es
Feedback
ልባም ሕይወት (Smart Life)

ልባም ሕይወት (Smart Life)

Ir al canal en Telegram

በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን https://youtu.be/wPoCqSY2XCA?si=juy7rLygFLaLQ9xg

Mostrar más
8 660
Suscriptores
-324 horas
-107 días
-2030 días
Archivo de publicaciones
"ብዙ ሰው የሚፈልገው የሚያናግረው ሳይሆን፣ የሚረዳው ሰው ነው።" በዚህ ሳምንት ግንኙነትዎን ማሻሻል የሚፈልጉት ከማን ጋር ነው? በ reaction ይንገሩን፦ ❤️ ቤተሰብ / የትዳር አጋር 👍 ሥራና
"ብዙ ሰው የሚፈልገው የሚያናግረው ሳይሆን፣ የሚረዳው ሰው ነው።" በዚህ ሳምንት ግንኙነትዎን ማሻሻል የሚፈልጉት ከማን ጋር ነው? በ reaction ይንገሩን፦ ❤️ ቤተሰብ / የትዳር አጋር 👍 ሥራና ባልደረባ 🔥 ንግድና ደንበኛ 🤝 ጓደኛና ማህበረሰብ 👀 በዚህ ሳምንት ልዩ ዜና አለን፤ ይከታተሉ። 🌟 ልባም ሳምንት! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በቴሌግራም 📞 አሁኑኑ ቦታ ለማስያዝ ወደዚህ ቴሌግራም መረጃ እንዲደርስዎ "ራፖር" ብለው መልእክት ያስቀምጡ @libam_hiwot0974

8 ቀን ብቻ ቀረው! ራስዎን ይውቁ፣ ሌሎችን ይረዱ! ግንኙነቶን የሚያሻሽል የ5 ቀን የተግባር ሴሚናር ቀደም ሲል ተሳታፊዎች ከፍተኛ ክፍያ የፈጸሙበትን ይህን አቅም የሚቀይር ፕሮግራም፣ አሰልጣኝ: ዳን
8 ቀን ብቻ ቀረው! ራስዎን ይውቁ፣ ሌሎችን ይረዱ! ግንኙነቶን የሚያሻሽል የ5 ቀን የተግባር ሴሚናር ቀደም ሲል ተሳታፊዎች ከፍተኛ ክፍያ የፈጸሙበትን ይህን አቅም የሚቀይር ፕሮግራም፣ አሰልጣኝ: ዳንኤል አያሌው (NLP Practitioner) 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በቴሌግራም 📞 አሁኑኑ ቦታ ለማስያዝ ወደዚህ ቴሌግራም መረጃ እንዲደርስዎ "ራፖር" ብለው መልእክት ያስቀምጡ @libam_hiwot0974 ልባም ግዜ!

