cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™

ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት Open to ad ለማስታወቂያ ስራ :- 1 - @jobers_mila [ 0904160730 ] 2 - @zefitiret4 [ +251977456722 ] ኢትዮ ቼልሲ FANS በኢትዮጵያ | 2016 ዓ,ም

Больше
Эфиопия195Амхарский173Спорт548
Рекламные посты
88 858
Подписчики
+17424 часа
+1 2037 дней
+4 67030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
በዘመንቤት ስፖርት ቡክ ሲወራረዱ ከትላልቅ ኦዶቻችን በስተጀርባ ማራኪ ቦነሶችን ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     www.zemenbet.com @zemenbet_bot  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
2 3280Loading...
02
ቀጣይ አመት ቼልሲ በምንም መለኪያ መሳተፍ የሌለበት እና የማይመጥነውን ውድድር ከማይመጥኑት በስም እንኳን የማይታወቁ ክለቦች በሚሳተፉበት ሊግ ይሳተፋል። ስለ ክለባቹ ቼልሲ ምን ተሰማቹ!?
5 65410Loading...
03
በክለባችን ታሪክ ያላሳካነውን ዋንጫ ወደ ዋንጫ መደርደሪያችን ለማካተት ምርጥ አጋጣሚ 👌 ኮንፍረንስ ሊግ መጣንልሽ 🏆🏃🏻
5 72113Loading...
04
ቼልሲ በዩኤፋ ኮንፍረንስ ሊግ Playoff የሚጫወትበት ቀን ይፋ ሆኗል። የመጀመሪያው ጨዋታ ነሃሴ 17 የመልሱ ጨዋታ ነሃሴ 24
6 39311Loading...
05
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው🥰 በቼልሲ የዋንጫ መደርደሪያ ሼልፍ ላይ የለውም አንድ የአውሮፓ መድረክ ውድድር ዋንጫ የኮንፍረንስ ሊግ ዋንጫ ብቻ ነው። እሱ ገቢ የሚደረግበት ጊዜው አሁን ነው። Come on blues🔥 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
6 69027Loading...
06
ጁቬንቱስ ባለፈው አመት የ(FFP) የፋይናንሺያል ፌር ፕሌይን ህጎችን በመጣሱ በዩኤፋ ከዩሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ተባሮ ነበር። ቼልሲም እንደ ጁቬ ለክብሩ ብሎ ከደቃቃ ክለቦች ጋር ኮንፍረንስ ሊግ ላለመቻወት ካሰበ የዝውውር መስቱ ላይ ረብጣ ገንዘብ በትኖ የFFP ህግን መጣስ እና ከኮንፍረንስ ሊጉ መታገድ። ያው እንደማይሆን አውቃለው!😇
6 6756Loading...
07
ቼልሲ ወደ ኮንፍረንስ ሊግ ለማለፍ Playoff ጨዋታ ያደርጋል። ጭራሽሽሽሽ☹️
6 81711Loading...
08
የኢሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ የሚደረግበት ስቴዲየም
6 9028Loading...
09
በመጪው ክረምት ፊፋ በ 32 ክለቦች መሀከል በዩናይትድ ስቴትስ ሊያካሄደው ዕቅዶ ይዞ የነበረውን የ2025 የአለም የክለቦች ዋንጫን የሚያደርግበትን ጊዜ ካልቀየረ። የ FIFPro እና የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማህበር እና ሊጎችን የሚወክሉ የአለም ሊጎች ማህበር ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ዛቻ ሰንዝረዋል ሲል ዘ አትሌቲክስ።
6 9562Loading...
10
የሚቀጥለው አመት የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ እንደምንሳተፍ ተረጋግጧል።
7 4284Loading...
11
ዋጋ ያስከፈሉን ሁለቱ ጨዋታዎች💔 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7 3283Loading...
12
ቼልሲዎች በቀጣይ ሲዝን 5 ውድድሮችን ለማድረግ ይገደዳሉ ምናልባትም በዚህ ጉዳይ መፍትሄ የሚሰጡ ይሆናል ምክንያቱም ለ አንድ ክለብ በአንድ ሲዝን የተለያዩ ዙሮች ያሉትን 5 የውድድር መድረክ መቋቋም ስለማይቻል።
7 48213Loading...
