ልባም ሕይወት (Smart Life)
الذهاب إلى القناة على Telegram
በልባም ሕይወት ፕሮግራሞች በአላማ፣ ንቃትና፣ ውጤት እንዲኖሩ የሚያግዙ ዕውቀቶችንና መሳሪያዎችን እናጋራለን https://youtu.be/wPoCqSY2XCA?si=juy7rLygFLaLQ9xg
إظهار المزيد8 708
المشتركون
+524 ساعات
-137 أيام
+2230 أيام
أرشيف المشاركات
እሁድ ምሽትን በትንሽ ቁምነገር
በቪዲዮው የተመለሱ ዋና ዋና እና ወሳኝ ጥያቄዎች፡
ሕይወታችን ውስጥ ለውጥ አምጥተን ለተወሰነ ጊዜ ከተራመድን በኋላ ለምን ተመልሰን ወደ ኋላ እንመለሳለን? (የፐርሰናል ዴቨሎፕመንት ጥረቶች ለምን ጊዜያዊ ይሆናሉ?)
ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ትኩረት ማድረግ ያለብን በ«ምልክቶች (Symptoms)» ላይ ነው ወይስ በ«ምክንያቶች (Causes)» ላይ?
የሰዎችን ባህሪ፣ ስሜት እና የжиይወት ውጤት ከጀርባ ሆኖ የሚቆጣጠረው ትልቁ የአዕምሮ ሶፍትዌር (አመለካከት) እንዴት ይሠራል?
ሰዎች ሳያውቁት በውስጣቸው የተሰረጹትን እና ወደ ኋላ የሚጎትቷቸውን «የድብቅ አመለካከት (Implicit Belief)» ስርአቶች እንዴት መፈተሽ (Audit) እና መቀየር ይችላሉ?
🎥 ሙሉውን ቪዲዮ እዚህ ይመልከቱ፡
🔗https://youtu.be/t9KB7WqIOMc?si=CPJuj6C9JV5a3Ln6
ልባሞች፣ ይህን አዲስ ቪድዮ በማየት ለምን ራስን በማሳደግ ሂደት (personal development) ውስጥ ወደፊትና ወደኋላ እንደምንወዛወዝ መረዳት ያግኙ። በተጨማሪም ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ስንፈልግ ምን ላይ መስራት እንዳለብን ይማሩ።
በተጨማሪም ውለታ ዋሉልኝ፣ ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼርና ኮሜንት አድርጉ። እንዲሁም በውጪ የምትኖሩ ደግሞ ሃይፕ በማድረግ እንድትደግፉኝ እንጠይቃለሁ።
ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ከምልክቱ ይልቅ ምክንያቱን ማከም ይፈልጋል፡ ችግሩን ከስሩ ለማከም 3 ሂደቶች
https://youtu.be/t9KB7WqIOMc
ገባ ገባ እያልን 🏃♂️🏃♂️🏃♂️ ተጀምሯል
ወዴት ነው እሩጫው ?
ወደ ልባም ህይወት 🤷♀️🤷♀️🤷♀️
ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏
ልባሞች፣ ይህን አዲስ ቪድዮ በማየት ለምን ርሳስን በማሳደግ ሂደት ውስጥ ወደፊትና ወደኋላ እንደምንወዛወዝ መረዳት ያግኙ። በተጨማሪም ዘላቂ ለውጥ ማምጣት ስንፈልግ ምን ላይ መስራት እንዳለብን ይ።ያሩ።
በተጨማሪም ውለታ ዋሉልኝ፣ ለብዙዎች እንዲደርስ ሰብስክራይብ፣ ላይክ፣ ሼርና ኮሜንት አድርጉ። እንዲሁም በውጪ የምትኖሩ ደግሞ ሃይፕ በማድረግ እንድትደግፉኝ እንጠይቃለሁ።
ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ከምልክቱ ይልቅ ምክንያቱን ማከም ይፈልጋል፡ የችግሩን ምክንያት ለማከም 3 ሂደቶች

https://www.youtube.com/watch?v=X6euhu2vjc4&t=1587s
https://youtu.be/t9KB7WqIOMc
ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር
ዳንኤል አያሌው
NLP Practitioner
ዛሬ ቅዳሜ ጥቅምት 14/2019 (Oct 24 ,2026)
ከምሽቱ 3፡30 እስከ 4፡30
👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ
ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ሴሚናር ይከታተሉ ።
https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f
👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ።
ልባም ቀን 🙏
ራሳችሁን ለማሻሻል ወይም ለመለወጥ ሞክራችሁ፣ ለተወሰነ ጊዜ ለውጥ ካያችሁ በኋላ ተመልሳችሁ ወደ ነበረችሁበት የድሮ ልማዳችሁ ተመልሳችኋል?