🔑 ቁልፉ ሁልጊዜ በኪስዎ ውስጥ ነበር… አንድ ታሪክ ልንገርዎ። ትንሽ ይረዝማል፤ ግን እያነበቡ ሳሉ አእምሮዎ ራሱ ትርጉሙን እየፈለገ እንደሆነ ያስተውሉ ይሆናል። 🚪 — በሩ ሁለት ሰዎች አንድ ትልቅ ቤት በር ፊት ቆመዋል፤ ሁለቱም መግባት ይፈልጋሉ። አንደኛው በሩን ደጋግሞ ይደበድባል፣ ይገፋል፣ ይጮሃል። ሌላኛው ግን ቆም ብሎ በሩን በጥሞና ይመለከታል፤ ከዚያም እጁን ወደ ኪሱ ይሰዳል… ኪሱ ውስጥ ምን አገኘ? እዚያ እንደርሳለን። አሁን ግን ሌላ ነገር ትዝ አለኝ። ☕️ — የቡና ማዕድ በቡና ማዕድ ዙሪያ ተቀምጠው ያውቃሉ፣ አይደል? ቡናው ሲቀዳ ብዙ ነገር ይነገራል፤ አብዛኛው ግን በቃላት አይደለም። አንዱ ወደ ኋላ ተደግፎ እጁን አጣምሮ ይቀመጣል፤ ሌላው ወደ ፊት ያዘነብላል። አንዱ "እሺ" ይላል፤ ዓይኑ ግን "አላመንኩም" ይላል። በዚያ ማዕድ ዙሪያ አንዲት ሴት ነበረች፤ ሁሉም ሰው ሳያመነታ የሚያምናት። ለምን? መልሱን በኋላ ያገኙታል… 🌉 — ድልድዩ አንድ ወንዝ ሁለት መንደሮችን ይለያል። ሁለቱም አንዳቸው የሌላቸውን ይፈልጋሉ፤ ማንም ግን አይሻገርም፤ ድልድይ የለምና። አንድ ሰው ግን ድልድዩን ከራሱ ዳር መገንባት አልጀመረም። መጀመሪያ ወደ ወዲያኛው ዳር ሄደ፤ በዚያ ዳር ቆሞ ሰዎቹ ዓለምን እንዴት እንደሚያዩ ተመለከተ፤ ከዚያ በኋላ ነበር ግንባታው የጀመረው… ድልድዩ ምን ሆነ? እሱንም እንመለስበታለን። አሁን ግን ዋናው ነገር ላይ ልድረስ። ━━━━━━━━━━━━━━ 🎯 በሦስቱም ታሪክ ውስጥ አንድ የጋራ ነገር አለ — ራፖር (Rapport)። ራፖር ማለት በሁለት ሰዎች መካከል የሚገነባ የመተማመን ድልድይ ነው። ሰውን በትክክል የተረዳ ሰው ቃሉን ብቻ ሳይሆን ከቃሉ ጀርባ ያለውን ይሰማል፤ ሰዎችም እንዲህ ያለውን ሰው በራሳቸው ጊዜ ይቀርቡታል፣ ያምኑታል፣ ይሰሙታል። ይህ ሴሚናር የተለመደ አይነት ሴሚናር አይደለም። ራስዎን በጥልቀት ይረዳሉ፤ የሌሎችን ስሜት መተርጎም ይማራሉ፤ ጠንካራ ግንኙነቶችንም ይገነባሉ። በሴሚናሩ ላይ የሚያገኙት፦ ✅ የራስዎንና የሌሎችን የግንዛቤ ቋንቋ በጥልቀት መረዳት ✅ በመተማመን ላይ የተመሰረተ ግንኙነት የመፍጠር መንገድ ✅ የሰዎችን ባህሪ የሚገፉ ውስጣዊ አንቀሳቃሽ ኃይሎችን ማወቅ ✅ የሰውነት ቋንቋን (Body language) ማንበብ ✅ ሰዎች ሆን ብለውና ሳያስቡት የሚያስተላልፉትን መልእክት መረዳት ✅ የማሳመንና ተፅዕኖ የማሳረፍ ብቃትዎን ማሳደግ ቀደም ሲል ተሳታፊዎች ከፍተኛ ክፍያ የከፈሉበት ፕሮግራም ነው። 👤 አሰልጣኝ፦ ዳንኤል አያሌው (NLP Practitioner) 📌 የ5 ቀን የተግባር ሴሚናር 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን፣ በቴሌግራም 💰 በዚህ ሳምንት ውስጥ ብር 500 (ከዚያ በኋላ ብር 700) ━━━━━━━━━━━━━━ 🌉 ድልድዩ ምን ሆነ? ሰውየው የወዲያኛውን ዳር አስቀድሞ ስላየ ድልድዩ በትክክለኛው ቦታ ላይ ቆመ። ሁለቱም መንደሮች ተሻገሩ፣ ተገበያዩ፣ ተጋቡ፣ ተማማሩ። አንድ ጊዜ የሌላውን ዳር ማየት የጀመረ ሰው ከዚያ በኋላ ማየት ማቆም አይችልም። ☕️ ሴትዮዋስ? ብዙ አትናገርም ነበር። ግን ቃላቸውን ብቻ ሳይሆን ሰውነታቸውንም ታዳምጥ ነበር። ሰዎች የሚናገሩትና የሚያስተላልፉት ሁልጊዜ አንድ አይደለም፤ ይህንን የምታውቅ ሰው ሰዎች ሳይነግሯት ትረዳቸዋለች። ይህ ከተወሰኑ ሰዎች ጋር የተወለደ ስጦታ ብቻ አይደለም፤ ሊማሩት የሚችሉት ነገር ነው። 🚪 ኪሱ ውስጥ ምን ነበር? ቁልፍ። ሁልጊዜም እዚያው ነበር። ሰውየው በሩን ከመደብደብ ይልቅ ቆም ብሎ ስለተመለከተ አገኘው፤ በሩም በአንድ ንክኪ ተከፈተ። እርስዎስ? 🫵🏽 እነዚህን መስመሮች እያነበቡ ሳለ ምናልባት ውሳኔዎን አስቀድመው ወስነው ይሆናል፤ የቀረው አንድ ትንሽ እርምጃ ብቻ ነው። ቤተሰብ፣ ሥራ፣ ጓደኝነት፣ ንግድ — ሁሉም በር ነው፤ ቁልፉ ደግሞ አንድ ቃል ነው፦ "ራፖር"። ዛሬ ይሁን ነገ፣ ዋናው ሳምንቱ ሳያልቅ ቦታዎን ማስያዝዎ ነው፤ ዋጋው ከዚያ በኋላ ይጨምራልና። አሁኑኑ ወደዚህ ቴሌግራም "ራፖር" ብለው መልእክት ያስቀምጡ 👇 📞 @libam_hiwot0974 ልባም ግዜ! 🌟

