ru
Feedback
Sαlαh Responds ࿈

Sαlαh Responds ࿈

Открыть в Telegram

Philosophy | Muslim | Theology

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Sαlαh Responds ࿈

Канал Sαlαh Responds ࿈ (@mahircomp123) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 31 176 подписчиков, занимая 2 176 место в категории Религия и духовность и 1 111 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 31 176 подписчиков.

Согласно последним данным от 31 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -159, а за последние 24 часа — -11, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 14.44%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 16.31% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 4 490 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 5 072 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 165.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
Philosophy | Muslim | Theology

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 01 сентября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

31 176
Подписчики
-1124 часа
-1757 дней
-15930 дней
Архив постов
አዲስ ትኩሳት😂👊! አዲስ ሃይማኖት ተፈጠረ። የ3 ሃይማኖት ጭማቂ

በቃ ግቡ😁👊

በዚህ ወይስ በቲክትክ ? Live እንግባ።

እየሰራ አይደለም🙂

Code:- JUDE1455 (ከቆየባችሁ ተይዟል ማለት ነው፣ ተራ ጠብቁ)

Code:- JUDE1423

Dls ያሸነፈኝ ሰው፣ የ100 ብር ካርድ ይሸለማል። ዝግጁ ?

ለንፅፅር ተማሪዎች ስህተት፣ እርማት ?
كلُّ بني آدم خَطَّاءٌ، وخيرُ الخَطَّائِينَ التوابون
"የአደም ልጅ በሙሉ ተሳሳች ነው። ከእነርሱም በላጮቹ ግን ተመላሾቹ ናቸው።" ❲ነቢዩ ሙሐመድ 🤍❳ መቼስ ከስህተት የፀዳ ፍጥረት የለም፣ አላህ ከጠበቀው በስተቀር። ማንኛውም ሰው በየትኛውም ጉዳይ ሊሳሳት፣ እንዲሁ ሊታረም ይችላል። በእስልምና ዲን መመካከር ነው። ስህተት ሲኖር መቀበል ደግሞ ታላቅነት ነው። ለዚያም ነው ከሰለፎች መካከል አንዱ «የአላህ እዝነት ስህተቴን አውጥቶ ባሳያኝ ሰው ላይ ይሁን» ያለው። ታድያስ አሁን ላይ በየቲክቶኩ የምናየው የመተራረም መንገድ ጤናማ ነው ? በፍጹም። ግን እንዴት ? ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተለያዩ ሚዲያዎች ላይ በንፅፅር ወንድሞች ላይ ከፍተኛ ዘመቻ ተከፍቷል። እንደው ስህተት ኖሮ ያንን ለማረም ቢሆን እኮ እንዴት ደስ ባለን !! ነገር ግን አይደለም። በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ መንፈሳዊ ቅናት በሚመስል መልኩ፣ "የንፅፅር ልጆች፣ አላዋቂ ናቸው፣ ዲን አያውቁም፣ አልተማሩም" ወዘተ እያሉ ታራሚውን ስሜት ውስጥ ያስገቡታል። ከወንድማዊ መመካከር ይልቅ እራሳቸውን የእውቀት ማማ ላይ በማስቀመጥ ሌላውን በጅሕልና ይፈርጁታል። በዚህ ጊዜ ታራሚው ስህተት እንኳ ቢኖር "እስኪ አንዴ ላጤን" ብሎ ከማሰብ ይልቅ እነርሱ በመጡበት መንገድ ምላሽ ለመስጠት ይገደዳል። በመጨረሻም ነገራቶች ወደ አላስፈላጊ አቅጣጫ በመሄድ ለጠላት የፖለቲካ ግብዓት መሆን ይጀምራሉ። ለዚህ ሁሉ ተጠያቂው ማነው ? ግልጽ ነው። ያ ስህተት አራሚ ነኝ ባይ ግለሰብ ነው። ታድያስ ለእንደዚህ አይነት ሰዎች አንዳች ቦታ ሳንሰጣቸው፣ እንዲሁ እየሳቅንባቸው ስናልፍ፣ ስህተት ቢኖር ለመቀበል ፍቃደኛ ባለመሆናችን ሳይሆን አራሚ ነኝ የሚለው አካል የምር ለዲኑ ተቆርቋሪ ባለመሆኑ ብቻ እንደሆነ ልትረዱን ይገባል።
☑️Sαlαh Responds😘
➡️ t.me/mahircomp123

