ru
Feedback
ROFAM NO.1 Academy

ROFAM NO.1 Academy

Открыть в Telegram
2 393
Подписчики
+224 часа
+117 дней
+1430 день
Архив постов
photo content

photo content

ውድ የሮ ፉም የ 8 ኛ ክፍል አስፈታኝ ወላጆች ተማሪዎቻችን ምሣ ይዘው መምጣት እንዳይረሉ አደራ እንላለን እናመሰግናለን። ት/ቤቱ

photo content

photo content

photo content

ቀን 7/10/2018 ዓ ም ለውድ የሮፋም አካዳሚ ቁ.1ት/ቤት የተማሪዎቻችን ወላጆች/አሳዳጊዎች/ በሙሉ !! በቅድሚያየከበረ ሰላምታችን ይድረሰዎ። ነገ ሰኔ 8 እሰከ 10 ለ6ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በመሆኑ የተፈታኝ ወላጆች ይሄንን አውቃቹ ተፈታኝ ተማሪዎችን በጊዜ ወደ ት/ቤት እንድታደርሱ እናሳስባለን። ማሳሰቢያ:- 1. የተፈታኝ ተማሪዎች ትራንሰፖርትከት/ቤት የሚነሳው 1:00 ላይ ነው። 2.ለፈተና የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን ለምሳሌ/እርሳስ ፣መቅረጫ ፣ላፒስ አድሚሽን ካርድ ፣የተማሪ መታወቂያ ና የተሟላ የደንብ ልብሰ/እንዳይረሳ 3.ፈተናው ሙሉ ቀን በመሆኑ (10:00) ምሳ ይዘው መምጣት እንዳይረሳ ምክንያቱም ከት/ቤት መውጣት ሰለማይቻል። ይህ መሆኑን አውቃቹ የተማሪ ወላጆች ቀና ትብብር እንድታደርጉልን በትህትና እጠይቃለን። ት/ቤቱ

Repost from Yeka Education
✔️ በፈተና ዋዜማ ተማሪዎች አእምሮን ለማዝናናት በቂ እንቅልፍ መተኛት፣ የተዘጋጁ ማጠቃለያዎችን ብቻ በአጭሩ መገምገም፣ የፈተና መገልገያ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት፣ ጤናማ ምግብ መመገብ እና አላስፈላጊ ጭ
✔️
በፈተና ዋዜማ ተማሪዎች አእምሮን ለማዝናናት በቂ እንቅልፍ መተኛት፣ የተዘጋጁ ማጠቃለያዎችን ብቻ በአጭሩ መገምገም፣ የፈተና መገልገያ ቁሳቁሶችን ማዘጋጀት፣ ጤናማ ምግብ መመገብ እና አላስፈላጊ ጭንቀትን ማስወገድ አለባቸው።
⭐️በፈተና ዋዜማ እና የፈተና ጊዜ ስኬትን ለማረጋገጥ የሚከተሉትን ዋና ዋና ነጥቦች ተግባራዊ ማድረግ ይገባል🔤➖ 🔤በቂ እረፍት ማድረግ፡ አእምሮን ለማነቃቃት እና ጭንቀትን ለመቀነስ ቢያንስ ከ 7 እስከ 8 ሰዓታት የሚሆን ጥልቅ እንቅልፍ መተኛት ያስፈልጋል። 🔣የፈተና ቁሳቁስ ማሟላት እስክሪብቶ፣ እርሳስ፣ ማጥፊያ፣ መለያ (ID) እና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች አስቀድመው በቦርሳ መዘጋጀት አለባቸው። ⏰አጭር ግምገማ ብቻ ማድረግ፡ አዳዲስ ርእሶችን ለማንበብ ከመሞከር ይልቅ ቀደም ሲል የተሰሩ ማጠቃለያዎችን እና ዋና ዋና ነጥቦችን ብቻ ማየት ይበጃል። 🔤ትክክለኛ አመጋገብ፡ አእምሮ በተገቢው መንገድ እንዲሠራ ቀላል፣ ሰውነትን የሚያነቃቁ እና ጤናማ ምግቦችን መመገብ ይገባል። 🔤ስሜትን መቆጣጠር የፈተና ፍርሃትን እና ጭንቀትን ለመቀነስ ከመጠን በላይ ከማሰብ መቆጠብ፣ አዎንታዊ አስተሳሰብ መያዝ እና ዘና ማለት ያስፈልጋል። 🔤የፈተና ቦታን ማወቅ፡ የፈተናው ቦታ ሩቅ ከሆነ አስቀድሞ መንገድን በመለየት ሰዓት አክብሮ ለመገኘት እቅድ መያዝ ወሳኝ ጉዳይ ነው ✅ተማሪዎች ሆይ እንወዳቹሀለን👏 ⭐️እኛ ቻናላችን ለናንተ  የሚችለውን ሁሉ ጥረት አድርጓል ብለን እናምናለን!! እናንተስ??? 📌መልካም ፈተና!! 📌 መልካም ውጤት! 📌መልካም እድል! 👏👏👏👏 ⌨️⌨️⌨️⌨️   🔤🔤🔤 Our Channel ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