🔑 ቁልፉ ሁልጊዜ በኪስዎ ውስጥ ነበር…
🔑 ቁልፉ ሁልጊዜ በኪስዎ ውስጥ ነበር…

AnimatedSticker.tgs0.12 KB

ቅዳሜ ምሽትዎን ስለራስዎና ግንኙነቶችዎ በማሰብ ያሳልፉ። ይህን ቪድዮ ይመልከቱ። 👇👇 https://youtu.be/Qhu5xwvTPhw

ገባ ገባ እያልን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ተጀምሯል  ወዴት ነው እሩጫው ?  ወደ ልባም ህይወት 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏

ቅዳሜ ምሽትዎን ስለራስዎና ግንኙነቶችዎ በማሰብ ያሳልፉ። ይህን ቪድዮ ይመልከቱ። 👇👇 https://youtu.be/Qhu5xwvTPhw

ዋጋው እጥፍ ሳይሆን አሁን ባለው ብር 500 ይመዝገቡ! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በ
ዋጋው እጥፍ ሳይሆን አሁን ባለው ብር 500 ይመዝገቡ! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በቴሌግራም 📞 አሁኑኑ ቦታ ለማስያዝ ወደዚህ ቴሌግራም መረጃ እንዲደርስዎ "ራፖር" ብለው መልእክት ያስቀምጡ @libam_hiwot0974

ይበልጥ ፈታኝ የሆነባችሁ የትኛው ነው?

እርስዎ መረጃን የሚረዱበትን እና የሚያስታውሱበትን ዋና መንገድ ለማወቅ የተያያዘውን ፒዲኤፍ በማውረድ ጥያቄዎቹን ይመልሱ (Download a Free PDF to identify you VAK learning style here) እርስዎ መረጃን የሚረዱበትን እና የሚያስታውሱበትን ዋና መንገድ ለማወቅ የተያያዘውን ፒዲኤፍ በማውረድ ጥያቄዎቹን ይመልሱ (Download a Free PDF to identify you VAK learning style here) https://libamhiwot1.systeme.io/61456f29 https://www.youtube.com/watch?v=Qhu5xwvTPhw&t=1213s

ከሰዎች ጋር ፊት ለፊት በሚደረግ ግንኙነት (Communication) ውስጥ ሌላውን ሰው በማሳመን ረገድ የምንናገራቸው ቃላት ድርሻ ስንት ፐርሰንት ነው ብለው ያስባሉ? 🤔
Anonymous voting

🚀 ዛሬ ምሽት 2:30 ይጠብቁን! | አዲስ የYouTube ቪዲዮ ሰዎችን የማሳመን እና በመተማመን ላይ የተመሠረተ ግንኙነት (Rapport) የመፍጠር ጥበብ በNLP ከሰዎች ጋር ዘላቂ፣ ጥልቅ እና በመተማመን ላይ የተመረኮዘ ግንኙነት (Rapport) እንዴት መፍጠር እንደሚቻል ማወቅ ይፈልጋሉ? በዚህ አዲስ እና አስተማሪ ቪዲዮ አሰልጣኝ ዳንኤል አያሌው የሚከተሉትን ወሳኝ ነጥቦች ያብራራል፦ 🔹 ስኬታማ ሰዎች የሚጠቀሟቸው 4 መሠረታዊ ነገሮች፦ ውጤት ተኮር እይታ፣ ማስተዋል (Sensory Acuity)፣ ተለዋዋጭነት (Flexibility) እና ራፖር መፍጠር። 🔹 የደስታችን 3/4ኛ ከግንኙነት ጋር ያለው ቁርኝት፦ በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪው ዶክተር አርተር ብሩክስ የተለዩት 4ቱ የደስታ መሠረቶች (እምነት፣ ቤተሰብ፣ ጓደኝነት እና ሥራ)። 🔹 ሰዎችን የመምራት ሚስጥር (Pacing & Leading)፦ ሰዎችን ያሉበት ድረስ ሄዶ የመረዳት እና የመምራት ቀመር ("Pace, Pace, Pace ➡️ Lead")። 🔹 የሰዎች የአስተሳሰብ ስርዓት (Internal Representation System)፦ አእምሯችን መረጃዎችን በምስል፣ በድምፅ ወይም በስሜት እንዴት እንደሚያብላላ በመረዳት ሰዎችን ለማየት አዲስ ዓይን ማዳበር። 🔹 የማይነገር መግባባት (Unconscious Communication)፦ 93% የሚሆነው የመግባባት አቅማችን በንግግር ሳይሆን ባልተናገርነው የሰውነት እንቅስቃሴ እና ምልክቶች የሚወሰንበት መንገድ። 🎁 ልዩ የሴሚናር ቅናሽ፦ ቀደም ሲል በ3,000 ብር ይሰጥ የነበረውን የ"Rapport" ሴሚናር ቶሎ ለሚወስኑ ሰዎች በ500 ብር ብቻ ማግኘት የሚችሉበት ልዩ እድል ተዘጋጅቷል! ⏰ ሰዓት፦ ዛሬ ምሽት 2:30 📍 የቪዲዮው ሊንክ፦ 👇🏽የYouTube ቪዲዮ ሊንክዎን እዚህ https://youtu.be/Qhu5xwvTPhw 👇 ቪዲዮውን በመመልከት ለህይወትዎ እና ለግንኙነትዎ አዲስ እውቀት ጨምሩ! ለወዳጅዎም ሼር ማድረጉን አይርሱ።

