fa
Feedback
ROFAM NO.1 Academy

ROFAM NO.1 Academy

رفتن به کانال در Telegram

In God we trust!

نمایش بیشتر
2 638
مشترکین
+624 ساعت
+107 روز
+5130 روز
آرشیو پست ها
photo content

photo content

photo content

11 በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል። — መዝሙረ ዳዊት 65:11 መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ።

ቀን 05/01/2019 ዓ. ለሮፋም ቁ.ት/ቤት የተማሪዎቻችን ወላጆች በሙሉ!!! የተከበራችሁ የትምህርት ቤታች ወላጆች ና ተማሪዎቻችን በሙሉ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!!! አዲሱ ዓመት የጤና፣የሰላም"፣የዕድገትና የላቀ የተ/ት ውጤት የምናስመዘግብበት አዲስ ምዕሪፍ እንዲሆንልን እንመኛለን። መልካም አዲስ ዓመት!!! በመቀጠል ከዚህ በታች ስለትምህርት አጀማመር እናስውቃለን። 1.ት/ት የሚጀምረው ሰኞ መሰከረም 4/01/2019 ዓም ይሆናል። 2.በእለቱ መሰከረም 4/01/2019 ት/ት የሚሰጠው እሰከ 5:00 ደረሰ ብቻ ነው። 3.ነገር ግን ማለትም በ05/01/2019 ትምህርት የሚኖረው ሙሉ ቀን መለትም እሰከ 8:45 ሰዓት ድረስ ይሆናል። 4.የት/ቤት የመግቢያ ሰዓት 2:00 ሲሆን 1ኛ ክ/ጊ ት/ት የሚጀምረው 2:30 ላይ ይሆናል። 5.ሁሉም ተማሪዎች ዪኒፎርም መልበስ ይጠበቅባቸዋል። እንዲሁም አዲስ ተማሪዎችንም ይጨምራል። 6.የወላጅ የመጀመሪያው አጠቃላይ ስብሰባ እሁድ መስከረም 10/01/2019 ዓ ም ጠዋት ከ2:30 አሰከ 6:30 ድረሰ ይሆናል። የት/ቤቱ አሰተዳደር

Repost from N/a
ማስታወቂያ በፌዴራል ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ለተማዘገባችሁ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ተማሪዎች በሙሉ፤ ለፈተና መስጫ ማዕከልነት የተመረጡት፤  አዲስ አበባ ዩኒቨርቲ (6 ኪሎ ካምፓስ)  የመነን አዳሪ ት/ቤት  ሚኒኒክ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ስለሆኑ ለፈተና የተመረጣችሁ ተማሪዎች ዛሬ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከ9:00 ጀምሮ በእነዚህ የፈተና መስጫ ማዕከላት ተገኝታችሁ የሙከራ ፈተና እንድትወስዱ እናሳስባለን።

📢 ማስታወቂያ                             28/12/2018 ዓ.ም በፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለመማር ተመዝግባችሁ ፈተና በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ተማሪዎች በሙሉ፤ ትምህርት ሚኒስቴር ለ2019 የትምህርት ዘመን ትምህርት በሚሰጥባቸው ነባርና አዲስ የፌዴራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በ9ኛ እና 10ኛ ክፍል ተማሪዎችን አወዳድሮ ለመቀበል ባወጣው ማስታወቂያ መሰረት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተማሪዎች የፈተና ፕሮግራም መውጣቱ ይታወሳል። ይሁን እንጂ አንዳንድ ተማሪዎች የመፈተኛ ቦታቸውን እየጠየቁን ይገኛል። ስለሆነም ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም ከ7:30 ጀምሮ የመፈተኛ ቦታቸውን ለማየት በእትዪ መነን አዳሪ ት/ቤት እና 4ኪሎ ሚኒሊክ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመሄድ ነሐሴ 29/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የዋና ፈተና ላይ ለመገኘት እና የምትፈልጉትን መረጃ መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን አውቃችሁ በተባለው ቦታ እንድትገኙ እያሣሠብን የሚመለከታችሁ አካላት መረጃው ተማሪዎች ጋር የሚደርስበትን ሁኔታ እንድትፈጥሩ እናሳስባለን።

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

የመፅሐፍ መሸጫ ዋጋ.docx0.19 KB

photo content

CamScanner 10-08-2026 17.07.pdf

Repost from N/a
ለመጪው የትምህርት ዘመን ዝግጁ የሚያደርጎትን አዝናኝ የመማሪያ መንገድ እነሆ ​ኮከብ ተማሪ መተግበሪያ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከስርዓተ ትምህርቱ (curriculum) ጋር የተጣጣ
+1
ለመጪው የትምህርት ዘመን ዝግጁ የሚያደርጎትን አዝናኝ የመማሪያ መንገድ እነሆ ​ኮከብ ተማሪ መተግበሪያ ከአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ጋር በመተባበር ከስርዓተ ትምህርቱ (curriculum) ጋር የተጣጣመ መፍትሄ ይሰጥ እንደነበር ይታወቃል። አሁን ደግሞ ለክረምት የሚሆኑ አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ ጨዋታዎችን ይዞ፣ ክረምቱን ከዳበረ ክህሎት ጋር እንዲያሳልፉ ብሏል። ​አፕሊኬሽኑን ከፕሌይ ስቶር (Play Store) ወይም ከዌብሳይቱ kokeb.et በማውረድ መጠቀም ይችላሉ። https://play.google.com/store/apps/details?id=com.kokebtemari.app&hl=en-US ድህረገፅ: kokeb.et ​ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ይደውሉ :- 0981755555 ወይም በ @Kokeb_support የላኩልን