ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™
前往频道在 Telegram
ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA
显示更多📈 Telegram 频道 ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ 的分析概览
频道 ኢትዮ ቼልሲ 𝙵𝙰𝙽𝚂 በኢትዮጵያ ™ (@ethio_chelsea) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 208 688 名订阅者,在 体育 类别中位列第 170,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 80 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 208 688 名订阅者。
根据 27 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 5 168,过去 24 小时变化为 229,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 2.44%。内容发布后 24 小时内通常能获得 3.04% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 082 次浏览,首日通常累积 6 346 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 145。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“ስለ ሰማያዊዎቹ የሚወጡ መረጃዎችን ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም
-የዝዉዉር ዜና
-የአሰልጣኞች አስተያየት
-የተጫዋቾች የህይወት ታሪክ
-ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት
ለማስታወቂያ ስራ @JOBERS_MILA”
凭借高频更新(最新数据采集于 28 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 体育 类别中的关键影响点。
208 688
订阅者
+22924 小时
+1 2827 天
+5 16830 天
帖子存档
208 688
#MATCH_DAY
የቅድመ ውድድር የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታ !
¶ ቼልሲ ከ ዌስተርን ሲድኒ
¶ ዛሬ : ሀምሌ 21 እኩለ ቀን 6:45
¶ የመጫወቻ ሜዳ : አኮር ስታዲየም
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
208 688
#CFC
¶ ከሁሉም ጋዜጠኞች ዘገባ መረጃ ተነስቼ በዚ ክረምት ዴላፕ ፣ ጉዩ እና ጃክሰን ከክለባችን የሚለቁ ተጫዋቾች ናቸው ። ኤሜግሀ ግን አይሸጥም ። ክለባችን ምን አልባት ዌልቤክን አስፈርመው ፔድሮ ፣ ዌልቤክ እና ኤሜግሀን 9 ቁጥር ቦታ ለመጠቀም አስበዋል ። የሳትፓየቭ እጣ ፈንታም አልታወቀም ። ነገር ግን በውሰት ሊወጣ ይችላል እንጂ እንደማይሸጥ የተረጋገጠ ነው ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
208 688
#transfer_news
¶ ጆርዳን ሄንደርሰን ወደ ቼልሲ HERE WE GO...VERY VERY SOON ።
FABRIZIO ROMANO
208 688
#CFC
¶ በቃ 7 ሰአት እስከሚሆን 22 ደቂቃ አዲስ ነገር ካለ እንጠብቅ እና ከሌለ እንደቅሳለን ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
208 688
#transfer_news
¶ ቼልሲ ጃክሰን እና ዴላፕን ሁለቱንም ለመሸጥ እያሰበ መሆኑን TalkSport አረጋግጧል ።
ALEX CROOK
208 688
#CFC
ላክሮስ
" ኮል ፓልመር ከገጠምኳቸው እጅግ አስቸጋሪ ተጫዋቾች አንዱ ነው ። በጣም ትንሽ በሆነች አጋጣሚ እንኳን ሊቀጣህ ስለሚችል ሁሌም ንቁ መሆን አለብህ ። አሁን የቡድን አጋሮች በመሆናችን ደስ ብሎኛል ። " 💙
