ru
Feedback
ሱቡለ ሰላም አዳዕወቱ ኢለል ኢስላም سبول السلام الدعوة إلي الإسلام

ሱቡለ ሰላም አዳዕወቱ ኢለል ኢስላም سبول السلام الدعوة إلي الإسلام

Открыть в Telegram

 #ተውሒድ_የሁሉም_ነቢያቶች_ጥሪ‼👉ዓላማችን የአላህ መልዕክተኛንﷺ ሱና(መንገድ)በተቻለን መልኩ ለዓለሙ ማህበረሰብ ማሳወቅ፣ማስታወስ ነው ‼ 🌷🌷🌷ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት 👇👇👇 @Ashruye

Больше
1 163
Подписчики
+424 часа
+487 дней
+40830 день
Архив постов
"ንግግር በማብዛቴ ብዙ ቀን ተፀፅቻለሁ! በዝምታዬ ግን አንድም ቀን ተፀፅቼ አላቅም"‼ (ዑመር ኢብኑል ኸጧብ) ምንጭ(189 ;مراث انبي ) https://t.me/Nuru_Tewhid
"ንግግር በማብዛቴ ብዙ ቀን ተፀፅቻለሁ! በዝምታዬ ግን አንድም ቀን ተፀፅቼ አላቅም"‼ (ዑመር ኢብኑል ኸጧብ) ምንጭ(189 ;مراث انبي ) https://t.me/Nuru_Tewhid

ዝምድና መቀጠል! ረሱል ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ الرَّحِمُ مُعَلَّقَةٌ بالعَرْشِ تَقُولُ مَن وصَلَنِي وصَلَهُ اللَّهُ، ومَن قَطَعَنِي قَطَعَهُ اللَّهُ “ዝምድና በአርሽ ላይ ተንጠልጥላለች። እኔን የቀጠለ አላህ ይቀጥለው። እኔን የቆረጠኝን አላህ ይቁረጠው ትላለች።” ሙስሊም ዘግበውታል: 2555 https://t.me/Nuru_Tewhid

