ch
Feedback
ልባም ሕይወት (Smart Life)

ልባም ሕይወት (Smart Life)

前往频道在 Telegram

በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን https://youtu.be/wPoCqSY2XCA?si=juy7rLygFLaLQ9xg

显示更多
8 718
订阅者
-224 小时
-207
-4930
帖子存档
ለራስ የሚሰጥ ትርጉም፣ የሕይወት አላማ፣ ይውሳኔ ሰው መሆን https://youtube.com/live/ROHuKXjlxh4?feature=share

ከ30 ደቂቃ በዋላ በልባም ሕይወት የ YouTube channel ላይ 🧠አቅምህን ኑር! ቀን 6 LIVE https://www.youtube.com/live/ROHuKXjlxh4?si=TM0qfFwhcCFvMUVw

ራስን መግዛት (self-control) "ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር " ዛሬ አርብ ሐምሌ 24 (July 31,2026) ከሰዓት 9:00-9:30 ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አ
ራስን መግዛት (self-control) "ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር " ዛሬ አርብ ሐምሌ 24 (July 31,2026) ከሰዓት 9:00-9:30 ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አሳቦችን ያገኙበታል 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ስልጠናውን ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን  🙏

በህይወትዎ ውሳኔ ለመወሰን ይቸገራሉ? ወይስ የሰዎች "ምን ይሉኛል" ጫና እና ይሉኝታ አስጨንቆዎታል?፣ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እሴቶቻችንን (Personal Values) ማወቅ እንዴት በቀላሉ ለማይታይ ግን ጠንካራ ለሆነ ህይወት መሰረት እንደሚሆን በጥልቀት እንመረምራለን፣። እሴቶቻችን በህይወታችን ውስጥ እንደ ኮምፓስ እንዴት እንደሚያገለግሉ፣ በራስ መተማመናችንን እንዴት እንደሚገነቡ እና የህይወት አላማችንን ለማግኘት የሚረዱ ሶስት ወሳኝ ነጥቦችን እናያለን፣፣። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው በመከታተል የራስዎን 5 ዋና እሴቶች በመለየት ግልጽ የሆነ የህይወት አቅጣጫ ይያዙ። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚማሩት፦ * እሴት ማለት ምን ማለት ነው?፣ * እሴቶቻችንን ማወቃችን ከይሉኝታ እና ከሰዎች ጫና እንዴት ነጻ ያወጣናል?፣ * የህይወት አላማን ለማግኘት የሚረዱ 3 መሰረታዊ ኮምፖነንቶች፣፣ * በግንኙነታችን ውስጥ ጤነኛ ድንበር (Boundaries) እንዴት እናበጃለን?፣👇🏽 https://youtu.be/rshZwIG9XYk

ገባ ገባ እያልን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ተጀምሯል  ወዴት ነው እሩጫው ?  ወደ ልባም ህይወት 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏

"ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር " "ልዩነቱን የፈጠረው ልዩነት ምንድን ነው?" ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 21 (July 28,2026) ከሰዓት 9:00-9:30 ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የ
"ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር " "ልዩነቱን የፈጠረው ልዩነት ምንድን ነው?" ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 21 (July 28,2026) ከሰዓት 9:00-9:30 ፍሰሃ እሸቱ NLP Coach ለተግዳሮቶቻችን መፍትሄ የሚሆኑ አሳቦችን ያገኙበታል 👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ስልጠናውን ይከታተሉ ። https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f 👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ። ልባም ቀን  🙏

በልባም ሕይወት የ60 ሰዓት ሴሚናር ውስጥ ምን ጉዳዮች ይካየታሉ? ይህን ቪድዮ ይከታተሉ https://www.youtube.com/live/QTuk_GizxvI?si=RNxtCONeqUSo0QfW

ውጤት ብቻ ሳይሆን ተሞክሮህንም አሳምር ልባም ሕይወት ሴሚናር 3 ኛ ቀን: ውጤትና ተሞክሮን መፍጠር ምክንያት ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 16 (jul 23,2026) ከሰዓት ከ11:45 ጀምሮ የልባም YouTube Live ላይ ይህንን👇🏽 ሊንክ በቀላሉ በመጫን ቀጥታ ይከታተሉ https://www.youtube.com/live/IDbMnK6ZsA8?si=89s6NImOlBD594k_

ዛሬ በLife is Good በ ኢትዮ FM 107.8 ዛሬ አርብ ሐምሌ 17 ከረፋዱ 4:00-6:00 በ ኢትዮ FM 107.8 በሬድዮ ሞገድ ልባም ሕይወት የአእምሮ ቋንቋ መቀመር "" ከ 4:00 ጀምሮ የሬ
ዛሬ በLife is Good በ ኢትዮ FM 107.8 ዛሬ አርብ ሐምሌ 17 ከረፋዱ 4:00-6:00 በ ኢትዮ FM 107.8 በሬድዮ ሞገድ ልባም ሕይወት የአእምሮ ቋንቋ መቀመር "" ከ 4:00 ጀምሮ የሬድዮ ሞገዳችሁን ኢትዮ FM 107.8 ያድርጉና በቀጥታ ይከታተሉን ልባም ቀን🙏 https://t.me/libam_hiwot0974 https://t.me/LifeisGoodEthioFM

ውጤት ብቻ ሳይሆን ተሞክሮህንም አሳምር ልባም ሕይወት ሴሚናር 3 ኛ ቀን: ውጤትና ተሞክሮን መፍጠር ምክንያት ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 16 (jul 23,2026) ከሰዓት ከ9፡30 ጀምሮ የልባም YouTube ላይ ይህንን👇🏽 ሊንክ በቀላሉ በመጫን ቀጥታ ይከታተሉ https://youtube.com/live/QTuk_GizxvI

ገባ ገባ እያልን 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️ ተጀምሯል  ወዴት ነው እሩጫው ?  ወደ ልባም ህይወት 🤷‍♀️🤷‍♀️🤷‍♀️ ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏

ልባም ሕይወት ሴሚናር 3 ኛ ቀን: ውጤትና ተሞክሮን መፍጠር ምክንያት ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 16 (jul 23,2026) ከሰዓት ከ9፡30 ጀምሮ የልባም YouTube LIVE ላይ ይህንን👇🏽 ሊንክ በቀላሉ በመጫን ቀጥታ ይከታተሉ https://youtube.com/live/QTuk_GizxvI