cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wendiye Mengistu Abebe

ይህ የአገራችን ግብርና ስራዎች እና መልካም ተሞክሮዎችን የምናጋራበት የአገራችን ግብርና ቤተሰቦች ቻናል ነው። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣በአካባቢዎ ያለውና እየሰሩት ያለውን ግብርና ስራች እና መልካም ተሞክሮአችሁን በማጋራት ስራዎቻችሁን ያጋሩ የሌሎች አካባቢ ስራዎችንም ይከታተሉ። ያለምንም ወጭ በአገራችን ሁሉም አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ የግብርና ስራዎችን በምስል እና ቪዲዮ እናስቃኛችኋለን

Больше
Рекламные посты
223
Подписчики
+124 часа
+27 дней
+430 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Caamsaa 5/9/2016 Godina Harargee Bahaa Aanaa Gooroo Guutuu Araddaa Biluu Najaataatti Qonnaan Bulaan Keenya Bu'aa Baankii Siinqee irraa dhamdhamachaa jira.Sababni isaas Liqaa Mootora Paampii kan Bara 2015 argataniin dargaggeessi waldaan ijaaramuun SHUNKURTII Oomishuun Qaala'iinsa Gabaa Tasgabbeessuuf Hojjatamaa kan jiruudha.
Показать все...
A joint meeting has been held on the operational pathway of food system and nutrition transformation (Addis Ababa, May 13/2024, Ministry of Agriculture) The government of Ethiopia launched the Ethiopian food system process in 2020 which started from January 2021 to define Ethiopia’s vision and pathway for national food systems transformation. On the joint meeting, minister of Agriculture Girma Amente(PHD) stated that transforming Ethiopian food systems and nutrition is a shared vision. Ethiopian food systems are the lifeblood of the nation, the lion’s share of employment, a source of livelihoods, and cultural heritage. The minister added that Ethiopian food system must transform to combat climate uncertainty, nutrition paradox, and global market dynamics due to disruption of global value chains impacting local producers. Photo:- Yodit Endalew Reporter:- Tewabe Chanie
Показать все...
የአርሶአደሩን የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት ለማሟላት በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ (አዲስ አበባ፥ ግንቦት 05 ቀን 2016 ዓ.ም፥ ግብርና ሚኒስቴር) በ2016 በጀት ዓመት የተፈጥሮ ማዳበሪያ ለማምርት እቅድ ተይዞ ወደ ስራ ተገብቷል በዚህም በዘጠኝ ወር ውስጥ አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል፡፡ በመሆኑም በበጀት አመቱ የኮምፖስት እቅድ 253,133,340 ሚ/ሜ/ኩ ሲሆን በዘጠኝ ወር ውስጥ የእቅዱን 81.8 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡ ይህን እቅድ ለማሳካትም 9 ሚሊዮን 289 ሺህ አርሶ አደሮች ተሳታፊ መሆን ችለዋል፡፡ በዚህም 4.ሚሊዮን 208 ሺህ ሄ/ር መሬት በኮምፖስት ማዳበሪያ ለማልማት ታቅዶ በዘጠኝ ወር ውስጥ የእቅዱን 89.29 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡ በተመሳሳይ በበጀት አመቱ ቨርሚ ኮምፖስት ለማዘጋጀት የታቀደው 4,714,250 ሚሊዮን ኩ/ል ሲሆን በዘጠኝ ወር ውስጥ የእቅዱን 72.2 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡ በዚህም 307 ሺህ አርሶ አደሮች ይህን ማዳበሪያ ለማምረት ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በመሆኑም በበጀት አመቱ በቨርሚ ኮምፖስት ለማልማት የተያዘው የመሬት ስፋት እቅድ 250 ሺህ ሄ/ር ሲሆን በዘጠኝ ወር ውስጥ የእቅዱን 90 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡ እንዲሁም የእቀባ እርሻን ለማልማት በበጀት አመቱ የተያዘ እቅድ 140 ሺህ ሄ/ር ሲሆን በዘጠን ወር ውስጥ የእቅዱን 80.32 በመቶ ማሳካት ተችሏል፡፡ በዚህም 88 ሺህ አርሶ አደሮች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ በቀጣይም የአርሶአደሩን የአፈር ማዳበሪያ ፍላጎት ለማሟላት ሚኒስቴር መ/ቤቱ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል። ፎቶ፦ ያሬድ አሰፋ እና ዮዲት እንዳለው ዘጋቢ፦ ካሳሁን ማለቶ
Показать все...
Перейти в архив постов