13
ቼልሲ ኮንፍረንስ ሊግ መሳተፉን የሚያረጋግጥ ከሆነ፣ ከነዚህ ክለቦች መሃል ከአንዱ ጋር የPlayoff ጨዋታ ያደርጋል።😏😄
7 4194Loading...
14
አሁን እየተደረገ ባለው የኤፌ ካፕ የፍፃሜ ጨዋታ ዩናይትድ ማንቺስተር ሲለን 2-0 እየመራ እረፍት ወቷል። ጨዋታው በዚህ ውጤት ከተጠናቀቀ ክለባችን ለቀጣይ አመት የዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ አይሆንም።
7 2282Loading...
15
ቼልሲዎች በሚቀጥለው ሲዝን የሚሳተፉበት የውድድር አይነቶች፦ 🇪🇺 ፊፋ የአለም ክለቦች ዋንጫ 🇬🇧 የኢንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 🇬🇧 የኢንግሊዝ አፌ ዋንጫ 🇬🇧 የኢንግሊዝ ሊግ ካፕ ዛሬ የሚረጋገጥ፦ 🇪🇺 የዩሮፓ ሊግ 50% 🇪🇺 ኮንፍረንስ ሊግ 50% በአጠቃላይ ቀጣይ አመት ቼልሲዎች በ5 ውድድሮች ላይ ነው የሚሳተፉት ይሄ ደግሞ በጣም ጫና ውስጥ የሚከታቸው ይሆናል፣ እንደ ሀሳብ ማን ዩናይትድ ኤፌ ካፑን አሸንፎ ኮንፍረንስ ሊግ የምንሳተፍ ከሆነ ለኮንፍረንስ ሊጉ የቼልሲን ከ21 አመት በታች ስኳድ መጠቀም ነው ለክብራችንም ሲባል!
7 0717Loading...
16
ዛሬ በሌላኛው ውሀ ሰማያዊ ድል ኢሮፓ ሊግ መሳተፋችንን እናረጋግጣለን !
7 1263Loading...
17
በባለፉት 10 አመታት የኤፍ ኤ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ ላይ ቼልሲ በ5ቱ ለፍፃሜ ደርሶ ከ5ቱ አንድ ግዜ ብቻ ማሸነፍ ችሏል። ዛሬ በሚደረገው የኤፌ ካፕ ጨዋታ ማን ሲቲ ዋንጫውን የሚያነሳ ከሆነ ቼልሲ 100% ዩሮፓ ሊግ መሳተፉን ያረጋግጣል።
7 1143Loading...
18
#Freside ይህ ሰው ኢስፒች ታውንን ከእንግሊዝ 3ኛ እርከን ሊግ 1 በ 2 አመት ውስጥ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማሳደግ ችሏል ! ኢስፒች ታውንን ከ 2 አመት በፊት ማለትም 2022/23 የውድድር አመት ከ ሊግ 1 ወደ ሻምፒዮን ሺፕ በ 2023/24 የውድድር አመት ደሞ ከ ሻምፒዮን ሺፕ ወደ ፕሪሚየር ሊግ ማሳደግ ችሏል ፣ ትኩረት ያልተሰጠው አሪፍ አሰልጣኝ ነው ፣ ከሌስተር ሲቲው አሰልጣኝ ማሬስኮ ይልቅ እሱን የመረጥኩት እንደ ሌስተር ያለ አሪፍ ስብስብ የሌለው ክለብ ይዞ ያውም እነ ሊድስ ፣ ሳውዝሀምፕተን ፣ ኖርዊች እና ዌስትብሮም የመሳሰሉት በቅርብ አመታት በፕሪሚየር ሊጉ የተጫወቱ እና የፕሪሚየር ሊጉ ልምድ ያላቸው ተጫዋቾችን የያዙ ክለቦችን ምንም የሊግ ልምድ በሌላቸው እና ከዚ በፊት በማይታወቁ ተጫዋቾች ኢስፒችን 2ኛ አድርጎ ወደ ፕሪሚየር ሊጉ አሳድጓል ፣ አሊያም ደሞ በሊጉ ብሬንትፎርድ እያሰለጠነ የሚገኘው ቶማስ ፍራንክ እንደ 2ኛ አማራጭ ቢሆን አሪፍ ነው ብዬ አስባለው ፣ ይህ አሰልጣኝ # ኪዬራን_ማኬና ይባላል ፣ እነዚህን አሰልጣኞች የመረጥኩት ክለቡ ሊያስፈርማቸው ከሚፈልጋቸው አሰልጣኝ በመነሳት ነው ። እንዳልኳችሁ የኔ ሀሳብ ብቻ ነው ! የናንተን ኮመንት ?