🌹"የሴት ልጅ ውበቷ ሀያእዋ ነው "🌹 የምትስማሙ OK የምትለዋን በመንካት የሰለፊይ ቻናል ተጋበዙልኝ

🚫 ለእህቶች በአጠቃላይ፣ ዐረብ ሀገር የምትኖሩ ደግሞ በተለይ፣ ህይወታችሁ እንዳይበላሽ ተጠንቀቁ ‼ የኢስላም ሸሪዓ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብርና እውቅናን የሰጠ፣ በምድር ላይ በሴት ልጅ መብት ወደር የማይገኝለት መለኮታዊ ሸሪዓ ነው። በተደጋጋሚ ለመግለፅ እንደሞከርኩት የምእራቡ አለም ሴት ልጅ ከሰው ትመደባለች ወይስ አትመደብም እያለ ጉባኤ ይጠራ በነበረበትና የዐረቡ አለም ሴት ልጅ ዘር የምታዋርድ አድርጎ በሚያይበት፣ የሰው ልጅ የአእምሮ ዝቅጠት ላይ በነበረበት ጊዜ ነው ኢስላም የሴትን ልጅ መብት ያወጀው። ኢስላም ሴት ልጅ በተለያዩ መለኮታዊ መመሪያዎች ከወንድ እኩል ቦታ ሰጥቶ ለዓለም ክብሯን በማሳየት በእናትነት፣ በሚስትነት፣ በእህትነትና በልጅነት ማእረግ ላይ አስቀምጦ አንገቷን ቀና እንድታደርግ ፈር ቀዷል። ከዚህ ጎን ለጎን በስሜት ፈረስ ለሚጋልቡ ዐቅለ ደካሞች ክብሯን እንዳታስደፍር ገደብ በማስቀመጥ የህይወት መስመር ዘርግቶላታል። በየአንዳንዱ ህግጋቱ ሴትን አስመልክቶ እንከን የለሽና ምክንያታዊ የሆኑ ብይኖችን አስፍሯል። ምእራባዊያኖች ሴትን ልጅ ሸቀጥ ለማድረግና የፈለጓትን እንደ ሸንኮራ አኝከው ስሜታቸውን አርክተው ለመጣል እንዲመቻቸው ለማድረግ እንዳይችሉ የኢስላሙ ሸሪዓ ስለከለከላቸው ሴትን ጨቁኗል እያሉ ያላዝናሉ። ለሴት ልጅ ከወርቅ በላይ ቦታ የሰጠውን የኢስላምን ሸሪዓ ይተቻሉ። ከወርቅ በላይ የተባለው አንድ ሰው ወርቅን ሸፍኖ ከሚያስቀምጠው በላይ ኢስላም ሴትን ልጅ ራስዋን ሸፍና ገላዋንና ክብራን እንድትጠብቅ ስላደረገ ለደመነፍሳዊ ፍላጎታቸው አልመች ስላለ ነው። በዚህም ራቁቷን ሆና እንድትወጣና ዝንብ እንደሚወረው ቆሻሻ ልትሆን ይፈልጋሉ ። በመሆኑም ሴቶች የጌታቸውን መመሪያ ባለመጠበቅ እንሰሳዊ ስሜታቸውንና የነዋይ አፍቃሪነት ጥማቸውን ለማርካት በሚሯሯጡ ወንዶች ለሚደርስባቸው በደል በምንም መልኩ ኢስላምን ተጠያቂ ማድረግ አይቻልም። ለመግቢያ ያክል ይህን ካልኩኝ ወደ ርእሴ ልመለስ። ዐረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶች ችግር ውስብስብና ዘርፈ ብዙ ቢሆንም ለዛሬ ከትዳር ጋር የሚገናኘውን ጎን ለማይት