ru
Feedback
NGCS PARENTS GRADE 9-12

NGCS PARENTS GRADE 9-12

Открыть в Telegram
2 713
Подписчики
Нет данных24 часа
+137 дней
+7930 дней

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
сентябрь '26
сентябрь '26
+9
в 0 каналах
август '26
+108
в 0 каналах
Get PRO
июль '26
+114
в 1 каналах
Get PRO
июнь '26
+69
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+24
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+16
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+48
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+77
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+186
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+62
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+103
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+115
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+49
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+117
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+92
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+32
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+33
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+23
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+57
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+40
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+80
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+63
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+110
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+22
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+124
в 2 каналах
Get PRO
июнь '24
+53
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+42
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+74
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+42
в 1 каналах
Get PRO
февраль '24
+55
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+1 658
в 1 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
04 сентября+2
03 сентября+1
02 сентября+3
01 сентября+3
Посты канала
+4
IMG_1512.JPG4.43 MB

2
+4
IMG_1490.JPG
714
3
+9
IMG_1480.JPG
717
4
+4
IMG_1464.JPG
713
5
+1
IMG_1459.JPG
717
6
ማስታወቂያ 📢 የ 2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች
ማስታወቂያ 📢 የ 2018 ዓ.ም. የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና  ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ ውጤት ላስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ፡-   Ø የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የትምህርት መስክ ምርጫችሁን ከነሐሴ 28 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም ምርጫችሁን ት/ቤት መሄድ ሳይጠበቅባችሁ ባላችሁበት ቦታ እራሳችሁ በመሙላት እንድታሳውቁ እንገልጻለን። 📝 Ø  ማስፈንጠሪያ (Link)  https://student.ethernet.edu.et/ ማሳሰቢያ ⚠️፡- v የህክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከ6 ወር በታች ህፃን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል።   የትምህርት ሚኒስቴር 🏛️
1 090
7
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር
የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ልዩ ፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2019 ዓ.ም 200 (ሁለት መቶ) ልዩ የፕሬዝዴንሻል ስኮላርሺፕ ዕድል አዘጋጅቷል። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና ወስደው 500 እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ፣ የተቀመጡ መመዘኛዎችን የሚያሟሉ እና ዩኒቨርሲቲው የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና በብቃት የሚያልፉ ተማሪዎች የስኮላርሺፕ ዕድሉ ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ተብሏል፡፡ የ Presidential Scholarship Program ዕድሉ ተጠቃሚዎች፣ ዩኒቨርሲቲው ባሉት ሰባት ኮሌጆች እና የሕግ ትምህርት ቤት ስር ባሉ የቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ይመደባሉ። ነጻ የትምህርት ዕድሉ ሙሉ ነፃ የትምህርት ዕድል፣ መጠነኛ የኪስ ገንዘብ እና ከአጋር ተቋማት ጋር በሚኖር ትብብር ተጨማሪ ድጋፍና የስልጠና ዕድሎችን ያስገኛል፡፡ በዚህ የትምህርት ዕድል በወጥነት ተጠቃሚ ለመሆን፣ የዕድሉ ተጠቃሚዎች በየሴሚስተሩ አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3.50 እና ከዚያ በላይ ማስመዝገብ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም የዕድሉ ተጠቃሚዎች በተመደቡበት የትምህርት ዘርፍ መቀጠል ይኖርባቸዋል። የዚህ ስኮላርሺፕ ተጠቃሚዎች በቀጣይነት ዩኒቨርሲቲው የድኅረ-ምረቃ (Masters እና PhD) የትምህርት ዕድል ያገኛሉ። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራሞች የ2019 ዓ.ም ምዝገባ እስከ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም እንደሚከናወን መገለፁ ይታወቃል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ 👇 https://admission.aau.edu.et/UGAnnouncements @tikvahuniversity
3 239
8
+4
Нет текста...
2 500
9
+8
Нет текста...
2 480
10
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹንም በዛው ማስፈንጠሪያ መከታተል እንደሚችሉ ገልጿል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
2 087
11
To grade 11 student's whose name is written above Augest 26 wensday come and select your stream if you don't come the school is not responsible come and select the stream thank you The school
2 071
12
To all grade 11 student's Augest 26 wensday come and select your stream if you don't come the school is not responsible so all student of grade 11 must come and select ther stream thank you The school
1
13
Нет текста...
2 082
14
Нет текста...
1 831
15
GRADE 12 STUDENTS those who didn't take Diploma please come and collect from the office
1 832
16
Нет текста...
1 842
17
Нет текста...
1
18
ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እሁድ ቀን ዝግጅት ስለሚያቀርቡ እንዲመጡና እንድትፈቅዱላቸዉ ስንል እናሳውቃለን። ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን። 1,ናሂሊ ነዋይ 2,ኤልቤቴል ላሻግሬ 3,ፂሆን ሀረጎት 4,አሜን እስራኤል 5,አርሴማ ቦጋለ 6,ሳሌም ታከለ 7,አሜን ጎርፉ 8,አፎሚያ ታምራት 9,ልደት አስፋው 10,ቲዎቢስታ ዳንኤል 11,ዮሊያና አቢይ 12,ዪዲዲያ ጌትነት 13,መክሊት ተስፋዬ 14,ቃልኪዳን ያሬድ 15,ወንጌል እሸቱ 16 መክሊት መስፈን 17 ማራማዊት አርጋው 18 ኤልሮይ ተስፋለም 19 አክሌሲያ 20 ይዲድያ ገትነት 21 ወይነዓብ ተወድሮስ 22 መላክ እስራኤል 23 አርሰማ እሸቱ 24 ሄለን ወንደሰን 25 ሊዲያ ሲያስ 26 ኑሃሚ ታደሰ 27 ፌበን ጌታቸው 28 ማራማዊት አርጋዉ 29 መክሊት መስፍን 30 ሳራ ካሳዉ 31 ኤልሮኤ ተስፉለም 32 አቅሌሲያ ጥበበ 33 ዮሐናን ያሬድ ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!
2 119
19
Announcement for All Grade 12 Graduating Students Dear all Grade 12 graduating students, We would like to inform you that tomorrow, Thursday, you will receive your graduation gown and entrance ticket. Please pay close attention to the following points: 🔹 You must return the gown on the coming Monday morning, strictly by 6:00 AM at the latest. 🔹 Any student who returns the gown after this date and time will be charged a penalty of 200 Birr per day. 🔹 Please remember to take good care of the gown and return it in good condition. We kindly ask you to respect the set deadline to avoid any penalties. Thank you for your cooperation! Sincerely, School Administration
2 696
20
ውድ የ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፣ ነገ ሀሙስ ዕለት የምረቃ ልብሳችሁን (ጎውን) እና የመግቢያ ቲኬታችሁን እንደምትወስዱ እናሳውቃለን። እባካችሁ የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት እንድትከተሉ እንጠይቃለን፦ 🔹 ጎውን ከተመረቃችሁ በኋላ በሚቀጥለው ሰኞ ዕለት እስከ 10:00 ብቻ መመለስ አለባችሁ። 🔹 ከዚህ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚመልስ ማንኛውም ተማሪ በየቀኑ 200 ብር የሚቀጣ ይሆናል። 🔹 ጎውንን በሚገባ ተንከባክባችሁ እንድትመልሱ አስታውሱ። እባካችሁ የተቀመጠውን ጊዜ አክብሩ እንጂ ለቅጣት እንዳትዳረጉ። ለትብብራችሁ እናመሰግናለን! ከአክብሮት ጋር፣ የትምህርት ቤቱ አስተዳደር.
2 334