cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wendiye Mengistu Abebe

ይህ የአገራችን ግብርና ስራዎች እና መልካም ተሞክሮዎችን የምናጋራበት የአገራችን ግብርና ቤተሰቦች ቻናል ነው። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣በአካባቢዎ ያለውና እየሰሩት ያለውን ግብርና ስራች እና መልካም ተሞክሮአችሁን በማጋራት ስራዎቻችሁን ያጋሩ የሌሎች አካባቢ ስራዎችንም ይከታተሉ። ያለምንም ወጭ በአገራችን ሁሉም አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ የግብርና ስራዎችን በምስል እና ቪዲዮ እናስቃኛችኋለን

Больше
Рекламные посты
233
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
+1130 дней
Архив постов
Фото недоступноПоказать в Telegram
የሚኒስትሮች ም/ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ:: ምክር ቤቱ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡- በመጨረሻም ምክር ቤቱ የተወያየው የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ተቋማት ለሚሰጧቸው ልዩ ልዩ አገልግሎቶች የሚከፈሉ የአገልግሎት ክፍያዎችን ለመወሰን በቀረቡ ረቂቅ ደንቦች ላይ ነው፡፡ ተቋማቱ የሚሰጧቸውን አገልግሎቶች በአዳዲስ ቴክኖሎጂዎች፣ አሰራሮችና የሰለጠነ የሰው ሀይል በማዘመን የአገልግሎት አሰጣጣቸውን የጥራት ደረጃ ማሻሻል ብሎም የተጠቃሚውን ማህበረሰብ አቅም ባገናዘበ መልኩ አገልግሎት ለመስጠት እንዲችሉ የሚያስችል ስርአት መዘርጋት በማስፈለጉ ረቂቅ ደንቦቹ ተዘጋጅተው ቀርበዋል፡፡ ምክር ቤቱም በረቂቅ ደንቦቹ ላይ በሰፊው ከተወያየ በኋላ ግብአቶችን በማከል በነጋሪት ጋዜጣ ታትመው ከወጡበት ቀን ጀምሮ በስራ ላይ እንዲውሉ በሙሉ ድምጽ ወስኗል፡፡
Показать все...
photo_2024-06-06_23-41-58 (2).jpg0.49 KB
photo_2024-06-06_23-41-58.jpg0.94 KB
photo_2024-06-06_23-45-28 (2).jpg0.40 KB
photo_2024-06-06_23-45-28.jpg0.61 KB
ለአሲዳማ አፈር መፍትሔ - የግብርና ኖራ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ምርትና ምርታማነት እንዲጨምር እያደረጋቸው ያሉ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ውጤት እያመጡ ቢሆንም የአሲዳማ አፈር መስፋፋት ግን አፋጣኝ መፍትሔ ካልተሰጠው በዘርፉ የሚደረጉ ጥረቶች የሚፈለግባቸውን ውጤት እንዳያመጡ እንቅፋት መሆን አይቀሬ ነው። ስለዚህም በየደረጃው ያለ የግብርና አመራር እና ባለሙያ እንዲሁም ሌሎች ባለድርሻ አካላት የአፈር አሲዳማነትን ሊቀርፉ የሚችሉ ተግባራትን በአፋጣኝ ወደ መሬት ማውረድ ይጠበቅብናል። ዘላቂ በሆነ መልኩ የአፈርና የአካባቢ እንክብካቤ ስራዎችን ከማከናወን ጎን ለጎን የአፈር አሲዳማነትን ለማከም የግብርና ኖራ ፍቱን መፍትሔ እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ። አሲዳማ አፈርን ለማከም ኖራ ግንባር ቀደም መፍትሔ ተደርጎ ይወሰዳል። ኖራ የአፈር ጤንነትና ለምነትን በማሻሻል ለሰብል እድገት ጠቃሚ ንጥረ ንገሮች በአፈር ውስጥ በብዛት እንዲገኙ ምቹ ሁኔታዎችን ይፈጥራል። ደቂቅ አካላት በአፈር ውስጥ ሚናቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ያስችላል፣ ምርትና ምርታማነትን ከ50 እስከ መቶ በመቶ ይጨምራል፣ የምግብ ዋስትና ለማረጋገጥ የሚኖረው ሚና ከፍተኛ ነው። ስለሆነም የሀገሪቱ የኢኮኖሚ ምሰሶ የሆነውን የግብርና ዘርፉን እየጎዳ የሚገኘውን የአሲዳማ አፈር ችግር ለመቅረፍና የተጀመረውን ምርትና ምርታማነትን ዘላቂ በሆነ መንገድ ለማሳደግ የግብርና ኖራ መጠቀም ዋነኛ መፍትሔ መሆኑን ከመረዳት ባሻገር ወደ ተግባርም ማሸጋገር ጊዜ ሊሰጠው አይገባም። አዘጋጅ:- አንተነህ ሰውአገኝ ቀጣዮችን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን የግብርና ቤተሰብ ይሁኑ👇 ድረገጽ http://www.amhboard.gov.et/ ቴሌግራም  https://t.me/AmharaBureauofAgriculter ፊስቡክ  https://www.facebook.com/profile.php?id=100064357704820 Telegram Amhara Bureau of Agriculture BOA
Показать все...