እሞክራለሁ። እንከን የለሹ የኢስላም ሸሪዓ ሴት ልጅ የትዳር አጋር ስታስብ ምንን መስፈርት ማድረግ እንዳለባት አስቀምጧል። በዚህም ሴት ልጅ ማየት ያለባት ሁለት ነገር ነው። እሱም : – አንደኛ – ዲን ዲን ሲባል መስገድ ማለት ብቻ አይደለም። አላህን የሚፈራ፣ በተውሒድና ሱና ላይ ቀጥ ያለ፣ ሶላቱን በጀማዓ የሚሰግድ፣ ትዳርን ለመጠቀሚያነት ሳይሆን ራሱን ለመጠበቅና የነቢዩን ኡማ ለማብዛት ኒያ አድርጎ የሚፈልግ፣ አማናውን የሚጠብቅ፣ ሴትን የማይበድል፣ የማይዋሽ፣ የማይከዳ፣ የማያታልል፣ ከሰዎች ጋር ያለው ግብረገብነት የተስተካከለና የመሳሰሉትን ያጠቃልላል። ታዲያ አንድ ሰው በእነዚህ ባህሪያት ላይ ያለውን ቦታ ማወቅ የሚቻለው በቅርበት ከሚያውቁት ከሚኖርበት አካባቢ ጀማዓ፣ ባለትዳር ሆኖ ለሁለተኛ ከሆነ በማይታወቅ መልኩ ከመጀመሪያ ሚስቱ ቤተሰቦች በኩል የራስ ሰው ልኮ የትዳሩን ሁኔታ በጥንቃቄ እንዲያጣራ በማድረግ እንጂ ሚዲያ ላይ በሚፅፈውና በሚያናገረው ወይም በውስጥ መስመር በሚፃፃፉትና በሚያወሩት ወይም በኔት ወርክ ትስስር ባላቸው ጓደኞቹ በኩል አይደለም። ሁለተኛ – ስነምግባር ስነምግባር ሲባል በጣም ትልቁን የዲን ክፍል ይይዛል። ስነምግባር (መልካም ፀባይ) አስመልክቶ የመጡ መረጃዎች በጣም በርካታ ናቸው። ነገር ግን አብዘሀኛው ሰው ቤት ውስጥ ሬት ይሆንና ውጪ ማር ነው። ጥቂቱ በተቃራኒው ሊሆን ይችላል። በመሆኑም ከላይኛው መስፈርት ባልተናነሰ መልክ ትኩረት ተሰጥቶት ሊጠና ይገባል። ወደ ትዳር የሚገቡ እህቶች እነዚህን መስፈርቶች በተባለው መልኩ ማጣራት ይኖርባቸዋል። ይሁን እንጂ በአሁኑ ጊዜ በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ በአጭር ጊዜ በሚዲያ ተዋውቀው ወንዱ መላኢካ መስሎ ቀርቦ ልቧን ካገኘ በኋላ ወደ ኒካሕ ይገባል። በተለይ ዐረብ ሀገር የምትኖር ከሆነ መጀመሪያ አካባቢ እጇ ላይ ያለውን እስኪረከብ ድረስ በጣም አሳቢ ለሷ ህይወት የሚጨነቅ በመምሰል ቀርቦ ያለመው ሲሳካ ሁኔታዎች መቀየር ይጀምራሉ። ይህ በርግጥ የሁሉም ነው ባይባልም ጥቂት አላህን የሚፈሩ ሊኖሩ ይችላሉ። የአብዛኛዎቹ ታሪክ ግን ከላይ የተገለፀው ነው። ሴቶቹ ከኒካሑ በኋላና ዐረብ ሀገር የተቃጠሉበትን ሳንቲም ከእጃቸው ወጥቶ ሁኔታዎች ሲቀያየሩ ስለሱ ማስጠናት ይጀምራሉ ‼። የዚህን ጊዜ ጫት ቃሚ፣ ሶላት የማይሰግድ፣ ሺሻ ቤት