🌟 ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች፡ የመጨረሻ የ3 ቀናት መመሪያ! 🌟 ውድ ተማሪዎች — የሚኒስቴር / ከተማ አቀፍ ፈተና ለመጀመር የቀሩት 3 ቀናት ብቻ ናቸው! ⏳ በእነዚህ 3 ቀናት የሚከተሉትን 5 ስልታዊ ምክሮች ከተገበራችሁ ትልቅ ለውጥ ታመጣላችሁ፦ 🛑 1. በራሳችሁ እመኑ፤ አዳዲስ ነገሮችን አቁሙ! ዓመታትን ሙሉ ስትደክሙ ቆይታችኋል፤ ከምታስቡት በላይ ብዙ ነገር ታውቃላችሁ! ፍርሃትን አርቁ። አሁን አዳዲስ ምዕራፎችን ወይም ያልተነኩ ከባድ ፅንሰ-ሀሳቦችን ለማንበብ በፍጹም አትሞክሩ፤ ይህ ጭንቀትን ብቻ ነው የሚጨምረው። 📝 2. አጭር እና ፈጣን ክለሳ አድርጉ ዋና ዋና እና አጫጭር ማስታወሻዎችን (Short Notes) ብቻ ይከልሱ። ቀመሮችን፣ ትርጉሞችን እና ቁልፍ ነጥቦችን በፈጣኑ ይድገሙ። ያለፉ ዓመታት የፈተና ጥያቄዎችንና የሞዴል ፈተናዎችን በመስራት ራሳችሁን ፈትኑ። ⏱️ 3. በ"ፖሞዶሮ" ስልት አጥኑ (Pomodoro Strategy) ከ40–45 ደቂቃ ካጠናችሁ በኋላ፣ ከ5–10 ደቂቃ የዕረፍት ጊዜ አድርጉ። ያለዕረፍት ለረጅም ሰዓት ከመቀመጥ ይልቅ፣ አእምሮአችሁ እያረፈ በትኩረት ሲያጠና የማስታወስ ብቃቱ ይጨምራል። 📱 4. ስልክና መረበሻዎችን አስወግዱ ማህበራዊ ሚዲያ (Telegram, TikTok...) ወሳኙን የክለሳ ጊዜያችሁን እንዳይሰርቅባችሁ ተጠንቀቁ። በምታጠኑበት ጊዜ ስልክን ሙሉ በሙሉ አጥፍቶ ወይም "Silent" አድርጎ ማራቅ ብልህነት ነው። 😴 5. በቂ እንቅልፍ እና ጤናማ አመጋገብ እንቅልፍ፦ በቀን ቢያንስ 8 ሰዓት ተኙ። ሌሊቱን ሙሉ ማጥናት በፈተና ሰዓት ትኩረት ስለሚበትን በፍጹም አይመከርም። ምግብ፦ በፈተና ቀናት ቁርስ ሳትበሉ አትሂዱ! በቂ ውሃ ጠጡ፤ ለጤናችሁ ስትሉ ከአላስፈላጊ የውጭ ምግቦች ተቆጠቡ።
💡 የዛሬ መልዕክት፦ "ስኬት ማለት አስቀድሞ በጥበብ መዘጋጀት ነው!" ተረጋጉ፣ ፈተናውን በሙሉ በራስ መተማመን ተቀበሉት።
ለሁላችሁም መልካም የፈተና ጊዜና ከፍተኛ ስኬትን እንመኛለን! 🎯✨ #MinistryExam #Grade6 #Grade8 #ExamPreparation #Success ለሌሎች ያጋሩ! YouTube:https://www.youtube.com/@bigdreamereducation Telegram: @BigDreamerEduc

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

Audio from Wossen@

photo content

photo content

Repost from N/a
photo content

Repost from N/a
photo content