👍 1
በክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ልማትን መሰረት ያደረገ የግብርና ልማት ስራ እየተሰራ ነው፡፡ (መቐሌ፣ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) በትግራይ ክልል የተከሰተው የሰላም አለመረጋጋት በግብርና ልማት ላይ በተለይም በተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራዎች ላይ ጉዳት አደርሷል፡፡ ይሁን እንጂ ከፕሪቶሪያው ስምምነት በኃላ በክልሉ በተፈጠረው ሰላም የግብርና ልማት ስራውን ወደ ነበረበት ለመመለስ የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት እየተሰራ ይገኛል፡፡ የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ አለምብርሃን ሐረፊዮ እንደገለፁት በክልሉ የተፈጥሮ ሀብት ልማትን መሰረት ያደረገ የግብርና ልማት ስራ በስፋ እየተከናወነ ነው፡፡ በህዝብ ንቅናቄ የተለያዩ የተፈጥሮ ሃብት ልማት ስራዎች መሰራታቸው ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር መሰረታዊ ጉዳይ ናቸው ብለዋል፡፡ በዘንድሮው የአረንጓዴ መርሃ-ግብር በክልሉ ከ28 ሚሊዮን በላይ የተለያዩ አይነት ሀገር በቀልና ሃገር በቀል ያልሆኑ ችግኞች ለመትከል እንደተዘጋጁ ገልፀዋል። ከአካባቢው ስነ-ምህዳር ጋር ተስማሚ የሆኑ ኢኮኖሚያዊና አካባቢያዊ ጠቀሜታ ያላቸው ችግኞች መሆናቸውንም ጠቁመዋል። በአጠቃላይ በክልሉ በ6 ዞኖች ውስጥ በ51 ወረዳዎች ላይ ከ38 ሺህ ሄክታር መሬት በላይ በጂኦሪፈረንስ በመለየት የመትከያ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራ በመስራት ለችግኝ ተከላ መርሃ-ግበሩ ሙሉ ዝግጅት መጠናቀቁን ገልፀዋል፡፡ የካሜራ ባለሙያ፦ ያሬድ አሰፋ ዘጋቢ፦ ሰለሞን ደምሰው
Показать все...