የሚውል፣ ደርስ የሚባል የማያውቅ ወይም ሱፍይ ሆኖ ይገኛል። ምን ያደርጋል አሳዛኝ ህይወት፣ ፍታኝ ሲሉት ይህን ያክል ካልከፈልሽ ማለት ይጀምራል። በጣም የሚያሳዝነው በአብዘሀኛው አካባቢ የሸሪዓ ፍርድ ቤት ዳኛ የሚባሉት ጫት ቃሚና ሱሰኞች ይሆናሉ። ሴቶቹ ፍቺ ሲጠይቁ ምንድነው ችግሩ ብለው ይጠይቁና ሱሰኛ ነው ዐቂዳው የተበላሸ ነው ሲባል ዐቂዳው ……… ህህህ እያሉ ያላግጣሉ። ሴቶቹ ቅስማቸው ተሰብሮ ሞራላቸው ወድቆ ለታክሲና ለካርድ እንኳን የሚሆን ሳንቲም አጥተው ለሁለተኛ ጊዜ ለግርድና ወደ ዐረብ ሀገር ይሄዳሉ። ይህ የብዙ ዐረብ ሀገር የሚኖሩ እህቶች ታሪክ ነው። የሚገርመው እባካችሁን ኡስታዝም ይሁን የቻናል ባለቤት ወይም ግሩፕ ላይ የሚሳተፍ በውስጥ መስመር አትገናኙ ሲባሉ ትልቅ ስኬት የተከለከሉ የሚመስላቸው ቀላል አይደሉም። የህይወታቸው መበላሸት የሚጀምረው በውስጥ መስመር መገናኘት የጀመሩ ዕለት ነው። ለማንኛውም ኒካሕ አስራችሁ ሳይሆን ቀርቶ ኒካሕ አናወርድም ተብላችሁ የምትሰቃዩ እህቶች ነገሩ የተበላሸው መጀመሪያ ነውና ሶብር አድርጋችሁ በሽማግሌ በማስጠየቅ ነገሩን አስተካክላችሁ ኒካሓችሁ እንዲወርድላችሁ አድርጉ። በምንም መልኩ የመጀመሪያው ኒካሕ ሳይወርድ ሌላ ኒካሕ እንዳታስሩ ተጠንቀቁ። ሌላው ወንዶችም ሴቶችም እባካችሁን አላህን ፍሩ፣ ባዳ ወንድና ባዳ ሴት በውስጥ መስመር መገናኘት ሐራም ነው። የዲን ጉዳይ ለመጠየቅ ከሆነ ዑለሞች አሉ እነርሱን ጠይቁ፣ በየግሩፑ ሴቶችን ሰብስበው እናስቀራለን የሚሉ ሙፍቲ ወጠምሾችን ራቁ! በጣም የሚገርመው ከሱ ውጪ የሆነን ሸይኽ ፈትዋ ከጠየቀች የኔ ፈትዋ አንሶሽ ነው እንዴ ብሎ ከግሩፑ እንድትወጣ የሚያደርግ ጉደኛ መኖሩ ነው። ተመልከቱ ከኔ ውጪ ፈትዋ እንዳትጠይቂ ከጠየቅሽ ትባረሪያለሽ የሚል ወጠምሻ ሙፍቲ የሆነበት ዘመን ላይ ነው ያለነው። ብቁ ሆኖ ቢሆን መልካም ነበር የሚገርመው አንዳንዱ እንኳን ሙፍቲ ሊሆን የዑለሞችን ንግግር እንኳን በቅጡ መረዳት የማይችል ነው። በሴቶቹ በኩል ደግሞ ዑለሞችን ከመጠየቅ ከዚህ አይነቱ መፃፃፍ ነው የሚቀናቸው። ይህ ነው ወደ ህይወታቸው መበላሽት የሚያደርሳቸው። በመሆኑም እንደቂል ብታዩንም አሁንም አላህን ፍሩ፣ ከአጅነብይ (ባዳ) ወንድና ሴት ጋር ያለችሁን መረን የለቀቀ ግንኙነት አቁሙ። ትዳር ስትፈልጉ ዘሎ ከመግባት መጀመሪያ በደንብ አጣሩ። አላህ ይርዳችሁ።

🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

የቁርኣን ይሁን ኪታብ ገፆች ሲትገልጥ ከአንድ ገፅ ወደ ሌላ ገፅ ስትሸጋገር የወረቀቱን/ሉኩን ጠርዝ/ጫፍ ጣትህን ተጠቅመህ ግለፅ። በምራቅ መግለጥን አቁም።
የቁርኣን ይሁን ኪታብ ገፆች ሲትገልጥ ከአንድ ገፅ ወደ ሌላ ገፅ ስትሸጋገር የወረቀቱን/ሉኩን ጠርዝ/ጫፍ ጣትህን ተጠቅመህ ግለፅ። በምራቅ መግለጥን አቁም።

⭕️አቂዳዊ ጥያቄ 🛑ከአሏህ ውጪ ላለ አካል ማረድ ከየትኛው የሽርክ አይነት ነው የሚመደበው? ✅ትክክለኛውን መልስ ላገኘ የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ሽልማት አለው

اللهم اكفينا شر الحاسدين والحاقدين يا الله አሏህ ከምቀኞች ተንኮል ይጠብቀን‼ ግብዣ ሱረቱ ኣሊ ዒምራን https://t.me/Nuru_Tewhid https://t.me/Nuru_Tewhid

🌹🌺 #አፈቅርሃለሁ 🌻🌺 . ያበጠው ይፈንዳ በውስጤ አምቄ የያዝኩትን ልንግርህ ስለሆነ አንድ ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት እስከ መጨረሻው አንብበው አፈቅርሃለሁ!! በጣም በጣም በጣም አፈቅርሃለሁ። አ
🌹🌺 #አፈቅርሃለሁ 🌻🌺 . ያበጠው ይፈንዳ በውስጤ አምቄ የያዝኩትን ልንግርህ ስለሆነ አንድ ውሳኔ ከመወሰንህ በፊት እስከ መጨረሻው አንብበው አፈቅርሃለሁ!! በጣም በጣም በጣም አፈቅርሃለሁ። አሁንም ደግሜ ደጋግሜ እነግርሃለሁ ፊት ጀምሬ ነው የማፈቅርህ አሁንም አፈቅርሃለሁ፡፡ ይህን ስትሰማ እንደምትደነግጥ አውቃለሁ፤ ግን አንተ ለኔ ብዙ ትርጉም አለህ፡፡ ሁሌም ወደ አንተ ልቀርብ እጥራለሁ ነገር ግን ያንተ ልብ ወደ ሌላ የሸፈተ ይመስለኛል፡፡ሀሳቤን ላንተ በሰጠሁ ቁጥር ወዳንተ በተጠጋሁ ቁጥር አንተ ግን ስለሌላ ታስባለህ፡፡ ጠርቼህ ምላሽ ሳላገኝ ስቀር ልቤ ይታመማል፡፡ ሁሉ ነገሬን ላንተ ልሰጥ እሞክራለሁ። አንተ ግን ዝግጁ የሆንክ አይመስለኝም፡፡ እባክህን እንዳፈቅርህ ፍቀድልኝ፤ ፍቅሬን ተቀበለኝ። እኔኮ ቁርዓን ነኝ! እኔኮ ቁርዐን ነኝ!!እስኪ ዛሬ ስንቴ ገልጠህ አንብበህኛል? ሞባይልህን ስንቴ አውጥተህ ተጠቅመህበታል? ተው ከሞባይል አታስበልጠኝ እኔ እኮ ነኝ ቀብር ስትገባ ከነኪርና ከሙንከር ጥያቄዎች የማላቅቅህ በል አሁኑኑ ግለጥና ባማረ ድምፅህ ቅሪኝ… ሁሌም እንደምወዳቸውና እንደማፈቅራቸው ለምታወጣው ጊዜና ገንዘብ እኔ ተጠያቂ እሆናለሁ፡፡ በየቀኑ ከጓደኛችን የተላከልንን የፅሁፍ መልዕክት በጉጉት እናነባለን ግን ልእልናው ከፍ ያለው ጌታችን አላህ የላከውን ደብዳቤ ምን ያህል ከፍተን እያነበብን ነው?? የሸይጣን ወዳጅ ይህንን መልዕክት share ሊያደርገው ይቅርና ማንበብ እንኳ አይፈልግም፡፡ የአላህ ወዳጆች ግን ለሌሎች share ያደርጉታል፡፡አሁንም እያደረጉት ነው አይደል? የቁርዓንን ፍቅር አላህ ይስጠን!! አሚን አሚን‼ #ተቃሚ_ትምርቶችን_ለማግኘች_ወደቻናሉ_ይቀላቀሉ 👇👇

በቀን ስንቴ ነው የአላህን #ቁርአን ከፍተን የምንቀራው #ሞባይላችን ላይ የምንጣደውስ ስንቴ ነው? ? አላህ ይድረስልን የኛ ነገር የሳዝናል።
በቀን ስንቴ ነው የአላህን #ቁርአን ከፍተን የምንቀራው #ሞባይላችን ላይ የምንጣደውስ ስንቴ ነው? ? አላህ ይድረስልን የኛ ነገር የሳዝናል።

