ru
Feedback
ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

Открыть в Telegram

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

Канал ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ (@ethio_chelsea) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 208 688 подписчиков, занимая 170 место в категории Спорт и 80 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 208 688 подписчиков.

Согласно последним данным от 27 июля, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 5 168, а за последние 24 часа — 229, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 2.44%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 3.04% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 082 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 6 346 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 145.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 28 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Спорт.

208 688
Подписчики
+22924 часа
+1 2827 дней
+5 16830 день
Архив постов
#MATCH_DAY የቅድመ ውድድር የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታ ! ¶ ቼልሲ ከ ዌስተርን ሲድኒ ¶ ዛሬ : ሀምሌ 21 እኩለ ቀን 6:45 ¶ የመጫወቻ ሜዳ : አኮር ስታዲየም @ETHIO_CHELSEA @E
#MATCH_DAY የቅድመ ውድድር የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታ ! ¶ ቼልሲ ከ ዌስተርን ሲድኒ ¶ ዛሬ : ሀምሌ 21 እኩለ ቀን 6:45 ¶  የመጫወቻ ሜዳ : አኮር ስታዲየም @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

#CFC ¶ ሰማያዊያን ሰናይ አዳራ ይሁንላችሁ ይሁንልን 🙌 ፈጣሪ የነገ ሰው ይበለን ። 💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#CFC ¶ ሰማያዊያን ሰናይ አዳራ ይሁንላችሁ ይሁንልን 🙌 ፈጣሪ የነገ ሰው ይበለን ። 💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

#CFC ¶ ከሁሉም ጋዜጠኞች ዘገባ መረጃ ተነስቼ በዚ ክረምት ዴላፕ ፣ ጉዩ እና ጃክሰን ከክለባችን የሚለቁ ተጫዋቾች ናቸው ። ኤሜግሀ ግን አይሸጥም ። ክለባችን ምን አልባት ዌልቤክን አስፈርመው ፔድ
#CFC ¶ ከሁሉም ጋዜጠኞች ዘገባ መረጃ ተነስቼ በዚ ክረምት ዴላፕ ፣ ጉዩ እና ጃክሰን ከክለባችን የሚለቁ ተጫዋቾች ናቸው ። ኤሜግሀ ግን አይሸጥም ። ክለባችን ምን አልባት ዌልቤክን አስፈርመው ፔድሮ ፣ ዌልቤክ እና ኤሜግሀን 9 ቁጥር ቦታ ለመጠቀም አስበዋል ። የሳትፓየቭ እጣ ፈንታም አልታወቀም ። ነገር ግን በውሰት ሊወጣ ይችላል እንጂ እንደማይሸጥ የተረጋገጠ ነው ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

#CFC ¶ ቼልሲ አሎንሶ በሚያደርገው ነገር ያምኑታል ። FABRIZIO ROMANO @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#CFC ¶ ቼልሲ አሎንሶ በሚያደርገው ነገር ያምኑታል ። FABRIZIO ROMANO @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

#transfer_news ¶ ጆርዳን ሄንደርሰን ወደ ቼልሲ HERE WE GO...VERY VERY SOON ። FABRIZIO ROMANO
#transfer_news ¶ ጆርዳን ሄንደርሰን ወደ ቼልሲ HERE WE GO...VERY VERY SOON ። FABRIZIO ROMANO

#CFC ¶ በቃ 7 ሰአት እስከሚሆን 22 ደቂቃ አዲስ ነገር ካለ እንጠብቅ እና ከሌለ እንደቅሳለን ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#CFC ¶ በቃ 7 ሰአት እስከሚሆን 22 ደቂቃ አዲስ ነገር ካለ እንጠብቅ እና ከሌለ እንደቅሳለን ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

#transfer_news ¶ ቼልሲ ጃክሰን እና ዴላፕን ሁለቱንም ለመሸጥ እያሰበ መሆኑን TalkSport አረጋግጧል ። ALEX CROOK
#transfer_news ¶ ቼልሲ ጃክሰን እና ዴላፕን ሁለቱንም ለመሸጥ እያሰበ መሆኑን TalkSport አረጋግጧል ። ALEX CROOK