208 688
#transfer_news
¶ በቃ ዝውውሩ ያለቀ ይመስላል ። እንደ Fab ዘገባ ሁለቱም ተጫዋቾች በግል ከስምምነት ለመድረስ ተቃርበዋል ። ሄንደርሰን በነፃ ስለሆነ የሚመጣው በግል እንደተስማማ Here We Go ተብሎ ክለባችንን ይቀላቀላል ። ዌልቤክም በተመሳሳይ በግል ከተስማማ በኋላ ከብራይተን ጋር የሚደረገው የዋጋ ድርድር ስምምነት ላይ ከተደረሰ በኋላ Here We Go ይባላል ። እና ሰማያዊያን እስከዚች ሰአት ድረስ ስለ 2ቱ ተጫዋቾች የመጨረሻ ዜና ይሄን ይመስላል ።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
208 688
#CFC
አሎንሶ
" ምርጥ ተከላካዮች ማለት በመጨረሻው ሰዓት አደገኛ ማጥቃትን የሚያስቆሙ አይደሉም ። እነሱ እንዲህ ዓይነት እርምጃ መውሰድ ፈጽሞ የማያስፈልጋቸው ተከላካዮች ናቸው ። "
( ያው ገና ጭንቀት ውስጥ ሳይሆኑ አስቀድመው መከላከል የሚችሉ ናቸው ምርጥ የሚባሉት እያለ ነው ) ።
208 688
#CFC
¶ እን ፕሪሚየር ሊግ አልኩኝ እንጂ ኤፍኤ ካፕ እና ካራባኦ ካፕም ክለባችንን ጠብቁት እንደዚ ዘንድሮ እየገነባ እንዳለ ስኳድ ሳይኖረን ሲቲ ጋርዲዮላን ይዞ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ አስጨንቀነው ነበር የተሸነፍነው በዳኛ ነው ። ግልፅ 2 ፔናሊቲ ተከልክለን ። ዘንድሮ ደግሞ በብሉኮ ስር ከነበሩ የዝውውሮች መስኮት የበለጠ እየሰራንበት ያለ ጊዜ ነው ። የደስታችን ጊዜ እየመጣ ነው ። ማሬስካ ፒኤስጂን ሲያሸንፍ የነበረንን አሰላለፍ አስታውሱ አሁን ከዛ የበለጠ ስኳድ ነው ያለን እንዲሁም ገና እንቀጥላለን ።
የቆሰለው አንበሳ የመነሻ ጊዜው ትንሳኤው ደርሷል 🔥💙
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
208 688
ሰበር🚨🚨
ቼልሲ እና ዌልቤክ በግል ጥቅማጥቅሞች ከስምምነት ደርሰዋል። ክለቦቹ እየተደራደሩ ሲሆን ብራይተን የዌልቤክን መንገድ ኣይዘጉም። ኣሁን ላይ የዋጋ ስምምነት ይደረሳል ተብሎ ይጠበቃል!
208 688
🚨 ቼልሲ የሄንደርሰንን ሰፊ ልምድና ብቃት ወደ ስብስቡ ለመጨመር ፍላጎት ካሳዩ በርካታ የፕሪሚየር ሊግ ትልልቅ ክለቦች አንዱ እንደሆነ ተገለጸ።
🔗 ስካይ ስፖርት (Sky Sports)
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
208 688
Repost from N/a
🔥 HERE WE GO 🔥
📰 አሁን ከደቂቃዎች በፊት የተጠናቀቁ ትኩስ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች ለመኮምኮም ከታች ያለውን Join ሚለውን ይጫኑ 🔥👇
208 688
Repost from N/a
‼️ ጊዜው የዝውውር ነው።🔥
ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች የትም ሳሄዱ ክለብዎትን መርጠው ይመልከቱ👇
208 688
ብሉስ በቀጣይ አመት ትልቅ ነገር አጠብቁ በኋላ ልባችሁ እንዳይሰበር ገና አዲስ አሰልጣኝ አዲስ ቡድን እየሰራ ነው። እና ቻምፒየንስ ሊግ መሳተፍ ብቻ በቂ ነው በቀጣይ አመት ግዜ ያስፈልገዋል ለሁሉም። እና ደግሞ አሎንሶን አሁን ጀምራችሁ ምተቹ እረፉ Invincible ሆኖ ዋንጫ የበላው እና ከሱ በላይ አታውቁም። ያኔም ሲበላ በ Average ቡድን ነው ታሪክ የሰራው አሁን እሱ ስላለን እና ብሉኮ ስለሚሰሙት ብቻ መደሰት አለብን።
@ETHIO_CHELSEA @ETHIO_CHELSEA
208 688
Repost from N/a
‼️ ጊዜው የዝውውር ነው።🔥
ዛሬ የተደረጉ አዳዲስ የዝውውር ዜናዎች የትም ሳሄዱ ክለብዎትን መርጠው ይመልከቱ👇
208 688
#CFC
¶ ሆነም ቀረም ፕሪሚየር ሊጉን በልተን የቀጣይ አመት ቻምፒዮንስ ሊግ ቦታችንንም እናረጋግጣለን ። ያው እንደዚ ያረጁ ሰዎች ይመጣሉ ብዬ አልጠበኩም እንጂ ። 😁