አለምአቀፍ የምግብ ደህንነት ቀን መከበር ዜጎች ጤንነቱ የተረጋገጠ ምግብ መመገብን ባህል እንዲያደርጉ ያስችላል ፡፡ (አዳማ፣ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) አለምአቀፍ የምግብ ደህንነት ቀን በኢትዮጲያ ባለድርሻ አካላትና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት ከሃገራዊ የኮዴክስ ኮሚቴና ከግብርና ሚኒስቴር ጋር በትብብር ተከብሯል፡፡ የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚንስትር ዴኤታ አቶ እንዳለ መኮንን እንደገለፁት የምግብ ደህንነት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ወሳኝና የግለሰቦችን ጤና የሚነካ መሆኑን ገልጸው መንግስት በዘርፉ ጠንካራ መሰረተ ልማት በመገንባት እና የክትትል ስራ በመዘርጋት ውጤት እንዲመጣ ጥረት እያደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡ የኢትዮጲያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር መሰረት በቀለ (ዶ/ር) ምግብና ምግብ ነክ ስራዎችን ከሌሎች ተቋማት ጋር በመተባበር እንደሚሰራ ገልጸው ለገበያ መቅረብ የሚችል ጤናማ ምርት ላይ ደረጃዎችን በማውጣት በሚፈጠሩ ስጋቶች ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡ በግብርና ሚኒስቴር የሚንስትሩ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ በቀለ በበኩላቸው ግብርና ሚኒስቴር ደህንነቱ የተጠበቀ ምግብ በማምረት ሂደት ውስጥ ከማምረት በላይ የሚለውን መሪ ቃል ተግባራዊ ለማድረግ ከሌሎች አጋር አካላት ጋር በትብብር እየተሰራ ይገኛል ብለዋል፡፡ ኃላፊው አያይዘውም በተቋም ግንባታ ውስጥ የምግብ ላብራቶሪ በማቋቋም የምግብ ጤንነት እና የምግብ ስርአትን ለማስጠበቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ ዘጋቢ፡- ራቢያ ፈንታው ካሜራ፡- እሸቱ ዘአማኑኤል
Показать все...
የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን መመከት የሚያስችል ኢኮኖሚ ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ለማሳካት ርብርቡ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡ (አዲስ አበባ፤ ግንቦት 30 ቀን 2016 ዓ.ም፣ ግብርና ሚኒስቴር) የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን መመከት የሚያስችል ኢኮኖሚ ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ለማሳካት ርብርቡ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ዶ/ር ማንደፍሮ ንጉሴ ገለጹ። የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት "አረንጓዴ ልማት፤ ለዘላቂ ብልፅግና" በሚል ርዕስ በድሬደዋ ከተማ ያዘጋጀው አገር አቀፍ የፓናል ውይይት በመካሄድ ላይ ይገኛል። በፓናል ውይይቱ ላይ ጥናታዊ ፅሁፍ ካቀረቡት ምሁራን መካከል የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ማንደፍሮ ንጉሴ እንደተናገሩት ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የአረንጓዴ ልማት ኢኮኖሚን ለመገንባት ስትራቴጂ ዘርግታ የተቀናጀ ጥረት እያደረገች ነው። በተለይ የአየር ንብረት ለውጥ በግብርና፣ በተፈጥሮ ሃብት እና በጤና ላይ የሚያመጣውን ከፍተኛ ተፅዕኖ ለመቀነስ እየተሰራ መሆኑን ጠቅሰዋል። ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግቦችን ለማሳካት የአዝእርትና እና እንስሳት ሃብት ልማትን በየዓመቱ በዕጥፍ ለማሳደግ እያከናወነች ያለቻቸው ተግባራት ፍሬያማ እየሆኑ መምጣታቸውን ጠቁመዋል። - የመረጃ ምንጫችን የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ድርጅት ነው፡፡
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
🟢ስም፦  Wendiye Mengistu ውድ Wendiye Mengistu  👍እንኮን ደስ አልዎት የ 20,000ብር ተሸላሚ ሆነዋል 🏆👏 ሽልማቱን ባሰኘዎ ሰአት             *የባንክ አካውንት            * ስልክ ቁጥርዋን ልከው መቀበል ይችላሉ ከናተ የሚጠበቀው ከታች ባለው ሊንክ በመግባት ሁለቱም ግሩፕ ላይ ከ 50ሰው በልይ addማድረግ ብቻ ነው። ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ✅GROUP 1✅ https://t.me/addgiftset https://t.me/addgiftset https://t.me/addgiftset ✅GROUP 2✅ https://t.me/ethioaddaward https://t.me/ethioaddaward https://t.me/ethioaddaward ማሳሰቢያ ❗️❗️ ገንዘብዋን ለማውጣት ከላይ ያሉት ሁለቱም ግሩፕ ላይ ከ50ሰው በላይ አድ ማድረግ አለብዋ። 🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🔑አይርሱ በጣም ቀላል ነው ከላይ ያስቀመጥንላችሁን ሊንክ በመንካት ግሩፕ ውስጥ ሌላ ሰው ማስገባት ብቻ  ነው።
Показать все...
