለን  ፡፡ ማሳሰቢያ  👉 ምዝገባ የሚካሄደው  በኦንላይ በመሆኑ  በአካል ቀርቦ መመዝገብ  አይፈቀድም 👉 ማንኛውም ተመዝጋቢ  የናሽናል አይዲ ቁጥር ሊኖረው ይገባል 👉 የመጀመሪያ ድግሪ ለሚጠየቁ የስራ መደቦች የአገር አቀፍ ፈተና መውጫ ያለፉበትን የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል 👉 የዲፕሎማ እና የሌቭል ተመራቂዎች  ሲኦሲ/COC/ ማስረጃቸውን ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል 👉 እጩ ተመዝጋቢዎች ከ2015  ጀምሮ የተመረቁ መሆን አለባቸው https://www.aacapsjobs.gov.et/