ru
Feedback
JOINT VISION SUCCESS ACADEMY

JOINT VISION SUCCESS ACADEMY

Открыть в Telegram
1 249
Подписчики
+224 часа
+37 дней
Нет данных30 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+12
в 1 каналах
июнь '26
+20
в 1 каналах
Get PRO
май '26
+25
в 1 каналах
Get PRO
апрель '26
+5
в 1 каналах
Get PRO
март '26
+11
в 1 каналах
Get PRO
февраль '26
+9
в 2 каналах
Get PRO
январь '26
+10
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '25
+14
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+10
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '25
+24
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+26
в 1 каналах
Get PRO
август '25
+23
в 2 каналах
Get PRO
июль '25
+26
в 1 каналах
Get PRO
июнь '25
+18
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+15
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+20
в 1 каналах
Get PRO
март '25
+11
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+9
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+24
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+15
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+22
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+24
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+93
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+35
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+88
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+36
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+36
в 2 каналах
Get PRO
апрель '24
+37
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+25
в 1 каналах
Get PRO
февраль '24
+25
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+37
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+23
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+25
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+57
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+58
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+52
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+1 407
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
07 июля+2
06 июля+5
05 июля+1
04 июля+1
03 июля0
02 июля0
01 июля+3
Посты канала
ቀን: 29/10/2018 ዓ.ም ለቅድመ አንደኛ ደረጃ የተማሪ ወላጆች በሙሉ:- ጉዳዩ:- የ2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባን ይመለከታል። የቅድመ አንደኛ ደረጃ ( ኬጂ) ከተማሪዎች ምዝገባ በፊት ያልጨረስነው ጉዳይ ስላለ እስከ ምናሳውቃችሁ ማለትም እስከ ሰኞ፣ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም የምዝገባ ክፍያ ሳትፈፅሙ በትዕግስት እንድትጠብቁን በታላቅ ትህትና እናሳውቃለን።          ት/ቤቱ