እውነት ብታደርጉትማ እንዴት ጥሩ ነበር አታደርጉትም እንጂ
Показать все...
Godinaalee 21 fi Magaalota waamamni isaanii Naannof ta'e 23 tiif.Sagantaa Ashaaraa magariisaa bara 2016 milkeessuuf hojii bal'aan hojjetamaa akka jiru ni beekkama. Ragaa dhaabbii biqilaa guyyaa tokkoo unka gadi bu'een ulaagaa isiniif ergame bu'uura godhachuun hojii kana genusbook irratti galmeessuu akka danda'amu hatatamaan uunka ergame guuttani lafa dhaabbii bara kanaa shpefile adda baaftanii ergitan keessaa kan dhaabbii guyyaa tokkoo lafa bal'aa filachuun shapefile addatti baasun hanga caamsaa 29/2016tti akka ergitan cimsinee isin beeksifna.
Показать все...
Ergaa Biroo Qonnaa Irraa Dabree fi Xiyyeeyfannaa itti kannamuu qabu. Haa Gahu Raayyaa Qonnaa Naannoo keenyaa sadarkaan jirtan hundaaf Hoggansa,Adeemsa,Ogeeysaa fi Hojjataan Kallatiin hojiin ilaallatuu fi miseensa garee Hojiilee Qonnaa fi Muxannoo Gaarii kana keeysa jirtan hundi ammumarraa fudhadhaa hojii Qabatamaan garsisuuf tokko jadhaa jannaa Horaa Bulaa !!
Показать все...
 3 Wendiye Mengistu Abebe 1h · Shared with Public  Wallaggaa Lixaa Misoomatti jira. Jilli Obbo Geetuu Gammachuu Hoogganaa BQOtiin durfamu Godina Wallaggaa Lixaatti daawwannaa hojii misooma Qonnaarratti taasisan Aanaa Bojii Dirmajjiitti biqiltuu ashaaraa magariisaa dhaabuun jalqaban. Obbo Eeliyaas Kadir Hoogganaa I/A BQO karoora inisheetiivii hojii sagantaa ashaaraa magariisaatiiin qabame milkeessuuf sagantaa dhaabbii biqiltuu ashaaraa magariisaa marsaa 2ffaa waggaa 2ffaadhaaf biqiltuu biliyoona 5.5 qopheessuun bilyoona 4.98 dhaabuuf karoorfameen godinaalee rooba Arfaasaa qaban:Baallee lamaan, Gujii lamaan fi Boorana lamaan keessatti biqiltuun miliyoon 300 oli dhaabaachuu fi kanneen hafan keessatti immoo qophiin boollaa taasifamaa jiraachuu heeraniiru. Itti gaafatamaan Waajjira Qonnaa godinichaa Obbo Fayyisaa Hambisaa, godichatti sagantaa Ashaaraa Magariisaa bara kanaatiin biqiltuu tajaajila gosa adda addaatiif oolu mil.303 kilaastaraan dhaabuuf hojjataa jirra jedhan. Biqiltuuwwan dhaabuuf karoorfaman kana keessaa mil.36 muduraa ta'uu himaniiru. Obbo Geetuun qabeenya uumamaa eeguun kunuunsuun rakkoo jijjiirama qilleensaan dhufuu malu dandamachuun haala mijaawaa hojii qonnaaf uumuuf bara kana biqiltuu qophaa'e dhaabuuf qophiin taasifamaa jiraachuufi Godina Wallaggaa Lixaattis dhaabbii biqiltuu ashaaraa magariisaa jalqabamr cimsanii akka itti fufan dhaamaniiru. Biiroo Qonnaa Oromiyaa/Oromia Bureau of Agriculture/ tin
Показать все...
Improved fodder development🌾 200ha Fodder bank development taking place at Dubti woreda, Ayrolaf Kebele reached harvesting stage. Regional BoLAND | @Afar_Forage_Development started bailing fodder hay; from this and subsequent harvest Ayrolaf fodder bank expected yield to 8,600 tons of improved fodder per year with potential of rescuing and serving one month emergency feed for an estimated +160,000 livestock.
Показать все...