የንፅፅር ሰዎችን ያለ ምክንያት የሚናገሩ ሰዎች፣ ትችታቸው በዚህ መልኩ ነው የሚሰማኝ😂!

ያኔ በHarar ቆይታችን...😁👊.
☑️Sαlαh Responds😘

Голосовое сообщение00:30

Голосовое сообщение00:03

💐ያ ሸይኸና አልፍ መብሩክ፣ የኸዲጃ እና የነቢዩ (📿) ትዳር ያድርግልዎ💐 ☑️Sαlαh Responds😘
💐ያ ሸይኸና አልፍ መብሩክ፣ የኸዲጃ እና የነቢዩ (📿) ትዳር ያድርግልዎ💐
☑️Sαlαh Responds😘

በእስልምና 'Divine simplicity' እንዴት ይታያል ? ... እስኪ የራሳችሁን ሀሳብ አስቀምጡ።

🎯 የትንቢት ማኅተም (በቅርብ ቀን) ☑️Sαlαh Responds😘 ➡️ t.me/mahircomp123
🎯 የትንቢት ማኅተም (በቅርብ ቀን)
☑️Sαlαh Responds😘
➡️ t.me/mahircomp123

ከ1,000 ክርስቲያኖች መካከል፣ በጣም አልፎ አልፎ በትክክል የሚያስቡ ክርስቲያኖች መኖራቸውን ሁሌም ይገርመኛል።
ከ1,000 ክርስቲያኖች መካከል፣ በጣም አልፎ አልፎ በትክክል የሚያስቡ ክርስቲያኖች መኖራቸውን ሁሌም ይገርመኛል።

ተውት የሃይማኖቱን ጉዳይ፣ ሰው እንዴት በግል ሕይወት ሰው ላይ ይሳለቃል ?... 1- ስለ ግል ሕይወት ካወራን እኮ፣ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ የ50 የተለያዩ ሴቶችን የወሲብ ቪዲዮ (Porn) ከኢንተርኔት አውርደህ ሌሊቱን ሙሉ የምታይ ነውረኛ ነበርክ። አንተው ራስህ በLive ላይ "የእገሌ ብልቷ ቀይ ነው"፣ የእገሌ ደግሞ ጥቁር ነው እያልክ ያብራራህ ቅሌታም ነበርክ። 2- በዩኒቨርስቲ ካንተው ጋር ይማር የነበረው ጓደኛህ Personal ሕይወትህ በዝሙት የቆሸሻ፣ 24/7 በወሲብ ፊልሞች የተበላሸ መሆኑን አጋልጦህ ነበር። ግን ያን ማንም አንስቶ አያውቅም። ምክንያቱም ያንተ የግል ሕይወት ስለሆነ ሌላውን አይመለከትም ተብሎ። ኡስታዝ ሁሴን እኮ ወንጀል አይደለም የሰራው፣ በአደባባይ ሕዝብ ፊት ነው ጋብቻ የፈፀመው። የግድ እንዳንተ ዝሙተኛ መሆን ነበረበት ? ደግሞስ በልጅቷ አለባባስ የመሳለቅ ሞራል ከየት አገኘህ ? ኧረ አንዳንድ ውርደታም ቅሌታሞች ቢያንስ ተረጋጉ Hhh.
☑️Sαlαh Responds😘
➡️ t.me/mahircomp123

ደህና እንቅልፍ ልተኛ ዐይኔን ስጨፍን፣ እነዚያ የተረገሙ ሁለት ቢንቢዎች መጥተው...
☑️Sαlαh Responds😘