#CFC ላክሮስ " ኮል ፓልመር ከገጠምኳቸው እጅግ አስቸጋሪ ተጫዋቾች አንዱ ነው ። በጣም ትንሽ በሆነች አጋጣሚ እንኳን ሊቀጣህ ስለሚችል ሁሌም ንቁ መሆን አለብህ ። አሁን የቡድን አጋሮች በመሆናችን
#CFC ላክሮስ " ኮል ፓልመር ከገጠምኳቸው እጅግ አስቸጋሪ ተጫዋቾች አንዱ ነው ። በጣም ትንሽ በሆነች አጋጣሚ እንኳን ሊቀጣህ ስለሚችል ሁሌም ንቁ መሆን አለብህ ። አሁን የቡድን አጋሮች በመሆናችን ደስ ብሎኛል ። " 💙

#transfer_news ¶ በቃ ዝውውሩ ያለቀ ይመስላል ። እንደ Fab ዘገባ ሁለቱም ተጫዋቾች በግል ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል ። ሄንደርሰን በነፃ ስለሆነ የሚመጣው በግል እንደተስማማ Here
#transfer_news ¶ በቃ ዝውውሩ ያለቀ ይመስላል ። እንደ Fab ዘገባ ሁለቱም ተጫዋቾች በግል ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል ። ሄንደርሰን በነፃ ስለሆነ የሚመጣው በግል እንደተስማማ Here We Go ተብሎ ክለባችንን ይቀላቀላል ። ዌልቤክም በተመሳሳይ በግል ከተስማማ በኋላ ከብራይተን ጋር የሚደረገው የዋጋ ድርድር ስምምነት ላይ ከተደረሰ በኋላ Here We Go ይባላል ። እና ሰማያዊያን እስከዚች ሰአት ድረስ ስለ 2ቱ ተጫዋቾች የመጨረሻ ዜና ይሄን ይመስላል ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

#CFC አሎንሶ " ምርጥ ተከላካዮች ማለት በመጨረሻው ሰዓት አደገኛ ማጥቃትን የሚያስቆሙ አይደሉም ። እነሱ እንዲህ ዓይነት እርምጃ መውሰድ ፈጽሞ የማያስፈልጋቸው ተከላካዮች ናቸው ። " ( ያው ገና
#CFC አሎንሶ " ምርጥ ተከላካዮች ማለት በመጨረሻው ሰዓት አደገኛ ማጥቃትን የሚያስቆሙ አይደሉም ። እነሱ እንዲህ ዓይነት እርምጃ መውሰድ ፈጽሞ የማያስፈልጋቸው ተከላካዮች ናቸው ። " ( ያው ገና ጭንቀት ውስጥ ሳይሆኑ አስቀድመው መከላከል የሚችሉ ናቸው ምርጥ የሚባሉት እያለ ነው ) ።

#transfer_news ¶ 2ቱም ልምድ ያላቸው መሪዎች በቅርቡ ቼልሲን ይቀላቀላሉ ። FABRIZIO ROMANO
#transfer_news ¶ 2ቱም ልምድ ያላቸው መሪዎች በቅርቡ ቼልሲን ይቀላቀላሉ ። FABRIZIO ROMANO

#transfer_news ¶ 2ቱም ተጫዋቾች ጋር በግል ከሰምምነት ደርሰናል ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
#transfer_news ¶ 2ቱም ተጫዋቾች ጋር በግል ከሰምምነት ደርሰናል ። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

#CFC ¶ እን ፕሪሚየር ሊግ አልኩኝ እንጂ ኤፍኤ ካፕ እና ካራባኦ ካፕም ክለባችንን ጠብቁት እንደዚ ዘንድሮ እየገነባ እንዳለ ስኳድ ሳይኖረን ሲቲ ጋርዲዮላን ይዞ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ አስጨንቀነው ነበር
#CFC ¶ እን ፕሪሚየር ሊግ አልኩኝ እንጂ ኤፍኤ ካፕ እና ካራባኦ ካፕም ክለባችንን ጠብቁት እንደዚ ዘንድሮ እየገነባ እንዳለ ስኳድ ሳይኖረን ሲቲ ጋርዲዮላን ይዞ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ አስጨንቀነው ነበር የተሸነፍነው በዳኛ ነው ። ግልፅ 2 ፔናሊቲ ተከልክለን ። ዘንድሮ ደግሞ በብሉኮ ስር ከነበሩ የዝውውሮች መስኮት የበለጠ እየሰራንበት ያለ ጊዜ ነው ። የደስታችን ጊዜ እየመጣ ነው ። ማሬስካ ፒኤስጂን ሲያሸንፍ የነበረንን አሰላለፍ አስታውሱ አሁን ከዛ የበለጠ ስኳድ ነው ያለን እንዲሁም ገና እንቀጥላለን ። የቆሰለው አንበሳ የመነሻ ጊዜው ትንሳኤው ደርሷል 🔥💙 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