ልውምላሹ ነገ ምሽት በ2:30 በልባም ሕይወት ዩቱብ ቻነል ይጠብቁን።
«አሁን ያለው ማንነትህ እዚህ አድርሶሃል፤
ቀጣዩ ደረጃ ላይ ለመድረስ ግን
አዲስ ስብዕና መገንባት አለብህ።»
🎯 "አቅምህን ኑር!"
የልባም ሕይወት
Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር!
ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) ይምራል!
በሳምንት አምስት ቀን
ከሰኞ እስከ አርብ
ከምሽቱ 2:30 እስከ 5:30
ለአራት ተከታታይ ሳምንታት
በኦንላይን (በZoom)
⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ!
📩 መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን
👉 https://t.me/libam_hiwot0974
ዛሬ በLife is Good
በ ኢትዮ FM 107.8
ዛሬ አርብ ጥቅምት 13,2019
ከረፋዱ 4:30-6:00
በ ኢትዮ FM 107.8 በሬድዮ ሞገድ
ልባም ሕይወት
የአእምሮ ቋንቋ መቀመር
""
ከ 4:30 ጀምሮ የሬድዮ ሞገዳችሁን
ኢትዮ FM 107.8 ያድርጉና በቀጥታ ይከታተሉን
ልባም ቀን🙏
https://t.me/libam_hiwot0974
https://t.me/LifeisGoodEthioFM
🎯 "አቅምህን ኑር!"
የልባም ሕይወት
Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር!
ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) ይምራል!
በሳምንት አምስት ቀን
ከሰኞ እስከ አርብ
ከምሽቱ 2:30 እስከ 5:30
ለአራት ተከታታይ ሳምንታት
በኦንላይን (በZoom)
⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ!
📩 መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን
👉 https://t.me/libam_hiwot0974
ዋጋው ሳይጨምር
አሁን ባለው ዋጋ ይመዝገቡ!

🎯 "አቅምን መኖር"
የልባም ሕይወት
Batch 30 የ60 ሰዓት የኦንላይን Zoom ሴሚናር!
⚠️ ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ!
📩 መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን
ገባ ገባ እያልን 🏃♂️🏃♂️🏃♂️ ተጀምሯል
ወዴት ነው እሩጫው ?
ወደ ልባም ህይወት 🤷♀️🤷♀️🤷♀️
ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏
Orientation Program
ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 11 (Oct 21,2026)
ከምሽቱ 3:00 ሰዓት
በነፃ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!"
ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ የሚካተቱት ትራንስፎርሜሽናል ፕሮግራሞች ምን እንደሆኑ ያውቁበታል።
ለመሳተፍ "Zoom link" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን
https://t.me/libam_hiwot0974
https://youtube.com/shorts/12jQA459qrM?si=2g2URPHubBbTYx5e
Orientation Program
ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ የሚካተቱት ትራንስፎርሜሽናል ፕሮግራሞች ምን እንደሆኑ ያውቁበታል።
ዛሬ ረቡዕ ጥቅምት 11 (Oct 21,2026)
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
በ Zoom ይካሄዳል
በነፃ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!"
መረጃ እንዲደርስዎ "Zoom link" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን
https://t.me/libam_hiwot0974
Orientation Program
አቅምህን ኑር!
በቴሌግራም ና በ Zoom ይካሄዳል
በነፃ እንዲሳተፉ ተጋብዘዋል!"
ጥቅምት 30 (Nov 09, 2026) የሚጀምረው የ60 ሰዓት ልባም ሴሚናራችን ውስጥ የሚካተቱት ትራንስፎርሜሽናል ፕሮግራሞች ምን እንደሆኑ ያውቁበታል።
ረቡዕ ጥቅምት 11 (Oct 21,2026)
ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
ዳንኤል አያሌው
NLP Practitioner
ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀድመው ቦታዎን ያስይዙ!
መረጃ እንዲደርስዎ "Batch 30" ብለው በቴሌግራም ይፃፉልን
https://t.me/libam_hiwot0974
ገባ ገባ እያልን 🏃♂️🏃♂️🏃♂️ ተጀምሯል
ወዴት ነው እሩጫው ?
ወደ ልባም ህይወት 🤷♀️🤷♀️🤷♀️
ዝግጁ ናችሁ ??🙏🙏🙏🙏
"3ቱ የመኖር ደረጃዎች"
ህይወትን አጥርቶ መረዳት!
Understanding life clearly!"
ዳንኤል አያሌው
NLP Practitioner
ነፃ የቴሌግራም ሴሚናር
ዛሬ ማክሰኞ ጥቅምት 10/2019 (Nov 20,2026)
ከሰዓት 9፡00 እስከ 10፡00
👇ይህንን ሊንክ በመጫን በቀጥታ
ነፃ የኦንላየን ቴሌግራም ሴሚናር ይከታተሉ ።
https://t.me/libamhiwot?livestream=0e563090edb41cd91f
👉 ማጋራት ባህላችን ነው። ለሌሎችም ያጋሩ።
ልባም ቀን 🙏