cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Wendiye Mengistu Abebe

ይህ የአገራችን ግብርና ስራዎች እና መልካም ተሞክሮዎችን የምናጋራበት የአገራችን ግብርና ቤተሰቦች ቻናል ነው። Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣በአካባቢዎ ያለውና እየሰሩት ያለውን ግብርና ስራች እና መልካም ተሞክሮአችሁን በማጋራት ስራዎቻችሁን ያጋሩ የሌሎች አካባቢ ስራዎችንም ይከታተሉ። ያለምንም ወጭ በአገራችን ሁሉም አካባቢዎች እየተሰሩ ያሉ የግብርና ስራዎችን በምስል እና ቪዲዮ እናስቃኛችኋለን

Больше
Рекламные посты
231
Подписчики
Нет данных24 часа
+57 дней
+1030 дней
Время активного постинга

Загрузка данных...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Анализ публикаций
ПостыПросмотры
Поделились
Динамика просмотров
01
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ የ10 ወራት አፈፃፀም ገመገመ ግንቦት 19/2016 ዓ.ም የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ በስሩ ከሚገኙ ዳይሬክቶሬቶችና ባለሙያዎች ጋር የስራ አፈፃፀሞች ላይ መከሩ፡፡ በዘርፉ በሁሉም የሠብል ልማት ስራዎች ላይ በጥንካሬ የተከናወኑና በክፍተት የታዩ ተግባራትን የያዘ ሠነድ የቀረበ ሲሆን፡- ሠነዱንም የእርሻና ሆርቲካቸር ዘርፍ አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው የሠነዱን ዓላማና አስፈላጊነት በዘርፉ የተከናወነ ተግባራትና ክፍተቶችን ለማየት የተዘጋጀ ሠነድ መሆኑን በመግለጽ ዘርዘር አድርገው ሠነዱን አቅርበዋል፡፡ በመድረኩም በተለይ የኤክስቴንሽን ኮሙዩኒኬሽን፣የበጋ መስኖ ስንዴ የሠብል ልማት ንቅናቄና የፓኬጅ ስልጠናዎች አበረታች መሆኑን አትተዋል፡፡ በክፍተት የቡና አትክልት ስራችን የቀበሌና የወረዳ ባለሙያዎች ክትትልና ድጋፍ በደንብ መስራት አለብን ብለዋል፡፡ ለቀጣይ ወራት የ2016/17 ምርት ዘመን ተግባራትን የትኩረት አቅጣጫ የምናደርግባቸው በመሆኑ በተግባራት ላይ መግባባት መፍጠር ለስራዎች ቅድም ዝግጅት ማድረግ፤ክላስተር ላይ ማተኮር አጠቃላይ  ከዞን እስከ ቀበሌ ያለ አደረጃጀቶችን በመጠቀም ድጋፍና ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው ተናግረዋል፡፡ ዘጋቢ አሻግረው ፈረደ ካሜራ ማን ድረስ ተስፋ ቀጣዮችን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን የግብርና ቤተሰብ ይሁኑ👇 ድረገጽ http://www.amhboard.gov.et/ ቴሌግራም  https://t.me/AmharaBureauofAgriculter ፊስቡክ  https://www.facebook.com/profile.php?id=100064357704820 ዩቱዩብ  https://www.youtube.com/@amharaagriculturebureau6055
80Loading...
02
Media files
810Loading...
03
Media files
620Loading...
04
Media files
550Loading...
05
Media files
510Loading...
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ የ10 ወራት አፈፃፀም ገመገመ ግንቦት 19/2016 ዓ.ም የእርሻና ሆርቲካልቸር ዘርፍ በስሩ ከሚገኙ ዳይሬክቶሬቶችና ባለሙያዎች ጋር የስራ አፈፃፀሞች ላይ መከሩ፡፡ በዘርፉ በሁሉም የሠብል ልማት ስራዎች ላይ በጥንካሬ የተከናወኑና በክፍተት የታዩ ተግባራትን የያዘ ሠነድ የቀረበ ሲሆን፡- ሠነዱንም የእርሻና ሆርቲካቸር ዘርፍ አስተባባሪና የግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው የሠነዱን ዓላማና አስፈላጊነት በዘርፉ የተከናወነ ተግባራትና ክፍተቶችን ለማየት የተዘጋጀ ሠነድ መሆኑን በመግለጽ ዘርዘር አድርገው ሠነዱን አቅርበዋል፡፡ በመድረኩም በተለይ የኤክስቴንሽን ኮሙዩኒኬሽን፣የበጋ መስኖ ስንዴ የሠብል ልማት ንቅናቄና የፓኬጅ ስልጠናዎች አበረታች መሆኑን አትተዋል፡፡ በክፍተት የቡና አትክልት ስራችን የቀበሌና የወረዳ ባለሙያዎች ክትትልና ድጋፍ በደንብ መስራት አለብን ብለዋል፡፡ ለቀጣይ ወራት የ2016/17 ምርት ዘመን ተግባራትን የትኩረት አቅጣጫ የምናደርግባቸው በመሆኑ በተግባራት ላይ መግባባት መፍጠር ለስራዎች ቅድም ዝግጅት ማድረግ፤ክላስተር ላይ ማተኮር አጠቃላይ  ከዞን እስከ ቀበሌ ያለ አደረጃጀቶችን በመጠቀም ድጋፍና ክትትል ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ አቶ ቃልኪዳን ሽፈራው ተናግረዋል፡፡ ዘጋቢ አሻግረው ፈረደ ካሜራ ማን ድረስ ተስፋ ቀጣዮችን ማስፈንጠሪያዎች በመጫን የግብርና ቤተሰብ ይሁኑ👇 ድረገጽ http://www.amhboard.gov.et/ ቴሌግራም  https://t.me/AmharaBureauofAgriculter ፊስቡክ  https://www.facebook.com/profile.php?id=100064357704820 ዩቱዩብ  https://www.youtube.com/@amharaagriculturebureau6055
Показать все...
Перейти в архив постов