6 6483Loading...
19
ጀርሜ ዶኩ፦ ዘንድሮ ስለገጠመው ከባዱ ተጋጣሚ ሲናገር ከብዙ አሪፍ አሪፍ ተከላካዮች ጋር ተጫውቻለሁ እና የመከላከል ጨዋታ ከሚጫወቱ ቡድኖች ጋር መጫወት ከባድ ነው ግን '' ሬስ ጀምስ ማለት እችላለሁ እሱ በጣም ጠንካራ ተከላካይ እና በህይወቴ በተቃራኒ ከገጠምኳቸው ከባድ ተከላካዮች አንዱ ነው!
6 40430Loading...
20
ስለዚህ እኔ ብቻ አይደለሁም ይሄን ሳስብ የነበረው😁 እናንተስ ምን ትላላችሁ?
6 4692Loading...
21
ጆዜ ሞሪኒዮ ለቸልሲው ቦታ ተቀዳሚ ተመራጭ ናቸው 🥈[standard football]
6 3581Loading...
22
በቼልስ ቤት የሚገኙት የግራ መስመር አጥቂዎች፦ ፓልመር ማዱኬይ አንጄሎ እስቴቫዎ ፓዬዝ ኦማሪ ሞሬራ
1 6521Loading...
23
📍ቢቲንግ ለምትመድቡ ሁሉ📍 🤝ብዙ ዓመት ልምድ ባላቸው ቀማሪዎች የተከፈተ ብችኛ ታማኝ ቻናል ነው🫵 ከኛጋ በመሆን ከሳምንት እስከ ሳምንት አሸናፊ ይሁኑ ትርፋማ ይሁኑ🥰 ከንግግር በላይ ስራችን አይተው👀 ይመስክሩ👣   👇የዛሬ ጨዋታ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን JOIN ያድርጉ 👇
6 8550Loading...
24
ሰላም ሰላም ውድ የኢትዮ ቼልሲ Fans ተከታዮች በ ቴሌግራም ከ 85 ሺ ላይ ተከታዮች ያተረፈው ቻናላችን አሁን ደግሞ በ ❤YouTube ❤  ቻናል ብቅ ብለናል የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ ፣ የጨዋታ ሀይላይት ፣ የተጫዋቾች ዝውውር ዜና እና ተጨማሪ ነገሮችን ማቅረብ ልንጀምር ነው  ፤ በተጨማሪም ይህን የዮቱብ ቻናል ቢያስ 300 subscribers ሲደርስ እምንጀምር መሆኑን እንገልፃለን ድጋፋቹ እንደማይለየን ተስፋ አለን ! 🫶 Subscriber ማድረግ አይረሳ 🙏 የዮቱብ ቻናላችን :--  https://www.youtube.com/@ETHIOCHELSEAFANS @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7 0830Loading...
25
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
3030Loading...
26
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
2110Loading...
27
ቼልሲ ሚካኤል ኦሊሴን ለማስፈረም 60 ሚሊየን ፓውንድ የዝውውር ጥያቄ ያቀርባል። [ምንጭ MirrorFootball] @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7 1623Loading...
28
ከነዚህ ዉስጥ የማን ደጋፊ ኖት?
7810Loading...
29
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የማን ደጋፊ ናችሁ ❓
8470Loading...
30
የፊልም አፍቃሪ ነህ እንግዳውስ ይሄን የፊልም ቻናል Join በል  ሁሉንም አዳዲስ የሚወጡና ቆየት ያሉ ተከታታይና ሲንግል ፊልሞችን የሚለቅ ምርጥ ቻናል ነው👇👇 https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk https://t.me/addlist/rxO9b4uRwV02OTFk
9580Loading...
31
Media files
1 1640Loading...
32
ቼልሲዎች ግዜያቸው በአግባቡ ተጠቅመው ምርጥ ሚባል ውሳኔ ላይ ለመድረስ በጥልቀት እያሰቡበት ነው ። [ Fabrizio Romano ] @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
7 2693Loading...
