1 493
Подписчики
+124 часа
+37 дней
+530 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+7
в 0 каналах
июнь '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+12
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+20
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+19
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+13
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+20
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+22
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+87
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+33
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+10
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+40
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+11
в 1 каналах
Get PRO
май '25
+38
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+25
в 1 каналах
Get PRO
март '25
+30
в 1 каналах
Get PRO
февраль '25
+29
в 1 каналах
Get PRO
январь '25
+15
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '24
+27
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+26
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+64
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+90
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+71
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+83
в 1 каналах
Get PRO
июнь '24
+64
в 1 каналах
Get PRO
май '24
+50
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+39
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+43
в 1 каналах
Get PRO
февраль '24
+52
в 1 каналах
Get PRO
январь '24
+46
в 1 каналах
Get PRO
декабрь '23
+41
в 1 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+60
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+156
в 1 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+144
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+987
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 08 июля | 0 | |||
| 07 июля | +1 | |||
| 06 июля | +1 | |||
| 05 июля | +3 | |||
| 04 июля | 0 | |||
| 03 июля | 0 | |||
| 02 июля | 0 | |||
| 01 июля | +2 |
Посты канала
| 2 | ለወላጅ እና አሳዳጊዎች በሙሉ
በ21/10/2018ዓ.ም ሊሰጥ የነበረው የተማሪዎች ውጤት መግለጫ ወይም ካርድ በተለያዩ ምክንያቶች ወደ28/10/2018ዓ.ም የተለወጠ መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን። | 834 |
| 3 | የክረምት ወቅት ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ልጆች ረጅም የዕረፍት ጊዜ የሚያሳልፉበት ወቅት ነው። ይህ ጊዜ ልጆች ዓመቱን ሙሉ ከነበረባቸው የትምህርት ጫና አዕምሯቸውን የሚያሳርፉበት ቢሆንም፣ ወላጆች በአግባቡ ካልመሩት ግን ጊዜያቸውን ያለአግባብ በስልክ፣ በቲቪ እና በቪዲዮ ጌሞች ብቻ በማሳለፍ አሰልቺ ሊሆንባቸው ይችላል።
ክረምትን ለልጆችዎ ሁለገብ ዕድገት (አካላዊ፣ አዕምሯዊ እና ማኅበራዊ) ጠቃሚና የማይረሳ ለማድረግ የሚከተሉትን ተግባራት ቢያቅዱ ይመረጣል፡-
1. አዳዲስ ክህሎቶችን ማዳበር
የመደበኛው ትምህርት መዘጋቱ ልጆች የሕይወት ክህሎቶችን እንዳይማሩ ሊያግዳቸው አይገባም። እንደውም ይህ ጊዜ አዳዲስ ነገሮችን ለመለማመድ ምቹ ነው።
