ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ልባም ሕይወት (Smart Life)

ልባም ሕይወት (Smart Life)

Открыть в Telegram

በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን https://youtu.be/wPoCqSY2XCA?si=juy7rLygFLaLQ9xg

Больше
8 708
Подписчики
+524 часа
-137 дней
+2230 дней
Архив постов
እሁድ ምሽትን በትንሽ ቁምነገር ​በቪዲዮው የተመለሱ ዋና ዋና እና ወሳኝ ጥያቄዎች፡ ​ሕይወታችን ውስጥ ለውጥ አምጥተን ለተወሰነ ጊዜ ከተራመድን በኋላ ለምን ተመልሰን ወደ ኋላ እንመለሳለን? (የፐርሰናል ዴቨሎፕመንት ጥረቶች ለምን ጊዜያዊ ይሆናሉ?) ​ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ትኩረት ማድረግ ያለብን በ«ምልክቶች (Symptoms)» ላይ ነው ወይስ በ«ምክንያቶች (Causes)» ላይ? ​የሰዎችን ባህሪ፣ ስሜት እና የжиይወት ውጤት ከጀርባ ሆኖ የሚቆጣጠረው ትልቁ የአዕምሮ ሶፍትዌር (አመለካከት) እንዴት ይሠራል? ​ሰዎች ሳያውቁት በውስጣቸው የተሰረጹትን እና ወደ ኋላ የሚጎትቷቸውን «የድብቅ አመለካከት (Implicit Belief)» ስርአቶች እንዴት መፈተሽ (Audit) እና መቀየር ይችላሉ? ​🎥 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፡ 🔗https://youtu.be/t9KB7WqIOMc?si=CPJuj6C9JV5a3Ln6

ልባሞች፣  ይህን አዲስ ቪድዮ በማየት ለምን ራስን በማሳደግ ሂደት (personal development) ውስጥ ወደፊትና ወደኋላ እንደምንወዛወዝ መረዳት ያግኙ። በተጨማሪም ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ስንፈልግ ምን ላይ መስራት እንዳለብን ይማሩ። በተጨማሪም ውለታ ዋሉልኝ፣ ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼርና ኮሜንት አድርጉ። እንዲሁም በውጪ የምትኖሩ ደግሞ ሃይፕ በማድረግ እንድትደግፉኝ እንጠይቃለሁ። ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ከምልክቱ ይልቅ ምክንያቱን ማከም ይፈልጋል፡ ችግሩን ከስሩ ለማከም 3 ሂደቶች https://youtu.be/t9KB7WqIOMc

"ነፃ የቴሌግራም ሴሚናሩ ላይ ጥያቄዎትን እዚህ ስር በኮሜንት መስጫው ያስቀምጡ፣ አንብበን ምላሽ እንሰጣለን'"
"ነፃ የቴሌግራም ሴሚናሩ ላይ ጥያቄዎትን እዚህ ስር በኮሜንት መስጫው ያስቀምጡ፣ አንብበን ምላሽ እንሰጣለን'"

ገባ ገባ እያልን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ተጀምሯል  ወዴት ነው እሩጫው ?  ወደ ልባም ህይወት 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏

ልባሞች፣  ይህን አዲስ ቪድዮ በማየት ለምን ርሳስን በማሳደግ ሂደት ውስጥ ወደፊትና ወደኋላ እንደምንወዛወዝ መረዳት ያግኙ። በተጨማሪም ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ስንፈልግ ምን ላይ መስራት እንዳለብን ይ።ያሩ። በተጨማሪም ውለታ ዋሉልኝ፣ ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼርና ኮሜንት አድርጉ። እንዲሁም በውጪ የምትኖሩ ደግሞ ሃይፕ በማድረግ እንድትደግፉኝ እንጠይቃለሁ። ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ከምልክቱ ይልቅ ምክንያቱን ማከም ይፈልጋል፡ የችግሩን ምክንያት ለማከም 3 ሂደቶች https://youtu.be/t9KB7WqIOMc