Фото недоступноПоказать в Telegram
በዘመንቤት ስፖርት ቡክ ሲወራረዱ ከትላልቅ ኦዶቻችን በስተጀርባ ማራኪ ቦነሶችን ያገኛሉ። www.zemenbet.com በመግባት ስፖርት ቡካችንን ይጎብኙ፤ አሸናፊነትን ያጣጥሙ! ታች ያለውን ቻናል ይቀላቀሉ 👇👇 @zemen_bet     www.zemenbet.com @zemenbet_bot  https://www.facebook.com/ZemenSportBetting
Показать все...
👍 5 1😡 1
ቀጣይ አመት ቼልሲ በምንም መለኪያ መሳተፍ የሌለበት እና የማይመጥነውን ውድድር ከማይመጥኑት በስም እንኳን የማይታወቁ ክለቦች በሚሳተፉበት ሊግ ይሳተፋል። ስለ ክለባቹ ቼልሲ ምን ተሰማቹ!?
Показать все...
😡 185💔 59👍 30😁 20🤯 8🔥 2👏 2 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በክለባችን ታሪክ ያላሳካነውን ዋንጫ ወደ ዋንጫ መደርደሪያችን ለማካተት ምርጥ አጋጣሚ 👌 ኮንፍረንስ ሊግ መጣንልሽ 🏆🏃🏻
Показать все...
👍 190😁 103💯 8🏆 8😭 5🤯 3😡 2💔 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቼልሲ በዩኤፋ ኮንፍረንስ ሊግ Playoff የሚጫወትበት ቀን ይፋ ሆኗል። የመጀመሪያው ጨዋታ ነሃሴ 17 የመልሱ ጨዋታ ነሃሴ 24
Показать все...
😁 134😭 40👍 23😱 6
Фото недоступноПоказать в Telegram
ነገር ሁሉ ለበጎ ነው🥰 በቼልሲ የዋንጫ መደርደሪያ ሼልፍ ላይ የለውም አንድ የአውሮፓ መድረክ ውድድር ዋንጫ የኮንፍረንስ ሊግ ዋንጫ ብቻ ነው። እሱ ገቢ የሚደረግበት ጊዜው አሁን ነው። Come on blues🔥 @ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
Показать все...
👍 215🔥 41😁 38😢 8🤨 7👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ጁቬንቱስ ባለፈው አመት የ(FFP) የፋይናንሺያል ፌር ፕሌይን ህጎችን በመጣሱ በዩኤፋ ከዩሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ተባሮ ነበር። ቼልሲም እንደ ጁቬ ለክብሩ ብሎ ከደቃቃ ክለቦች ጋር ኮንፍረንስ ሊግ ላለመቻወት ካሰበ የዝውውር መስቱ ላይ ረብጣ ገንዘብ በትኖ የFFP ህግን መጣስ እና ከኮንፍረንስ ሊጉ መታገድ።
ያው እንደማይሆን አውቃለው!😇
Показать все...
😁 151👍 22😡 8 4🤔 3👏 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ቼልሲ ወደ ኮንፍረንስ ሊግ ለማለፍ Playoff ጨዋታ ያደርጋል።
ጭራሽሽሽሽ☹️
Показать все...
😁 241😭 40👍 11🥰 5😱 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የኢሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ የፍፃሜ ጨዋታ የሚደረግበት ስቴዲየም
Показать все...
👍 121😭 55😁 46🤨 12🔥 3😢 2🤩 2 1😱 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
በመጪው ክረምት ፊፋ በ 32 ክለቦች መሀከል በዩናይትድ ስቴትስ ሊያካሄደው ዕቅዶ ይዞ የነበረውን የ2025 የአለም የክለቦች ዋንጫን የሚያደርግበትን ጊዜ ካልቀየረ። የ FIFPro እና የፕሮፌሽናል ተጫዋቾች ማህበር እና ሊጎችን የሚወክሉ የአለም ሊጎች ማህበር ህጋዊ እርምጃ እንደሚወስድ ዛቻ ሰንዝረዋል ሲል ዘ አትሌቲክስ።
Показать все...
👍 80😱 4 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሚቀጥለው አመት የአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ እንደምንሳተፍ ተረጋግጧል።
Показать все...
😢 241😭 63😁 42👍 21🥰 7😱 3😡 2 1