• የዕድሜያቸውን ያህል በቤት ውስጥ ማሳተፍ፦ ምግብ ማብሰል፣ ቤት ማፅዳት፣ ልብስ ማጠፍ እና የአትክልት ቦታን መንከባከብ የመሰሉ የዕለት ተዕለት ተግባራትን እንዲለምዱ ያድርጉ። ይህ በራሳቸው የመተማመን ስሜትን ይገነባል።
• የእጅ ሥራዎች እና ስዕል፦ ልጆች የፈጠራ ችሎታቸውን እንዲያወጡ የስዕል፣ የዕደ-ጥበብ ወይም የልብስ ስፌት/ሹራብ ስራዎችን እንዲለማመዱ ግብዓቶችን አቅርቡላቸው።
2. የማንበብ ልምድን ማሳደግ
በትምህርት ቤት ቆይታቸው የማንበብ ልምዳቸው በመማሪያ መፃህፍት ላይ ብቻ የተገደበ ሊሆን ይችላል። በክረምት ግን ይህንን መቀየር ይቻላል።
• ከልጆችዎ የዕድሜ ክልል ጋር የሚመጥኑ፣ አስተማሪና አዝናኝ ታሪኮችን የያዙ መጻሕፍትን (በአማርኛም ሆነ በሌሎች ቋንቋዎች) ይግዙላቸው።
• በየቀኑ የተወሰነ ሰዓት (ለምሳሌ ከምሳ በኋላ ወይም ከመተኛታቸው በፊት) የጋራ የንባብ ሰዓት በማድረግ አብረው ያንብቡ፤ ካነበቡትም ምን እንደተረዱ እንዲያጫውቱዎት ያበረታቷቸው።
3. አካላዊ እንቅስቃሴ እና ስፖርት
ልጆች ቀኑን ሙሉ ተቀምጠው እንዲውሉ ማድረግ ለአካላዊና ለሥነ-ልቦና ጤንነታቸው መልካም አይደለም።
• የስፖርት ማዕከላት፦ አቅም በፈቀደ መልኩ ልጆችን በዋና፣ በኳስ ጨዋታ፣ በካራቴ ወይም በሌሎች የስፖርት ማሰልጠኛዎች ማሳተፍ።
• ጨዋታዎች፦ ከሰፈር ልጆች ጋር በአግባቡ ቁጥጥር እየተደረገባቸው ደህንነቱ በተጠበቀ ቦታ እንዲሮጡ፣ ብስክሌት እንዲነዱ እና እንዲጫወቱ መፍቀድ ማኅበራዊ ግንኙነታቸውን ያጠናክረዋል።
4. መንፈሳዊና ስነ-ምግባራዊ እሴቶችን ማስተማር
የእረፍት ጊዜን ከሃይማኖታዊ እና ከባህላዊ እሴቶች ጋር ማገናኘት መልካም ስብዕና ያላቸው ልጆችን ለማሳደግ ወሳኝ ነው።
• በየእምነታቸው መሠረት ወደ መንፈሳዊ ትምህርት ቤቶች (ሰንበት ትምህርት ቤት፣ ቁርዓን መቅሪያ ወዘተ) እንዲሄዱ ማድረግ።
• ረዳት የሌላቸውን መርዳት፣ ታላላቆችን ማክበር እና መልካም ስነ-ምግባርን በተግባር እንዲለማመዱ ማድረግ።
5. የዲጂታል መሣሪያዎች አጠቃቀምን መገደብ
በክረምት ወቅት ለወላጆች ትልቁ ፈተና የሚሆነው ልጆች ቀኑን ሙሉ ስልክ ወይም ቲቪ ላይ መጣበቃቸው ነው።
• ግልጽ ሕግ ማውጣት፦ በቀን ውስጥ ለስክሪን የሚፈቀደውን ሰዓት (ለምሳሌ 1 ወይም 2 ሰዓት ብቻ) መወሰን።
• ቴክኖሎጂን ለጠቃሚ ነገር መጠቀም፦ ጨዋታዎችን ብቻ ከመጫወት ይልቅ አዳዲስ የቴክኖሎጂ ክህሎቶችንና ቋንቋዎችን እንዲማሩ ወይም ጠቃሚ ሳይንሳዊ ዶክመንተሪዎችን እንዲመለከቱ ማበረታታት።
#የማጠቃለያ_መልእክት
ልጆች ክረምቱን በአግባቡ እንዲያሳልፉ የወላጆች የቅርብ ክትትልና አብሮነት ወሳኝ ነው። ሁሉንም ነገር በዕቅድ መምራት (Schedule ማውጣት) ልጆቹ ጊዜያቸውን በአግባቡ እንዲጠቀሙ ይረዳቸዋል። ከሁሉም በላይ ግን፣ የሥራ መደራረብ ቢኖርብዎትም፣ ከልጆችዎ ጋር ጥራት ያለው ጊዜ (Quality Time) በማሳለፍ፣ በመጫወትና ስሜታቸውን በማዳመጥ የቤተሰብ ፍቅርን የሚያጠነክሩበት ወቅት እንዲሆን ይመከራል።
መልካም የክረምት ዕረፍት ለልጆችዎ!
ከር/መ/ር መስፍን አሰፋ | 984 |
| 4 | በሁለተኛ ጀረጃ ቀጣይ የክንውን ሰሌዳ :
ሰኔ 17 ለሁሉም ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ውጤት ይሰጣል።
ሰኔ 21 የዓመቱ ትምህርት መዝጊያና የተማሪዎች ካርድ ይሰጣል።
ሀምሌ 6/2018ዓ.ም የቀጣይ ዓመት ምዝገባ ይጀምራል ።
ሀምሌ 6/2018ዓ.ም የክረምት ትምህርት ይጀምራል ነሀሴ 15/2018ዓ.ም.ያበቃል።
ዘወትር አርብ መሸኛ የሚወሰዱ ተማሪዎች የስተናገዳሉ።
| 1 054 |
| 5 | Нет текста... | 2 216 |
| 6 | ለጆይንት ቪዥን ሰክሰስ አካዳሚ ተማሪዎች በሙሉ። ከከተማ አስተዳደር ት/ቢሮ በተላለፈ መመሪያ ከሰኞ ግንቦት24,2018- ረቡዕ ግንቦት 26, 2018 ዓ/ም ድረስ ትምህርት የማይኖር መሆኑን እየገለፅን ሀሙስ ግንቦት 27,2018 ዓ/ም መደበኛ ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እናስታውቃለን። | 2 017 |
| 7 | next week schedule | 2 261 |
| 8 | Нет текста... | 2 212 |
| 9 | ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች
የክላስተራችን የቅዳሜ ትምህርት የሚቀጥል ሲሆን ነገ ቅዳሜ ግንቦት 1/2018ዓ.ም ፈተና መኖሩን እያሳወቅን ፤ዉዝፍ ክፍያ ና የሚየዝያ የልከፈላቸሁ ተማሪዎች ይዛችሁ እንድትመጡ በጥብቅ እናሳስባለን፤፤ | 1 747 |
| 10 | Revised exam schedule | 0 |
| 11 | Нет текста... | 0 |
| 12 | የሁለተኛው ሴሚስተር የአጋማሽ ፈተና ፕሮግራም። | 0 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