2
Нет текста...
268
3
ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች፦ 👉 የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ማለትም ሐምሌ 01፣ 2018 ዓ/ም እንደሚጀመር ይታወቃል። ስለሆነም ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁን
ውድ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች፦ 👉 የ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን የተማሪዎች ምዝገባ ነገ ማለትም ሐምሌ 01፣ 2018 ዓ/ም እንደሚጀመር ይታወቃል። ስለሆነም ለምዝገባ ስትመጡ ማሟላት ያለባችሁን በዚህ ማስታወሻ መሰረት እንድታሟሉ እናሳስባለን። ት/ቤቱ
1
4
Sending you waves of immense joy!!! 🎉🎉🎉🎉🎉🌸🌸📣📣📣📢📢🎉🎉👌👌🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆What could be more joyful than seeing your hard work pay off? 💫💫💫💫💫💫💫💫💫💫🌾👏👏To our students, parents, teachers, school administration, and school owners—congratulations to us all! It should not be forgotten that this year's results are the collective achievement of the foundational teachers, parents, the Parent-Teacher-Student Association (PTSA), and the entire school community. We are so proud of you. 🌻🌻🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌿🌿☘🌿This is a great academic year in which we have laid the cornerstone of our success.The fact that two of our special needs students, who grew up within our school, successfully passed to the 7th grade has brought us unparalleled joy. What a blessing! Congratulations to the parents, teachers, and coordinators of these special needs students!!!Thank you. 🌾🌾🌾🌾🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌼☘🌼We are highly optimistic that we will continue to work hand-in-hand to provide quality education and achieve even greater success in the future. Congratulations once again!!!       (Mr.Atse)
301
5
Congra keep it up
325
6
Wow it is serprising Congratulation!!
308
7
+3
Нет текста...
359
8
https://aa6.ministry.et/#/result
365
9
ሰበር የደስታ ዜና! Congratulations!!! ት/ቤታችን ካስፈተናቸው 97 ተማሪዎች መካከል ሁለት የልዩ ፍላጎት ተማሪዎች ጨምሮ 100% አሳልፈናል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾
350
10
https://www.facebook.com/100064346366073/posts/pfbid0f7t5rSZydLSAxGemGe19eZtNfjbXsFHCZunXfRn3PujzxSsvbt8kzkjbzy8KTeNHl/
605
11
+3
Нет текста...
399
12
Нет текста...
383
13
+9
Нет текста...
387
14
+1
Нет текста...
379
15
የምስግና መልዕክት !! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌾🌾 በዛሬው ዕለት ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የ2018 ዓ.ም የትምህርት መዝጊያ ቀን በደማቅ ሁኔታ ተከብረዋል። በዚህ ታላቅ ፕሮግራም ላይ የሚከተሉትን ዋና ዋና ተግባራት ተከናውነዋል ። 1. በተማሪዎች የተዘጋጁ በርካታ አዝናኝ እና አስተማሪ ዝግጅቶች። 2. በክፍላቸው ከ 1ኛ -3ኛ ለወጡ የደረጃ ተማሪዎች የእውቅና እና ሽልማት 3. ለተለያዩ ባለድርሻ ተቋማት፣ የላቀ አስተዋፅኦ እና ለሌሎች አርአያ የሆኑ የተማሪ ወላጆች አና በታማኝነት የትራንስፖርትት አገልግሎት የሚሰጡ አካላት የእውቅናና የምስጋና ሰርተፍኬት። 4. ከየእርከኑ ከ 1ኛ -3ኛ ለወጡ የላቀ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች በየደረጃቸው ነፃ የትምህርት ዕድል በመስጠት በደማቅ ሁኔታ ተጠናቋል።
361
16
ቀን:- ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ጉዳዩ:- የትምህርት መዝጊያ ቀን ስለማስታወስ ይሆናል። 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👉 እሁድ፣ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የዓመቱ የትምህርት መዝጊያ ቀን መሆኑን እየገለፅን የዕለቱ መርሐግብር እንደሚከተለው ይሆናል። 1. 2:30 ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ፤ የሚጠናቀቅበት 5:00 ይሆናል። ቦታው አንደኛ ደረጃ ግቢ 5ኛ ፎቅ ( አዳራሽ) ይሆናል። 2. 6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከ ደረጃ ተሸላሚ ተማሪዎች ውጪ ለሌሎች  ተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ አይኖርም። 3. 5:00 - 6:00 የተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ በየክፍሉ ይሰጣል። ተሸላሚ ተማሪዎች እና ፕሮግራም አቅራቢዎች እንዳታረፍዱ ከ 2:30 በፊት ት/ቤት ድረሱ። ማሳሰቢያ:- ✍ ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም የ 2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ይጀመራል። ሐምሌ 20/2018 ይጠናቀቃል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች በቅርብ እንልካለን። ✍ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም የ ክረምት ትምህረት ይጀመራል።                 ት/ቤቱ
462
17
ቀን:- ሰኔ 26/2018 ዓ.ም ጉዳዩ:- የትምህርት መዝጊያ ቀን ስለማስታወስ ይሆናል። 🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👉 እሁድ፣ ሰኔ 28/2018 ዓ.ም የዓመቱ የትምህርት መዝጊያ ቀን መሆኑን እየገለፅን የዕለቱ መርሐግብር እንደሚከተለው ይሆናል። 1. 2:30 ፕሮግራሙ የሚጀመርበት ፤ የሚጠናቀቅበት 5:00 ይሆናል። 2. 5:00 - 6:00 የተማሪዎች የውጤት መግለጫ ካርድ በየክፍሉ ይሰጣል። ማሳሰቢያ:- ✍ ሐምሌ 01 ቀን 2018 ዓ.ም የ 2019 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ይጀመራል። ሐምሌ 20/2018 ይጠናቀቃል። ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ዝርዝር ነገሮች በቅርብ እንልካለን። ✍ ሐምሌ 06/2018 ዓ.ም የ ክረምት ትምህረት ይጀመራል።                 ት/ቤቱ
45
18
Congratulation Joint!!
699
19
https://aa.ministry.et
839
20
link of grade 8
812