ሰበር🚨🚨 ቼልሲ እና ዌልቤክ በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሰዋል። ክለቦቹ እየተደራደሩ ሲሆን ብራይተን የዌልቤክን መንገድ ኣይዘጉም። ኣሁን ላይ የዋጋ ስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል!
ሰበር🚨🚨 ቼልሲ እና ዌልቤክ በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሰዋል። ክለቦቹ እየተደራደሩ ሲሆን ብራይተን የዌልቤክን መንገድ ኣይዘጉም። ኣሁን ላይ የዋጋ ስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል!

​🚨 ቼልሲ የሄንደርሰንን ሰፊ ልምድና ብቃት ወደ ስብስቡ ለመጨመር ፍላጎት ካሳዩ በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ትልልቅ ክለቦች አንዱ እንደሆነ ተገለጸ። ​🔗 ስካይ ስፖርት (Sky Sports) @ETHIO
​🚨 ቼልሲ የሄንደርሰንን ሰፊ ልምድና ብቃት ወደ ስብስቡ ለመጨመር ፍላጎት ካሳዩ በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ትልልቅ ክለቦች አንዱ እንደሆነ ተገለጸ። ​🔗 ስካይ ስፖርት (Sky Sports) @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Repost from N/a
🔥 HERE WE GO 🔥 📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 🔥👇
🔥 HERE WE GO 🔥 📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 🔥👇

Repost from N/a
‼️ ጊዜው የዝውውር ነው።🔥 ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች የትም ሳሄዱ ክለብዎትን መርጠው ይመልከቱ👇
‼️ ጊዜው የዝውውር ነው።🔥 ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች የትም ሳሄዱ ክለብዎትን መርጠው ይመልከቱ👇

ብሉስ በቀጣይ አመት ትልቅ ነገር አጠብቁ በኋላ ልባችሁ እንዳይሰበር ገና አዲስ አሰልጣኝ አዲስ ቡድን እየሰራ ነው። እና ቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ብቻ በቂ ነው በቀጣይ አመት ግዜ ያስፈልገዋል ለሁሉም።
ብሉስ በቀጣይ አመት ትልቅ ነገር አጠብቁ በኋላ ልባችሁ እንዳይሰበር ገና አዲስ አሰልጣኝ አዲስ ቡድን እየሰራ ነው። እና ቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ብቻ በቂ ነው በቀጣይ አመት ግዜ ያስፈልገዋል ለሁሉም። እና ደግሞ አሎንሶን አሁን ጀምራችሁ ምተቹ እረፉ Invincible ሆኖ ዋንጫ የበላው እና ከሱ በላይ አታውቁም። ያኔም ሲበላ በ Average ቡድን ነው ታሪክ የሰራው አሁን እሱ ስላለን እና ብሉኮ ስለሚሰሙት ብቻ መደሰት አለብን። @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA

Repost from N/a
‼️ ጊዜው የዝውውር ነው።🔥 ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች የትም ሳሄዱ ክለብዎትን መርጠው ይመልከቱ👇
‼️ ጊዜው የዝውውር ነው።🔥 ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች የትም ሳሄዱ ክለብዎትን መርጠው ይመልከቱ👇

#CFC ¶ ሆነም ቀረም ፕሪሚየር ሊጉን በልተን የቀጣይ አመት ቻምፒዮንስ ሊግ ቦታችንንም እናረጋግጣለን ። ያው እንደዚ ያረጁ ሰዎች ይመጣሉ ብዬ አልጠበኩም እንጂ ። 😁
#CFC ¶ ሆነም ቀረም ፕሪሚየር ሊጉን በልተን የቀጣይ አመት ቻምፒዮንስ ሊግ ቦታችንንም እናረጋግጣለን ። ያው እንደዚ ያረጁ ሰዎች ይመጣሉ ብዬ አልጠበኩም እንጂ ። 😁