ሰላም የልባም ቤተሰቦች የዛሬ ነፃ ሴሚናር በ Video እየተቀረፀ ስለሆና እንዳለቀ የልባም ሕይወት YouTube channel ላይ ያገኙታል! የዛሬው ፕሮግራም በ Network ምክንያት መቀጠል አልቻልንም ዛሬ ምሽት 2:30 በ YouTube channel ላይ ይለቀቃል ይጠብቁን! ልባም ቀን 🙏

ዋጋው እጥፍ ሳይሆን አሁን ባለው ብር 500 ይመዝገቡ! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በ
ዋጋው እጥፍ ሳይሆን አሁን ባለው ብር 500 ይመዝገቡ! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በቴሌግራም 📞 አሁኑኑ ቦታ ለማስያዝ ወደዚህ ቴሌግራም መረጃ እንዲደርስዎ "ራፖር" ብለው መልእክት ያስቀምጡ @libam_hiwot0974

አቅምን መኖር! (Level Up your life) ክፍል 2 ዛሬ ሐሙስ መስከረም 7 (Sep 17,2026) ከሰዓት 9:30-10:30 ዳንኤል አያሌው NLP Practitioner ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የ
አቅምን መኖር! (Level Up your life) ክፍል 2 ዛሬ ሐሙስ መስከረም 7 (Sep 17,2026) ከሰዓት 9:30-10:30 ዳንኤል አያሌው NLP Practitioner ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አሳቦችን ያገኙበታል! 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ስልጠናውን ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን  🙏

ዋጋው ሳይጨምር አሁን ባለው ብር 500 ይመዝገቡ! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በቴሌግ
ዋጋው ሳይጨምር አሁን ባለው ብር 500 ይመዝገቡ! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በቴሌግራም 📞 አሁኑኑ ቦታ ለማስያዝ ወደዚህ ቴሌግራም መረጃ እንዲደርስዎ "ራፖር" ብለው መልእክት ያስቀምጡ @libam_hiwot0974

ግንኙነትና ደስታ 👇 በቀጥታ YouTube Live ይከታተሉ https://www.youtube.com/live/DYkjAVq6qTc?si=4ICAerZj3DHvJEus

በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ዛሬ የመጨረሻ ! በ ብር 350 ከነገ መስከረም 7 ጀምሮ ወደ ብር 500 ከፍ ይላል! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019
በብዙዎች ጥያቄ መሰረት ዛሬ የመጨረሻ ! በ ብር 350 ከነገ መስከረም 7 ጀምሮ ወደ ብር 500 ከፍ ይላል! 📌 የ5 ቀን ሴሚናር: 🗓 መስከረም 19፣ 22፣ 26፣ 29 እና ጥቅምት 3 / 2019 ዓ.ም ⏰ ከምሽቱ 2:30 - 4:30 📍 በኦንላይን በቴሌግራም 📞 አሁኑኑ ቦታ ለማስያዝ ወደዚህ ቴሌግራም መረጃ እንዲደርስዎ "ራፖር" ብለው መልእክት ያስቀምጡ @libam_hiwot0974