ልባሞች፣ ይህን አዲስ ቪድዮ በማየት ለምን ርሳስን በማሳደግ ሂደት ውስጥ ወደፊትና ወደኋላ እንደምንወዛወዝ መረዳት ያግኙ። በተጨማሪም ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ስንፈልግ ምን ላይ መስራት እንዳለብን ይ።ያሩ። በተጨማሪም ውለታ ዋሉልኝ፣ ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼርና ኮሜንት አድርጉ። እንዲሁም በውጪ የምትኖሩ ደግሞ ሃይፕ በማድረግ እንድትደግፉኝ እንጠይቃለሁ። ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ከምልክቱ ይልቅ ምክንያቱን ማከም ይፈልጋል፡ የችግሩን ምክንያት ለማከም 3 ሂደቶች https://www.youtube.com/watch?v=X6euhu2vjc4&t=1587s https://youtu.be/t9KB7WqIOMc

ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር ዳንኤል አያሌው NLP Practitioner ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 (Oct 24 ,2026) ከምሽቱ 3፡30 እስከ 4፡30 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየ
ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር ዳንኤል አያሌው NLP Practitioner ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 (Oct 24 ,2026) ከምሽቱ 3፡30 እስከ 4፡30 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ሴሚናር ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን  🙏

ራሳችሁን ለማሻሻል ወይም ለመለወጥ ሞክራችሁ፣ ለተወሰነ ጊዜ ለውጥ ካያችሁ በኋላ ተመልሳችሁ ወደ ነበረችሁበት የድሮ ልማዳችሁ ተመልሳችኋል? ልውምላሹ ነገ ምሽት በ2:30 በልባም ሕይወት ዩቱብ ቻነል
ራሳችሁን ለማሻሻል ወይም ለመለወጥ ሞክራችሁ፣ ለተወሰነ ጊዜ ለውጥ ካያችሁ በኋላ ተመልሳችሁ ወደ ነበረችሁበት የድሮ ልማዳችሁ ተመልሳችኋል? ልውምላሹ ነገ ምሽት በ2:30 በልባም ሕይወት ዩቱብ ቻነል ይጠብቁን።

«አሁን ያለው ማንነትህ እዚህ አድርሶሃል፤ ቀጣዩ ደረጃ ላይ ለመድረስ ግን አዲስ ስብዕና መገንባት አለብህ።» 🎯 "አቅምህን ኑር!" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚ
«አሁን ያለው ማንነትህ እዚህ አድርሶሃል፤ ቀጣዩ ደረጃ ላይ ለመድረስ ግን አዲስ ስብዕና መገንባት አለብህ።» 🎯 "አቅምህን ኑር!" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር! ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) ይምራል! በሳምንት አምስት ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2:30 እስከ 5:30 ለአራት ተከታታይ ሳምንታት በኦንላይን (በZoom) ⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ! 📩 መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን 👉 https://t.me/libam_hiwot0974

ዛሬ በLife is Good በ ኢትዮ FM 107.8 ዛሬ አርብ ጥቅምት 13,2019 ከረፋዱ 4:30-6:00 በ ኢትዮ FM 107.8 በሬድዮ ሞገድ ልባም ሕይወት የአእምሮ ቋንቋ መቀመር "" ከ 4:30
ዛሬ በLife is Good በ ኢትዮ FM 107.8 ዛሬ አርብ ጥቅምት 13,2019 ከረፋዱ 4:30-6:00 በ ኢትዮ FM 107.8 በሬድዮ ሞገድ ልባም ሕይወት የአእምሮ ቋንቋ መቀመር "" ከ 4:30 ጀምሮ የሬድዮ ሞገዳችሁን ኢትዮ FM 107.8 ያድርጉና በቀጥታ ይከታተሉን ልባም ቀን🙏 https://t.me/libam_hiwot0974 https://t.me/LifeisGoodEthioFM