#ለሙስሊሟ_እህቴ ▪️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን -حَــفظهُ الله- እንዲህ ይላሉ:- ሙስሊሟ ሆይ ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል - ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች የመነጨ እይታ ይከላ
#ለሙስሊሟ_እህቴ ▪️ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን -حَــفظهُ الله- እንዲህ ይላሉ:- ሙስሊሟ ሆይ ሂጃብ እኮ መርዛማ ከሆኑ እይታዎች ይጠብቅሻል - ከበሽተኛ ልብ እና ከሰው ውሾች የመነጨ እይታ ይከላከልልሻል - የአሳዳጆችን ክጀላ ካንቺ ላይ ይቆርጣል ■ ስለዚህ ሂጃብሽ እንዳይለይሽ ■ ለአዘናጊዎች ጥሪ ጆሮሽን አትስጪ ■ ሂጃብን የሚዋጉ የሆኑትን ጥሪ (አትስሚ) ■ ወይም ጉዳዩን የሚያቃልሉትን ጥሪ (አትስሚ) ■ እነሱ ላንቺ መጥፎን ይፈልጉልሻልና!! አላህ እንዲህ እንዳለው ﴿ وَيُرِيدُ الَّذِينَ يَتَّبِعُونَ الشَّهَوَاتِ أَنْ تَمِيلُوا مَيْلًا عَظِيمًا ﴾ .“ ﴾እነዚያ ስሜታቸውን የሚከተሉት ደግሞ ከባድ የሆነን መዘንበል እንድትዘነበሉ ይፈልጋሉ! ﴿ 📚 ተንቢሃት 46 ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ👇👇👇

✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅
✅የታላቁ የሀበሻው አለሚ የሱናው አንበሳ ሸይኽ አብዱልሀሚድ Offical ቻናል ለማግኘት ጆይን የሚለውን ይንኩ✅

ገንዘብ አለው ብሎ ዲነ ጥፉን ማግባት : ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛ ጥፉት።
ገንዘብ አለው ብሎ ዲነ ጥፉን ማግባት : ገንዘቡም ያልቅና ሁለተኛ ጥፉት።

"ገራሚ  ምርጥ ትውልድ..." አቡ ዳውድ አል-ሐፈሪይ እንዲህ አለ፦ ❝ወደ ኩርዝ ኢብን ወበረህ ዘንድ ገባሁ፤ በዚህ ጊዜ ሲያለቅስ አገኘሁት። እኔም፦ ‘ምንድን ነው የሚያስለቅስህ?’ ብዬ ጠየቅኩት።❞ እርሱም እንዲህ ሲል መለሰ፦ ❝በሬ ተዘግቷል...ትናንት ማታ የዕለት ተዕለት የቁርኣን ንባብ ክፍሌን እንዳላነብ ተከለከልኩ። ይህ ሊሆን የቻለው ከፈጸምኩት ወንጀል በስተቀር በሌላ ምክንያት አይደለም!
📚ሒልየቱል አውሊያእ (5/80]
https://t.me/semirEnglish

አል ኢስራእ ወል ሚዕራጅ የሚባለው ጉዞ ከየት ወደ የት ነበር? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።
አል ኢስራእ ወል ሚዕራጅ የሚባለው ጉዞ ከየት ወደ የት ነበር? ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ።

በዚህ ዐረቢኛ የቋንቋ ህግ መሰረት ላም-አሽ-ሸምስ ዐብዱስ-ሰላም እንጂ ዐብዱል-ሰላም አይባልም። ዐብዱር-ረሕማን " ዐብዱል-ረሕማን አይባልም። ዐብዱስ-ሶመድ " " ዐብዱር-ረሒም " " ----- --
በዚህ ዐረቢኛ የቋንቋ ህግ መሰረት ላም-አሽ-ሸምስ ዐብዱስ-ሰላም እንጂ ዐብዱል-ሰላም አይባልም። ዐብዱር-ረሕማን " ዐብዱል-ረሕማን አይባልም። ዐብዱስ-ሶመድ " " ዐብዱር-ረሒም " " ----- -- ላም አል ቀመር __ ዐብዱል ጀሊል ዐብዱል ማሊክ ዐብዱል ኻሊቅ እና የመሳሰሉት--

ሶለዋት…‼ ቃሪእ አሊ ጃቢር اللهم صل وسلم وبارك على سيدنا محمد وعلى آله الطيبين الطاهرين أجمعين 🌼🌷.

🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ? አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