🎯 "አቅምህን ኑር!" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር! ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) ይምራል! በሳምንት አምስት ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2:30
🎯 "አቅምህን ኑር!" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር! ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) ይምራል! በሳምንት አምስት ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2:30 እስከ 5:30 ለአራት ተከታታይ ሳምንታት በኦንላይን (በZoom) ⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ! 📩 መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን 👉 https://t.me/libam_hiwot0974

ዋጋው ሳይጨምር አሁን ባለው ዋጋ ይመዝገቡ! 🎯 "አቅምህን ኑር!" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር! ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) ይምራል! በሳምንት አም
ዋጋው ሳይጨምር አሁን ባለው ዋጋ ይመዝገቡ! 🎯 "አቅምህን ኑር!" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር! ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) ይምራል! በሳምንት አምስት ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ከምሽቱ 2:30 እስከ 5:30 ለአራት ተከታታይ ሳምንታት በኦንላይን (በZoom) ⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ! 📩 መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን 👉 https://t.me/libam_hiwot0974

ዋጋው ሳይጨምር አሁን ባለው ዋጋ ይመዝገቡ! 🎯 "አቅምን መኖር" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር! ⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ! 📩
ዋጋው ሳይጨምር አሁን ባለው ዋጋ ይመዝገቡ! 🎯 "አቅምን መኖር" የልባም ሕይወት Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር! ⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ! 📩 መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን

ገባ ገባ እያልን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ተጀምሯል  ወዴት ነው እሩጫው ?  ወደ ልባም ህይወት 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏

Orientation Program ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 11 (Oct 21,2026) ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በነፃ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!" ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ የሚካተቱት ትራንስፎርሜሽናል ፕሮግራሞች ምን እንደሆኑ ያውቁበታል። ለመሳተፍ "Zoom link" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን https://t.me/libam_hiwot0974 https://youtube.com/shorts/12jQA459qrM?si=2g2URPHubBbTYx5e

Orientation Program ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ የሚካተቱት ትራንስፎርሜሽናል ፕሮግራሞች ምን እንደሆኑ ያውቁበታል። ዛሬ ረቡዕ ጥቅም
Orientation Program ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ የሚካተቱት ትራንስፎርሜሽናል ፕሮግራሞች ምን እንደሆኑ ያውቁበታል። ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 11 (Oct 21,2026) ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ በ Zoom ይካሄዳል በነፃ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!" መረጃ እንዲደርስዎ "Zoom link" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን https://t.me/libam_hiwot0974

Orientation Program አቅምህን ኑር! በቴሌግራም ና በ Zoom ይካሄዳል በነፃ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!" ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ
Orientation Program አቅምህን ኑር! በቴሌግራም ና በ Zoom ይካሄዳል በነፃ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!" ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ የሚካተቱት ትራንስፎርሜሽናል ፕሮግራሞች ምን እንደሆኑ ያውቁበታል። ረቡዕ ጥቅምት 11 (Oct 21,2026) ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ዳንኤል አያሌው NLP Practitioner ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ! መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን https://t.me/libam_hiwot0974

"ነፃ የቴሌግራም ሴሚናሩ ላይ ጥያቄዎትን እዚህ ስር በኮሜንት መስጫው ያስቀምጡ፣ አንብበን ምላሽ እንሰጣለን'"
"ነፃ የቴሌግራም ሴሚናሩ ላይ ጥያቄዎትን እዚህ ስር በኮሜንት መስጫው ያስቀምጡ፣ አንብበን ምላሽ እንሰጣለን'"

ገባ ገባ እያልን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ተጀምሯል  ወዴት ነው እሩጫው ?  ወደ ልባም ህይወት 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏

"3ቱ የመኖር ደረጃዎች" ህይወትን አጥርቶ መረዳት! Understanding life clearly!" ዳንኤል አያሌው NLP Practitioner ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 10/2019
"3ቱ የመኖር ደረጃዎች" ህይወትን አጥርቶ መረዳት! Understanding life clearly!" ዳንኤል አያሌው NLP Practitioner ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 10/2019 (Nov 20,2026) ከሰዓት 9፡00 እስከ 10፡00 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ሴሚናር ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን  🙏